የአብርሃ ደስታ የሰሞኑ ምርጥ ዘገባዎች
የህወሓት የኮብልስቶን ፖለቲካ (መቐለ) ======================== የመቐለ ወጣቶች (የዩኒቨርስቲ ምሩቃን) ተደራጅተው በኮብልስቶን ስራ ለመሳተፍ ቢወስኑም የህወሓት መንግስት ሊያስሰራቸው እንዳልቻለ ገለፁ። ወጣቶቹ በኮብልስቶን ስራ ተሰማርተው ስራ ለመፍጠርና ህይወታቸው ለመቀየር በተገባላቸው ቃል መሰረት...
View Articleአንድነት እና መኢአድ በባህርዳር የካቲት 16 ለሚያደርጉት የተቃውሞ ሰልፍ ለከንቲባው ጽ/ቤት ያስገቡት ደብዳቤ
አንድነት እና መኢአድ በባህርዳር ከተማ የካቲት 16 ቀን 2014 ሰላማዊ ሰልፍ ያደርጋሉ። ለከተማው አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርጉ ያሳወቁበት ደብዳቤ የሚከተለው ነው። Related Posts:አንድነት እና መኢአድ የካቲት 16…ሕገ ወጥነት ከዓላማችን አይገታንም!!!በህገ-ወጥ ርምጃ ሕጋዊው...
View Articleጥንቃቄ የሚያሻው የኢትዮጵያ ፖለቲካ የትግል ጉዞ (ገዛኽኝ አበበ ከኖርዌይ)
አሁን አሁን በፊስቡክ፣ በየሚዲያው እና በየማህበራዊ ድህረ ገጹ እንደምናየው እና እንደምንሰማው ወያኔ ወይም የወያኔን የልብ አጀንዳ ለማስፈጸም ጎንበስ ቀና እያሉ ያሉ ቅጥረኞች ድርጅቶች ነን ባዮች የኢትዮጵያን ሕዝብ ለማደናገር በየሚዲያው መንቀሳቀስ ጀምረዋል :: እነዚህ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች በአንድ ጎኑ ወያኔን...
View Article“[ከፖለቲካው ውጭ ሃገር ቤት መመለስ የሚያስደስተኝ] ከብርድ መላቀቁ ነው”–ሌንጮ ለታ ለቪኦኤ
አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰኞ ዕለት ለጋዜጠኞች ቃለምልልስ ከሰጡ በኋላ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ ለቪኦኤው ሄኖክ ሰማዝጌር ቃለምልልስ ሰጥተዋል። በተለይ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሌንጮ ዋሽንግተን ዲሲ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ወረቀት አስገብተዋል በሚል በተናገሩት ላይ ምላሽ ሰጥተዋል።...
View Articleነይ ነይ (ለዘፈን የሚሆን ግጥም) – (ከፍቅሬ ቶሎሳ፣ ዶ/ር)
ዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ ግጥሙን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:እውነት – ከየጎንቻው“የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅልኝፓትርያሪክ መርቆርዮስ ለምን…ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 (PDF)መስከረም 17 – የአንጋፋው የሙዚቃ…
View Articleዶ/ር መረራ ጉዲና የሕይወቱ ምስቅልቅሎች –የእብደትና ቅሌት ቅልቅል – (ዶ/ር አማረ ተግባሩ ከላይቤሪያ)
ከዚህ በታች ላቀረብኩት ፅሑፍ የመረጥኩት ርዕስ ዶ/ር መረራ ጉዲና “የኢትዮጵያ ፖለቲካ ትግል ምስቅልቅል ጉዞና የሕይወቴ ትዝታዎች ከኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ኢህአዴግ” (2006 2ተኛ ዕትም) በሚል ርዕስ ያቀረበውን መፅሐፍ ከዳር እስከዳር በማሰስ ላይ የተመሰረተ አይደለም። ይህ ርዕስ የሚመለከተው ደራሲው...
View Article“ሕዝቡን ሳያደራጁ፣ ታግለው ሳያታግሉ መግለጫ ብቻ የሚያወጡ ነጻ አውጪዎችን ከመተቸት መቆጠብ የለብንም”–አበበ ገላው
ታዋቂው ጋዜጠኛ አበበ ገላው በፌስቡክ ገጹ “ተቃዋሚዎች አይተቹም ያለው ማነው?” በሚል ባስተላለፈው አጭር መልዕክት ተቃዋሚዎች ሲሳሳቱና ሲዳከሙ በመተቸት “በወያኔያዊ ቋንቋ ሂሳቸውን” እንዲውጡ ማድረግ ያስፈልጋል አለ:: “በኢትይዮጵያ ፍትህ፣ እኩልነት፣ ነጻነት፣ ዴሞክራሲ ምናምን የማምጣት አላማ አለን ብለው አውጀው...
View Articleየጀርመን ድምጽ ራድዮ ጋዜጠኛው ከአንድነት ጽ/ቤት ሲወጣ በመኪና ተገጨ
(ፍኖተ ነፃነት) ጀርመን ድምፅ ሬዲዮ ዘጋቢ ጋዜጠኛ ዮሃንስ ገ/እግዚያብሄር ማንነታቸው ያልታወቁ ግለሰቦች በመኪና እንደገጩትና “ገና እንገድልሃለን” የሚል ዛቻ እንደሰነዘሩበት ለፍኖተ ነፃነት ተናግሯል፡፡ ጋዜጠኛው ከአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሃብታሙ አያሌው ጋር በፓርቲው ጽ/ቤት ቃለምልልስ አድርጎ...
View Articleየአውሮፕላን ጠለፋውና የኢህአዴግ ማአከላዊ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ (አጭር ወግ)
ከወሰንሰገድ ገ/ኪዳን (ጋዜጠኛ) የኢህአዴግ አመራሮች ለአስቸኳይ ጉዳይ ቤተመንግስት ተጠርተዋል:: ሊቀመንበሩን የስብሰባውን አጀንዳ መናገር ጀመሩ:: እንደምታውቁት መጪው 2007 የምርጫ ጊዜ ነው:: እና ጠላቶቻችን ከአሁኑ ምርጫው ; ፓርቲው እና አገሪትዋ ላይ አደጋ ለማድረስ እየሞከሩ ነው:: ለዛ ምሳሌ የሚሆነው እና...
View Articleረዳት ፓይለቱ ለኢትዮጵያ ተላልፎ የማይሰጥባቸው 6 ምክንያቶች
ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ) ረዳት ፓይለት ሃይለመድህን ተላልፎ ይሰጣል የሚል እምነት የለኝም። አንደኛ፣ ኢትዮጵያ የሞት ቅጣትን ተግባራዊ የምታደርግ አገር ናት። ሁለተኛ፣ ኢትዮጵያ በሰብአዊ መብት ጥሰት በአለም የምትታወቅ ናት። ሶስተኛ፣ ኢትዮጵያና ስዊዘርላንድ ተጠርጣሪዎችን አሳልፎ የመስጠት ስምምነት (...
View Article(የአውሮፕላኑ ጉዳይ) ምንድን ነው ኩራት?
ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ዘጠና ደቂቃ በኢንተቤ በሚል እርስ በታዋቂው ጸሐፊ ማሞ ውድነህ የተተረጎመ አንድ የእውነት መጸሐፍ በልጅነቴ ማንበቤን አስታውሳለሁ። ግን በጣም በተደራጀና በርካታ ጉዳዮችም በቅንብር የተከወነበት ነበር። ዛሬ ደግሞ በአንድ ዕጣ ነፍስ ቀንበጥ እጅግ የተጠና የታቀደ የቀደመ ሥልጡን...
View Articleትግሉን ይቀላቀሉ ፣ ተመልካች ሳይሆን ተሳታፊ ይሁኑ !
የካቲት 16 በሚደረገዉ የባህር ዳር ሰልፍ፣ መኢአድ እና አንድነት በጋራ የጠሩት ነዉ። ድርጅቶች እንዲህ ሲተባበሩ ያስደስታል። የተናጥል የብቻ ጉዞ የትም አይደርስምና። ይህ ሰልፍ ምንም እንኳን የብሃአዴን አንድ አመራር አባል ለፍርድ እንዲቀርቡ የሚጠይቅ ቢሆንም፣ ጉዳዩ ከአንድ ግለሰብ ያለፈ መሆኑን መረዳት አለብን።...
View Articleበሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ የተከሰተው ውጥረት ወደ ደም መፋሰስ እንዳያመራ አባላቱ ስጋታቸውን ገለጹ
ኢትዮጵያ ሃገሬ ከጅዳ በዋዲ ከተመሰረተ 20 አመታትን እንዳስቆጠረ የሚነገርለት በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር የተፈጠረው ቃርኔ መልኩን ለውጦ መቀጠሉን የሚናገሩት ምንጮች በቀደሞው የኮሚኒትው ሊቀመንበር እና በመሃበሩ ስራ አመራር መሃከል በተነሳው አለመግባባት የፌታችን አርብ ፊብርዋሪ 21 / 2014 ምሸት ስራ...
View Articleኢህአዴግ ራሱ ባወጣው አፋኝ ሕግ ታፈነ፤ ለተፈጥሮ ሃብት የጠየቀው ዓለም ዓቀፋዊ እውቅና ውድቅ ሆነ
አዲሲቷ ኢትዮጵያ ለጋራ ንቅናቄ ለዘ-ሐበሻ የላከው መረጃ ኢህአዴግ የተፈጥሮ ሃብትን በትክክለኛ መንገድ ለሕዝብ ጥቅም መዋሉን በመከታተል ለአገራት እውቅና የሚሰጠው The Extractive Industries Transparency Initiative (EITI) ለተሰኘ ዓለም ዓቀፋዊ ተቋም ያቀረበው የእውቅና ጥያቄ ማመልከቻ...
View Articleየኢትዮጵያ የድህነት አዙሪት መንስኤና መፍትሄዎች “በጥቂቱ”
(ክፍል አንድ) ናትናኤል ካብቲመር (ኦስሎ ኖርዌይ) (ናትናኤል ካፕትይመር) አርእስቴን በጥቂቱ ያልኩበት ምክንያት የተነሳሁበት ርእስ ምን ያህል ሰፊ እንደሆነ ስለማውቅ ነገር ግን ልንወያይበት እንደሚገባ በመረዳቴ ለውይይት መክፈቻ ይሆን ዘንድ እንጂ እኔ ባለኝ እውቀት ብቻ ሙሉ በሙሉ ልተነትነው እንደማልችል በማመኔ...
View Article“ከሃገሬ የወጣሁበት ቀን በረዘመ ቁጥር፣ ሀገሬ ላይ በጣም ክህደት የፈፀምኩ ያህል ይሰማኛል” –ታማኝ በየነ (ቃለ ምልልስ...
የዚህ ዕትም እንግዳችን ታዋቂው አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ነው። ረዥም ጊዜያት በኪነ-ጥበብ ሙያ ላይ የቆየው ታማኝ፣ የደርግ መውደቅን ተከትሎ ኢሕአዴግ የአራት ኪሎውን ቤተ-መንግስት ከተቆጣጠረበት ዕለት (ግንቦት 20/1983 ዓ.ም) ጀምሮ በድፍረት የስርዓቱን አምባገነንነት፣ ፋፋይነት፣ በብሔራዊ ጥቅም ላይዝ...
View Articleበሃገሪቱ የተነሰራፋው ዘረኝነት፣ የደህንነት ሥጋትና አድልዎ አውሮፕላን እንዲጠለፍ አድርጓል
ከምኒልክ ሳልሳዊ በሃገሪቱ የተንሰራፋውን የደህንነት ስጋት በመልካም አስተዳደር እና በዘረኝነት ላይ የተመሰረተ አድልዎ ተከትሎ የተደረገው የአይሮፕላን ጠለፋ ህዝቦች በገዛ አገራቸው በደህንነት ላይ ምን ያህል ስጋት እንዳጠላበት እና በመኖር ህልውናቸው ላይ ኢትዮጵያውያን የስርአቱ ፖሊሲዎች እያሸማቀቋቸው እንደሚገኙ አለም...
View Articleየአውሮፕላኑ ጉዳይ፡ የረዳት አብራሪው ውሳኔ በውጭ ሚዲያዎች ዓይን
በፀጋው መላኩ በበረራ ቁጥር ET702 የተመዘገበውና ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው ቦይንግ 767 አውሮፕላን በረዳት አብራሪው ተጠልፎ የጉዞ መስመሩን በመቀየር ጄኔቭ ኤርፖርት ካረፈ በኋላ በጉዳዩ ዙሪያ በርካታ ዘገባዎች እየተሰራጩ ይገኛሉ። በዚህ ዙሪያ በየድረገፆቻቸው ሰፋ ያለ ዘገባዎችን ካሰራጩት ታዋቂ...
View Articleበኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ከዚህ ቀደም የተደረጉ 8 የአውሮፕላን ጠለፋዎች (ለጠቅላላ እውቀት)
1 እ.ኤ.አ ህዳር 1991 ዓ.ም ሁለት የሌላ ሃገር ግለሰቦች እና አንድ ኢትዮጵያዊት ሴት ተመሳስሎ የተሰራ እና የማይሰራ መሳሪያ በመጠቀም 88 ሰዎችን አሳፍሮ በሀገር ውስጥ በረራ ላይ የነበረውን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጀት በመጥለፍ ጅቡቲ ላይ ካሳረፉት በኋላ ሁሉንም ተሳፋሪዎች ለቀዋቸዋል። 2 እ.ኤ.አ ነሐሴ...
View Articleቴዲ አፍሮ በሱዳን ለመሐመድ ወርዲ በተዘጋጀ የመታሰቢያ ዝግጅት ላይ በአረቢኛ አቀነቀነ
(ዘ-ሐበሻ) “የፍቅር ጉዞ” በሚል በሙዚቃዎቹ ፍቅርን ይሰብካል በሚል የሚወደሰው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በሱዳን ካርቱም የፊታችን አርብ ፌብሩዋሪ 21 እና እሁድ ፌብሩዋሪ 23 ሁለት ታላላቅ የሙዚቃ ኮንሰርቶችን እንደሚያቀርብ ከዚህ ቀደም መዘገባችን አይዘነጋም። ቴዲ ለዚህ ኮንሰርት ሱዳን ከገባ በኋላ በካርቱም...
View Article