ሕወሀትና የኢትዮጵያዊነት ገጽታው
በናትናኤል ካብቲመር (ኦስሎ ኖርዌይ) (ናትናኤል ካፕትይመር)ባለፈው የካቲት 11 2006 የህወሃት ምስረታ በአል ሲከበር ጠ/ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ያደረጉትን ንግግር ሲጀምሩ የትግራይ ሀዝብ ከአስከፊው ብሄራዊ ጭቆናና ፋሽስታዊ ስርአት ጋር ተናንቀው ……. ብለው ነበር እናም በርግጥ የህወሀት የትግል መስመር እና...
View Articleየአድዋ ድል እና የአጼ ምኒልክ ሃውልት ትዝታችን! –ከዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ)
ሚያዝያ 27 ቀን፣ 1934 ዓ.ም. በጣሊያኖች ፈርሶ የነበረውን የዳግማዊ ሚኒልክ ሃውልት እንደገና ሲቆም፤ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ እንዲህ አሉ። “ይህ ዛሬ የሚመለከተን ሃውልት በ1922 ዓ.ም. በጥቅምት 22 ቀን እኛ ስንመለከተው የነበረው ነው። ለታላቁ ለኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ ምኒልክ እጅግ ከፍ ላለ ስራቸው...
View Articleአያስቅም! አጭር ወግ (ከክንፉ አሰፋ) ጋዜጠኛ
በብሄራዊ ትያትር አካባቢ አንዲት አነስተኛ ምግብ ቤት ነበረች። «ገሊላ ምግብ ቤት» ትባል ነበር። በአዲስ አበባ «ቁምራ» ከመግባቱ በፊት በአካባቢው ያሉ የመንግስት ሰራተኞች በምሳ ሰዓት ይህችን ምግብ ቤት ያጨናንቋት ነበር። ቁምራን የማታውቁ ካላችሁ፤ ለጽድቅ የሚደረግ መንፈሳዊ ጾም እንዳይመስላችሁ። እድገትና...
View Articleሰሞነኛ ትዝብቶች …..
ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com ኢህአዴግ የሚባል ገዢ በሄድንበት ሁሉ ለትዝብት የሚሆኑ ነገሮችን ማስቀመጥ አይተውም እኛም አንጀታችን ማረሩ ይቀጥላል፡፡ አንዳንዶቻችን ለአንጀታችን ማረር መፍትሔ ብለን በፅሁፍ አስፍረን እንገላገላለን ያለበለዚያ ለስንቱ አውርተን እንዘልቃለን፡፡ የሚያነብ ካለ ደግሞ...
View Articleየማለዳ ወግ .. . ዓድዋ የእኛ …የትውልድ ኩራት !
* የጦርነቱ መነሻ ምክንያት … የዓድዋ ጦርነት መነሻ ምክንያት የሆነው የውጫሌ ውል አንቀጽ 17 ሲሆን ይህ አንቀጽ የኢትዮጵያን ህልውና የሚፈታተን ሆኖ በመገኘቱ እንዲሰረዝ የተደረገው ሙከራም በጣሊያን እምቢተኝነት በመክሸፉ እንደ ነበር የታሪክ መዛግብት ያስረዳሉ። * የጣሊያን ወረራ መሰማትና እቴጌ ጣይቱ … የጣልያንን...
View Articleየአፍሪካ ቀንድ፤ ዙሪያው እሳት መሀሉ ብሶት –በፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም
የአፍሪካን ቀንድ ሰሞኑን ትኩሳት ይዞታል፤ ሁኔታውን ለማብራራትና ለመተንተን ሰፊ ቦታን ስለሚፈልግ አንባቢው ራሱ እንዲያስብበት በመተው ሁነቶችን ብቻ ማቅረቡ የተሻለ ነው፤ የኢትዮጵያን የውስጥ ሁኔታ ትተን በአፍሪካ ቀንድ የሚከተሉትን የተለያዩ ግጭቶችን እንመለከታለን፤ 1. በጦርነት ሁኔታ ሁኔታ ላይ ያሉ የአፍሪካ ቀንድ...
View Articleከአውሮፕላኑ ጠለፋ በኋላ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ም/ሥራ አስኪያጅ ካፒቴን ደስታ ዘሩ ለቀቁ
በአንድ ጎሳ እና ቋንቋ አመራር ስር ወድቋል በሚልና በዘረኝነት ሰራተኞቹን ፍዳቸውን እያሳየ ነው በሚል የሚተቸው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምክትል ስራ አስኪያጅ እና የበረራ ክፍል ሃላፊ የሆኑት ካፒቴን ደስታ ዘሩ ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን የኢትዮጵያ የሽግግር ምክር ቤት ምንጮቹን ጠቅሶ ለዘ-ሐበሻ በላከው መረጃ...
View Articleፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ለችግሮቻችን የመፍትሄው ቁልፍ
ከገለታው ዘለቀ የሃገራቸው ነገር ሲነሳ የሚከነክናቸው ወገኖቻችን ኢትዮጵያ ላለባት ችግር መፍት ሄው ምንድነው? እያሉ ኣጥብቀው ሲጠይቁ ይደመጣል። መፍትሄውም ብቻ ሳይሆን ችግሩ ማለትም እውነተኛው ችግር የት ላይ ነው ያለው? ብለውም ኣጥብቀው ሲደመሙ ይታያል። በዛሬዋ ኣጭር ጽህፌ በነዚህ መራራ ጥያቄዎች ዙሪያ ቁንጥል...
View Articleየዩናይትድ ስቴት የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በኢትዮጵያ ዉስጥ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዳለ ይፋ አድርጓል (ዜና ትንታኔ)
ዋሽንግተን ዲሲ፤ የካቲት 20/2006 (ቢቢኤን) ፦ የዩናይትድ እስቴስ የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት (State Department) ባወጣዉ የዘንድሮ የሰዓዊ መብት ሪፖርት ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ያከናዉናቸዋል ያለዉን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በመዘርዘር ሰፋ ባለ መልኩ አቅርቦታል። ቀድም ሲል ኢትዮጵያ ዉስጥ በ2003...
View Articleበሳዑዲ አረቢያ የታመቀው የኢትዮጵያውያን ሮሮ ፈንድቶ ዛሬ በሽሚሲ ሁከት ነግሶ ዋለ
* የጅዳ ቆንስል ሃላፊዎች ሆይ ለወገኖቻችሁ ድረሱላቸው! * ተጽእኖ ፈጣሪዎችም እታድክሙን ፣ ሂዱና እየሆነ ያለውን ተመልከቱ! ዘገባ ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ (ፎቶ ፋይል)ሰሞኑን ከጅዳው የሽሜሲ ጊዜያዊ የእስር ማቆያ ውስጥ የሚገኙ በርካታ ኢትዮጵያውያን ለወራት በእስር ተንገላታን ሲሉ የመረረ ሮሯቸውን ገለጹልኝ ።...
View Articleበምዕራብ ሃረርጌ የታሰሩት ሼህ ሃሰን በእስር ቤት ሕይወታቸው አለፈ
(ፎቶ ፋይል) ድምጻችን ይሰማ እንደዘገበው፦ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሃረርጌ በጭሮ ከተማ በሚገኙ ከተለያዩ ወረዳዎች በፖሊስ ተይዘው በጭሮ ከተማ ማረሚያ ቤት ለረጅም ጊዜ ታስረው ለህክምና ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት እንዲዘዋወሩ ከተደረጉት ታሳሪዎች መካከል ሼህ ሃሰን በቂ ህክምና ባለማግኘታቸው ሕይወታቸው ማለፉን ምንጮች...
View Articleበዳላስ የምትነዳው መኪና ከባቡር ጋር ተጋጭቶ ሕይወቷ ያለፈው ወጣት ኢትዮጵያዊት ናት ተባለ
(ዘ-ሐበሻ) የዳላስ/ቴክሳስ ሚዲያዎች ትናንት ቅዳሜ በፌር ፓርክ አካባቢ የአንድ ሰው ሕይወት መኪና ከባቡር ጋር ተጋጭቶ መጥፋቱን ዘግበው ነበር። የዘ-ሐበሻ የዳላስ ምንጮች እንደጠቆሙት ከባቡሩ ጋር በመኪና ተጋጭታ ሕይወቷ ያለፈው ኢትዮጵያዊት ናት። የዳላስ ፖሊስ ትናንት ማምሻውን በሰጠው መግለጫው ባቡሩ መንገዱን...
View Article“ኢትዮጵያ በተደራጀ ምዝበራ እየደማች ነው”–ዶ/ር አክሎግ ቢራራ (ሊያደምጡት የሚገባ ቃለምልልስ)
“ኢትዮጵያ በተደራጀ ምዝበራ እየደማች ነው፤ ይሔ ውጭ ውጭውን የሚታየው ህንጻ በአገሪቱ ላይ የተንሰራፋው ድህነት ግርዶሽ ነው” - ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ዶ/ር አክሎግ ቢራራ የቀድሞ የዓለም ባንክ የኢኮኖሚ አማካሪና ተመራማሪ በህብር ሬዲዮ አራተኛ ዓመት በዓል ላይ በመገኘት ካቀረቡት ጥናታዊ ሪፖርት የተወሰደ የህብር ሬዲዮ...
View Article730 ቀናት ለሃይማኖት ነፃነት (730 Days For Religious Freedom) ዘጋቢ ፊልም ይፋ ሆነ
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እንቅስቃሴ የተጀመረበትን ሁለተኛ ዓመት ለማሰብ ድምጻችን ይሰማ “730 ቀናት ለሃይማኖት ነፃነት (730 Days For Religious Freedom)” የሚል ዘጋቢ ፊልም አዘጋጀ። 56 ደቂቃ ከ34 ሰከንድ የሚፈጀው ይኸው ፊልም ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ግንዛቤ ይረዳ ዘንድ አስተናግደነዋል – እነሆ፦...
View ArticleHiber Radio: ሱዳን በአገሯ የኢትዮጵያ አማጺያንን እያሰለጠነች መሆኑ ተገለጸ
የህብር ሬዲዮ የካቲት 23 ቀን 2006 ፕሮግራም እንኳን ለአድዋ ድል 118ኛው በዓል አደረሳችሁ!! ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ<...በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገት የሚባለው ጥቂቶች የተንደላቀቀ ኑሮ የሚኖሩበት ብዙዎች በሚያስፈራ ድህነት ውስጥ የወደቁበት... ውጭ ውጩን በህንጻዎች ግንባታ የተጋረደ ውስጡን ግን የከፋ ሙስና...
View Articleየተምቤን ስብሰባችን ጉድ አደረገን (አብርሃ ደስታ)
ህወሓቶች በተለያየ አከባቢ የሚገኙ ወጣቶች ሰብስበው እያነጋገሩ ነው። የስብሰባው ዓላማም “በተቃዋሚዎች እንዳትሸወዱ፣ ከህወሓት ዉጭ ሌላ አማራጭ የላችሁም፣ ስራ እንሰጣችኋለን፣ በተቃዋሚዎች ስብሰባ እንዳትሳተፉ …” ወዘተ እያሉ ወጣቶቹን ለማስጠንቀቅ ነው። ህወሓቶች ከልክ በላይ ፈርተዋል። ዓላማቸው ሁሉ ህዝብ በዓረና...
View ArticleSport: ማንቸስተር ዩናይትድ ከድጡ ወደ ማጡ
ከይርጋ አበበ የማንቸስተር ዩናይትድ ስታዲየም ከአፍ እስከ ገደፉ ክለባቸውን በሚያፈቅሩ እንግሊዛውያን ተሞልቷል። ከቁጥራቸው በተጨማሪም ለሰከንድ በማይቋረጥ ዝማሬያቸው ስታዲየሙን ልዩ ድባብ ሰጥተውታል። በዴቪድ ሞይስ የሚሠለጥነው ማንቸስተር ዩናይትድ የምዕራብ ለንደኑን ፉልሃምን እያስተናገደ ነው። ከእነዚህ...
View Articleየፈራ ይመለስ! (ከተመስገን ደሳለኝ)
በ2004 ዓ.ም የካቲት 23 ቀን በታተመችው ‹‹ፍትሕ›› ጋዜጣ ላይ፣ ‹‹የፈራ ይመለስ!›› በሚል ተመሳሳይ ርዕስ፣ ከሰላማዊ አብዮት ውጪ አማራጭ ካለመኖሩም ባለፈ፣ ኢህአዴግ ቢያንስ ሕገ-መንግስታዊ ጥበቃ ላላቸው ሕዝባዊ ጥያቄዎች ምላሽ የመስጠት አቅምም ፍላጎትም እንደሌለውለመሞገት ሞክሬ ነበር፡፡ ግና፣ አገዛዙ...
View Articleየዋሽንግተንና የአዲስ አበባ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እየተተቸ ነው
“በሙስና በእምነት ማጉደል በማታለልና በአመለካከት የሚለዩን ዝም በማሰኘት ሐይልን የያዛችሁ በተሳሳተ የታሪክ ገጽታ ላይ ነው ያላችሁት! ቡጢያቹን የምትፈቱ ከሆነ እጅ እንዘረጋላችሗለን” ያሉት ኦባማ አንባገነናዊ ቡጢያቸዉን ካልፈቱ…አንባገነናዉያን ጋር እጃቸዉን ዘርግተዉ ሲጨባበጡ መታየታቸዉ ትዝብት ላይ እየጣላቸዉ ነዉ!...
View Articleበአላሙዲ የሚደገፈው ፌዴሬሽን ዲሲን ጥሎ በሚኒሶታ የዘንድሮውን ዝግጅት ሊያደርግ ነው
“ዲሲን ለቀው መሄዳቸው ለእኛ ኢትዮጵያውያን ትልቅ ድል ነው” - በዲሲ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን (በዲሲ አላሙዲንን ለመቃወም በከተማው ሲዘዋወር የነበረው መኪና ይህን ይመስል ነበር) (ዜና ትንታኔ) ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የተሰባሰቡበትን ፌዴሬሽን ለሁለት ለመክፈል ተንቀሳቅሷል የሚባለው የወያኔ/ኢሕአዴግ ሥርዓት...
View Article