አቶ አስራት ወደ ቅሊንጦ ወህኒ ቤት ተወሰዱ፤ ዳንኤል ተፈራ የፖሊስ መጥሪያ ደረሰው
አስራት ጣሴ በክስ ሂደት ላይ በሚገኘው የአኬልዳማ ዶክመንተሪ በድጋሚ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን መታየቱን ተከትሎ በአዲስጉዳይ መጽሔት ላይ አስተያየት የጻፉትና “በፍርድ ቤት ላይ ዘለፋ አዘል ጽሑፍ ጽፈዋል” ተብለው አርብ ጥር 30፣ 2006 ዓ.ም ፍርድ ቤት ቀርበው የነበሩት አቶ አስራት ጣሴ ለቅጣት ውሳኔ 7 ቀናት ታስረው...
View Articleየአየር ኃይል አባሉ ም/መቶ አለቃ ዳንኤል የሽዋስ ሥርዓቱን ከድቶ አርበኞች ግንባርን ተቀላቀለ
የደብረዘይት አየር ኃይል አባል የነበረው ምክትል መቶ አለቃ ዳንኤል የሽዋስ ሥርዓቱን በመቃወም የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊትን መቀላቀሉን አርበኛ ኑርጀባ ለዘ-ሐበሻ በላከው ዜና አስታወቀ። (የአርበኞች ግንባር ሠራዊት – ፎቶ ከፋይል) እንደ አርበኛ ኑርጀባ ዘገባ አምባገነኑ የወያኔ ቡድን የታጠቀ ኃይሉን...
View Article“ጥቁሩ ሰው” –የጥቁር ሕዝብ አባት – (ከስንሻው ተገኝ)
አንድ ዘመን ሥርዓተ መንግስቱ በመቆየትም ሆነ አባላቱ የአሥራ ሰባተኛው ክፍለ ዘመን የተረት ዓለም ሰዎች ስለ መሰሉን- ሁሉም ነገር ስለገለማን አዲስ ሥርዓት፣ አዲስ መሪ፣ አዲስ ዘመን መናፈቅ ይዘን ነበር። ሰዓሊ ሁሉ፣ ደራሲ ሁሉ፣ ጸሐፌ -ተውኔት ሁሉ እጁን...
View ArticleHealth: የሳይነስ ቁስል –መንስኤው፣ የበሽታው ምልክቶችና መፍትሄው
ሳይነስ ቁስል ከፊት ጀርባ የሚገኙት በአየር የተሞሉት ቀዳዳዎች (sinuses) መቁሰል (inflammation) ነው፡፡ ይኽ ቁስል በአብዛኛው በራሱ ጊዜ የሚድን ሲሆን በአፍንጫ እና በአይን ዙሪያ ህመምን ያስከትላል፡፡ ከፊትህ ጀርባ በአፍንጫ ቀዳዳ ዙሪያ አራት ጥንድ የሆኑ ቀዳዳዎች(sinuse) ይገኛሉ፡፡ እነዚህ...
View Articleየህብር ሬድዮ 4ተኛ ዓመት በታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ በላስቬጋስ ይከበራል
የህብር ሬድዮ 4ተኛ ዓመቱን በሕዝባዊ ውይይት የተለያዩ ምሁራንን ጋብዞ በላስ ቬጋስ ከተማ ፌብሩዋሪ 26 ቀን 2014 በከተማዋ በጎልድ ኮስት ካዚኖ ያከብራል። በዕለቱ እውቁ የኢኮኖሚስት ባለሙያ ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በጥናት ላይ የተደገፈ በልማት ስም ግርዶሽ በሚል ርዕስ ገለጻ የሚያደርጉ ሲሆን ኦባማ ኬር ሬዲዮው በዚህ...
View Articleየሃገራችን ወጣት በዘመነ ወያኔ “በጨረፍታ”
በናትናኤል ካብቲመር (ኦስሎ ኖርዌይ) የካቲት 4 2006 ሁላችንም እንደምናውቀው ከግዜ ወደ ግዜ አሰቃቂነቱ እየጎላ የመጣው የሃገራችን ወጣት የስደት ጉዳይና ለዚህም ዋነኛ መነሾ ስለሆነው በሃገር ውስጥ የሚኖረው የኢትዮጲያ ወጣት ማህበረሰብ እጅግ የከበደ የኑሮ ሁኔታ በጨረፍታ አንዳንድ ነገር ለማለት አሰብኩ። (ናትናኤል...
View Articleየአ.አ ፍትህ ቢሮ የሙስሊሙን ትግል አዳክመውልኛል ያላቸውን የመንግስት ሃላፊዎችን እና የህገ ወጡ መጅሊስ አባላትን...
ከአብዱ ዳውድ ኡስማን መንግስት በኢስላም ሀይማኖት ላይ ጠልቃ እንደገባ የህወሃት መስራች አቦይ ስብሃት ለመጀመሪያ ጊዜ አምነዋል ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ አማካኝነት የተዘጋጀው ይሄው የሽልማት ስነስርዐት ዋነኛ አላማው የሙስሊሙ ትግልን ለማዳከም ከፍተኛ ጥረት አድርገዋል ያላቸውን የመንግስት...
View Articleባለ532 ብር ደመወዝተኛው የሕወሓት ታጋይ ከ10 ሚሊዮን ብር ያላነሰ ሃብት ማግበስበሱ ተሰማ
(ኢሳት ዜና) የደህንነት ሃላፊ ከነበሩት ከአቶ ወልደስላሴ ወልደ ሚካኤል ጋር በግብረ-አበርነት የተከሰሱት የህወሃት ታጋዮች ከደሞዛቸው ጋር ፈጽሞ የማይመጣጠን ሃብት አግበሰው መገኘታቸው ታውቋል። በተለያዩ አለመግባባቶች የተነሳ እየተመሰረቱ ያሉ ክሶች የህወሃት ተጋዮች በህገወጥ መንገድ የሰበሰቡትን የሃብት መጠን ለማወቅ...
View Articleአስገራሚው የሳውዲው “ኮራጅ ”አባት ምክር እና የኢትዮጵያ ሰርከስ መስራች በሳውዲው ስደት
ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ አስገራሚው የሳውዲው “ኮራጅ ” አባት ምክር ነገሩ እንዲህ ነው …ከ20 ዓመት በፊት ሳውዲው ወጣት ራሱን ለሁለተኛ ደረጃ ፈተና ከማዘጋጀት ይልቅ በረቀቀ መንገድ ለፈተናው መልስ የሚሆነውን ማጭበርበሪያ የመልስ ወረቀት አዘጋጅቶ ለፈተና ይቀርባል። ፈተናውን በረቀቀ መንገድ አጭበረብሮ ሰርቶታልና...
View Articleየጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ መልዕክት ከዝዋይ ማረሚያ ቤት፡ ሰው ለሆኑ ሰዎች በሙሉ!
በጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ፤ ከዝዋይ ማረሚያ ቤት ‹‹ይህንን ስለመሳሰሉ ጉዳዮች መወያየት ክልክል ነው፡፡›› በማለት በተንጎላጀጀ ድምፅ ጠባቂው ተናገረ፡፡ ቀጠል አደረገናም ‹‹መነጋገር የምትችሉት ስለቤተሰብ ጉዳዮች ብቻ ነው›› በማለት ተናገረ፡፡ ይህን ከላይ ያለውን ሐሳብ የሚመለከት ማንኛውም አንባቢ፣ ጉዳይ የተፈፀመው...
View Article[የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] የፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ በዝርዝር እጃችን ገባ
ዛሬ ፌብሩዋሪ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ከፍርድ ቤት የወጣው የደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ የፍርድ ቤት ክስ ትዕዛዝ በዝርዝር ለዘ-ሐበሻ ደርሶታል። ለግንዛቤዎ ለማንበብ ከፈለጉ እዚህ ይጫኑ/FINDINGS OF FACT, CONCLUSIONS OF LAW AND ORDER Related Posts:በሚኒሶታው ደብረሰላም...
View Articleአለምነው መኮንን: ኃላፊነት የጎደለው ኃላፊ
ነጋ ዓለማየሁ alemayehu@hotmail.com ሰሞኑን የአማራ ክልል ባለሥልጣን ነቻው የተባሉ ሰው በአማራው ሕዝብ ላይ የጀምላ ስድብ ሲሳደቡ ተደምጠዋል። ሰውየውን ስሙንም ሰምቼው አላውቅም። እንዲህ አይነቱን ሰው አንቱ ማለትም የሚገባ አልመሰለኝም። ሀገሪቱን የሚመራው መንግሥት ከየት አምጥቶ እንዳስቀመጠው እራሱ...
View Articleሸንጎ ‘በአማራው’ ላይ ያነጣጠረውን የዘር ጥላቻ አወግዛለው አለ
ጋዜጣዊ መግለጫ የካቲት 4፣ 2006 ከጅምራቸው ሕወሃትና በዙሪያው ያሰባሰባቸው ተለጣፊ የዘር ድርጅቶች ሥልጣንን ለመቆጣጠር ሆን ብለው ይዘው የተነሱትና ያካሄዱት የዘር ፖለቲካ መሠረት ያደረገው ‘የአማራውን’ ሕዝብ የሚወነጅል፣ የሚያጥላላና የሚያንቋሽሽ ብሎም ለጥፋት የሚዳርግ እንደሆነ የሚየሳዩ ከበቂ በላይ ማስረጃዎች...
View Articleአማራውን የተሳደቡት አቶ አለምነው መኮንን መኖሪያ ቤት በድንጋይ ተደበደበ
የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የብአዴን ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ አለምነው መኮንን መኖሪያ ቤት በድንጋይ መደብደቡን የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ጠቆሙ፡፡ የፍኖተ ነፃነት ምንጮች እንጠቆሙት ባሳለፍነው ሳምንት የካቲት 1 እና የካቲት 2 ቀን 2006 ዓ.ም(ቅዳሜና እሁድ) ለሊት በተደጋጋሚ ማንነታቸው ባልታወቀ...
View Articleአንድነት እና መኢአድ የካቲት 16 በባህር ዳር ሰላማዊ ሰልፍ ጠሩ
(ከዚህ ቀደም አንድነት በባህር ዳር ያደረገው ሰልፍ – ፎቶ ፋይል) አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ብአዴንን በመቃወም በባህርዳር ከተማ ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ ጠሩ፡፡ ፓርቲዎቹ ነገ በ4 ሰዓት በአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት በጋራ መግለጫ እንደሚሰጡ ይጠበቃል፡፡ ለተቃውሞ ሰልፉ...
View Articleበሳንሆዜ ከተማ ለወራት የታቀደው የወያኔ የማጭበርበር ሴራ በሚያሳፍር መልኩ ተጠናቀቀ
እራሱን የአባይ ግድብ ካዉንስል ብሎ የሚጠራው የወያኔ ስርጎ ገቦች እና የባንዳወች ቡድን ለወራት ለወያኔ ቱባ ባለስልጣናት እጅ መንሻ የሚሆን ገንዘብ የማግኛ ዘዴ ላይ መዶለት እንደጀመረ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዉያን ወዲያውኑ ውጥኑን ስላወቅን በመሃከላቸው ሰርጎ በመግባት እያንዳንዶን እቅዳቸውን ስንከታተል ቆይተናል።...
View Articleየጤፍ ምርትን ለውጭ ገበያ ! ይቁም ሊባል የሚገባ ፤
አሰግድ ኣረጋ (ኮለምበስ – ኦሃዮ) ሰሞኑን ስለጤፍ ምርታችን የባዕዳኑ ብዙሃን መገናኛ አጀብ እያሉን ነው፤ ለዘመናት የተደበቀው የዘሩ ገመና መጋለጡን እየነገሩን ነው፤ ስለያዘው ንጥረ ነገር፣ ስለጤናማነቱ፣ በምዕራቡ ገበያ ስለመፈለጉ፣ ከሁለም በላይ ስለ ውጭ ምንዛሪ ምንጭነቱ። ምግብነቱ ተትረፍርፎ የኢትዮጵያ ህዝብ...
View Articleየሳውዲ ጉዳይ …ሰበር የመረጃ ግብአት
የጅዳ ቆንስል መስሪያ ቤት ኋላፊ ቆንስል ጀኔራል አቶ ዘነበ ከበደ ከኃላፊነታቸው ተነሱ ! * ትናንት ረፋዱ ላይ በገደምዳሜ “ጉልቻ ቢቀያየር …” ብለን ያንሹካሾክነው መረጃ ተረጋገጠ ! * ለጊዜው ቆንስል ጀኔራሉን ተክተው በጊዜያዊነት ቆንስል መስሪያ ቤቱን ለቀጣይ ሁለት ወራት የሚያስተዳድሩት በቆራጥ አመራራር ብቃታቸው...
View Articleበፍቅር ቀንን ለገዥዎቻችን ቀይ ካርድ
ከጌታቸው ሽፈራው የቫላንታይን ዳይ አብዛኛው ወጣት ቀይ ይለብሳል፡፡ በዚህ ቀን ታዲያ ለምን ይህን ቀይ ምልክት እንደ ቀይ ካርድ ተጠቅመን ምልክት አናደርገውም? በዚህ ቀን ቀዩን የታሰሩትን፣ የሚበደሉትን፣ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ከፍቅር የነጣጠለ ስርዓት ላይ ምልክት አድርገን አንጠቀመውም? በቅርብ አመታት ውስጥ...
View Articleየዓረና ፓርቲ ወጣት አባላት በአሰብ ወደብ ዙሪያ ጥልቅ ፖለቲካዊ ውይይት አደረጉ
በአዲስ አበባ የሚገኙ የዓረና ፓርቲ አባል ወጣቶች የአሰብ የባህር በርን በተመለከተ በየካቲት 2/2006 ዓ.ም ፓርቲው በከፈተው አዲስ ጽ/ቤት ጥልቀት ያለው ፖለቲካዊ ውይይት አድርጓል፡፡ በእለቱ ሰፊ ትንተና ያቀረበው ደራሲ እና ፖለቲከኛ ወጣት አስራት አብረሃም ሲሆን በውይይቱ ጊዜም ወጣቶቹ የጦፈ ክርክር አካሄደዋል፡፡...
View Article