“ስለአጼ ቴዎድሮስ እና አጼዮሐንስ መዝፈን የሚቻለው እነርሱ የሞቱለትን መሬት አሳልፈን ካልሰጠን ነው”–ኢንጂነር ይልቃል...
ባለፈው እሁድ በጎንደር ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የፓርቲው ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በተለይ ለወጣቶች ልብ የሚነካ ንግግር አድርገዋል። በንግግራቸው ከእንግዲህ በኋላ ስለአጼ ቴዎድሮስ እና አጼ ዮሐንስ መዝፈን የሚቻለው እነርሱ የሞቱለትን መሬት አሳልፈን ካልሰጠን ነው” ሲሉ ተደምጠዋል።...
View Articleአቶ አስራት ጣሴ ታሰሩ
(ዘ-ሐበሻ) የኢሕአዴግ አስተዳደር ለፕሮፓጋዳና ዜጎችን ለማስፈራሪያ የሠራውን “አኬልዳማ” ዶክመንታሪ ፊልም በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ከታየ በኋላ በፊልሙ ላይ አስተያየት ሰጥተዋል፤ መንግስትንም ዘልፈዋል በሚል የተከሰሱት የአንድነት ፓርቲ የምክር ቤት አባል አቶ አስራት ጣሴ ታሠሩ። አስራት ጣሴ ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን...
View Articleየብዕር ዕጢ –መናጢ
ከሥርጉተ ሥላሴ 07.02.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ዛሬ ልተርብ ሳይሆን ከልብ ሆነን በጎርባጣ መንገዶች ሊያስጉዙን የሚሽቱትን ፈንጋጣ ስሜቶች ከልብ ሆነን ባትኩሮት እንመረምር ዘንድ ፈለግሁኝ። ብላሽ – ዬቀለም ብዕር …. ሲባዛ መንፈስን ይበጥሳል ሲያንሰ ይሸረሽራል። ለመሆኑ ማንና ምን እንዲመራን እንፍቅዳለን?...
View Articleየአንዷለም አራጌ የውሳኔ አሁንም ቀጠሮ ተራዘመ፤ ኢሕአዴግ 4 የአንድነት አመራሮችን ሊያስር መሆኑ ተሰማ
(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያውያን ዘንድ የዓመቱ ምርጥ ሰው በሚል የተሰየመው ወጣቱ ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ በካንጋሮው ፍርድ ቤት ዕድሜ ልክ ዕስራት እየተፈርደበት መሆኑ ይታወሳል። ወጣቱ ፖለቲከኛ ለሰበር ሰሚ ችሎት አቤቱታ ያቀረበ ሲሆን ለውሳኔ ከተቀጠረ በኋላ አሁንም እንደዚህ ቀደሙ ቀጠሮው መራዘሙን የዜና ምንጮች...
View Article[የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] የሰንበት ትምህርት ቤቱ ሕዝብ ግንኙነት ቅጥፈት ሲጋለጥ
ከመ/ር ሰናይ ገ/ህይወትና ቴዎድሮስ በቅድሚያ ዘሀበሻ ድረ ገጽ ሁለቱንም ወገኖች ህሳባቸውን ለማደመጥ የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ። ሆኖም ግን ሃገር ቤት ካለው ሲኖዶስ ጋር እንዲቀላቀል ከሚፈልገው ወገን የሚሰጠውን ሃሰተኛ ዘገባ ዘሀበሻ ለሚዛናዊነት በሚል በቀጥታ ከማስተናገድ ይልቅ ቆም ብላ ብታስብበት መልካም ነው...
View Articleየቤተ መንግስት ዙሪያ መፈክሮች!
ከቤታቸው ሽፈራው ድሮ በቤተ መንግስት ዙሪያ ሳልፍ የሆነ ነገር ይጫጫነኝ ነበር፡፡ በቃ! ቤተ መንግስቱ አንዳች ጣኦት የሚመለክበት፣ አሊያም ባዕድ ነገር የሞላው አድርጌ ስለምቆጥረው በአካባቢው ማለፍ ይከብደኝ ነበር፡፡ አሁን ግን ቤተ መንግስቱ አጥር ላይ የተሰቀሉት ጽሁፎች ይህን ድባብ በትንሹም ቢሆን ቀይረውልኛል፡፡...
View Articleእውን ሻዐቢያ እና ህወሀት ተጣልተዋልን?
(ሁኔ አቢሲኒያዊ) ማማ እና የሾላ ወተት ሁለቱም ወተት ናቸው የሚለያቸው ነገር ቢኖር ማማ ማማ መባሉ ሲሆን ሾላ ደግሞ ሾላ መባሉ ነው እንደዚሁ ህወሀት እና ሻዐቢያም የስም እንጂ የይዘትም ሆነ የአላማ ልዩነት የሌላቸው ጸረ ኢትዮጵያዊ ናቸው፡፡ ፀረ ኢትዮጵዊ መሆናቸው ሀቅ እና ምስጢር ያልሆነ ነው ይልቁንስ በዚህች...
View Article“ሙያው ያስከበረኝን ያህል ስላከበርኩት፤ ዛሬ ለብዙ ወጣት ሴት ተዋንያኖች መውጣት ምክንያት ሆኛለሁ”–ዓለምፀሐይ ወዳጆ
በጥበብ ሙያዋ ከፍተኛ አክብሮት የሚሰጣት አርቲስት ዓለምፀሐይ ወዳጆ ከወደ አውስትራሊያ ከሚሠራጨው ሲቢኤስ ራድዮ ጋር ባደረገችው ቃለምልልስ “ሙያው ያስከበረኝን ያህል ስላከበርኩት፤ ዛሬ ለብዙ ወጣት ሴት ተዋንያኖች መውጣት ምክንያት ሆኛለሁ” አለች። በጥበብ ሥራዎቿ አንቱታን ያገኘቸው ዓለምፀሐይ ወዳጆ ከጋዜጠኛ ካሳሁን...
View Article“የአቶ አስራት ጣሴ እስር ፖለቲካዊ እንደምታ ያለው ይመስላል”–አቶ ተክሌ በቀለ
(ፍኖተ ነፃነት) አንድነት ፓርቲ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ድርጅት “አኬልዳማ” በሚል ርዕስ ያቀረበው ዶክመንተሪ ፊልም የፓርቲያችንን ስም ያጎደፈ ነው በሚል የከፈተው ክስ በሂደት ላይ እያለ ዶክመንተሪ ፊልሙ በድጋሚ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን መታየቱን በማውገዝ በአዲስ ጉዳይ መጽሔት የፃፉትን የግል አስተያየት ተከትሎ...
View Articleኢትዮጵያዊነት –”የለህም ይሉኛል፤ እውነት የለሁም ወይ?”
ከመስፍን ነጋሽ (ጋዜጠኛ) (የቀድሞው አዲስ ነገር ጋዜጣ አዘጋጅ) (ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ) ከማንነት ጋራ የተያያዙ ጥያቄዎች፣ ሙግቶች፣ በተቃራኒውም አስቀያሚ ሐሳብ አልባ ስድድቦች ሰሞኑን በርከትከት ብለዋል። ጥያቄዎቹና ሙግቶቹ መኖራቸውን አጥብቄ እደግፈዋለሁ። በእኔ እይታ አብዛኞቹ ምልልሶች ወይም ሙግቶች በመሠረቱ...
View Articleሕወሓት ከመለስ ጋር አብሮ ተቀብሯል –ክፍል 2
ከነፃነት አድማሱ dalul@gmail.com የሰው ልጅን ነፃነት የማይገባው ነፃ አውጪ!! በትግራይ የህወሓት እኩይ ተግባር በቅርብ የተከታተሉት አንድ የሽሬ እንዳስላሴ አዛውንት እንዲህ በማለት በምሬት ይገልፁታል። “ደርግ ሰው ገድሎ በአደባባይ ይፎክር ነበር። ዛሬ ህወሓት ግን ሰው ገድሎ ልቅሶ ይደርሳል” ሲሉ...
View Articleአሜሪካውያን ባለስልጣኖችን ያጃጃለ አለማቀፍ አራዳ፤ በብርሃኑ አስረስ መጽሐፍ መነሻነት
ከክፍሉ ሁሴን ራሱን ካልናቀ እና ጣል ጣል ካላደረገ በቀር ማንኛውም ጎልማሳ የተካበተ፣ሊወሳ እና በታሪክ ሊዘከር የሚችል የሕይወት ልምድ አለው።አንዳንዶች እንዲያውም የራሳቸውን ግለ ሕይወት ብቻ ሳይሆን ጠቅላላ የአንድን ማህበረሰብ ታሪክ በእጅጉ ሊመለከት ከሚችል ሁነት ጋር ባጋጣሚ ይገናኙና የታሪክ ሁነቱ አካል ወይም...
View ArticleHealth: የጨጓራ ህመሜ ወደ ካንሰርነት ተቀይሮ ይሆን? መፍትሄውን ጠቁሙኝ እባካችሁ
ዕድሜዬ 43፣ ፆታዬ ወንድ፣ ስራዬ ደግሞ በግል ስራ የምትዳደር፣ ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ነኝ፡፡ ከልጅነቴ ጀምሮ የተጠናወተኝ ጨጓራ እስካሁን ያሰቃየኛል፡፡ አንቲ አሲድ ሽሮፕና የጨጓራ ክኒኖች ቀለቦቼ ናቸው፡፡ በሳምንት ውስጥ ውስጤ ሳይቃጠል በሰላም የማሳልፋቸው ቀናት ሁለት አይሞሉም፡፡ የጭንቀቴ መንስኤ ግን...
View Articleምኒልክን ብትወቅሱ ማንነታችሁን ትረሱ –ከኃይሌ ላሬቦ (ባለ 51 ገጽ ሰፊ ትንታኔ)
የኔልሶን ማንደላን ለቅሶና ቀብር ሳይ በጣም ተገረምሁ ብቻ ሳይሆን እፍሪቃዊ መሆኑ ራሱ አኰራኝ። ከዚህም ተነሥቼ፣ታሪክን ወደኋላ መለስ ብዬ በኅሊናዬ መስተዋት ቃኝቼ ሳበቃ፣ ጊዜው እንደዛሬ ሁኖ ቢያመችለት ኖሮ፣ እንደሳቸው ሊለቀስ የሚገባ ሰው በአፍሪቃ ምድር ከዚህ በፊት ታይቶ አይታወቅምን ብዬ ራሴን በራሴ ደጋግሜ...
View Articleሕንድ ወደ ሃገሯ የሚገቡ ኢትዮጵያውያንን እና ወደ ኢትዮጵያ የሚጓዙ ዜጎቿን የፖሊዮ ክትባት እንዲወስዱ አዘዘች
(ዘ-ሐበሻ) ሕንድ ወደ ሃገሯ የሚገቡ ኢትዮጵያውያን የፖሊዮ ክትባት እንዲወስዱ የሚያስገድድ ሕግ ማውጣቷ ተሰማ። ፖሊዮ ወይም የልጅነት ልምሻ በቫይረስ ምክንያት የሚነሳ በሽታ ሲሆን፣ አካልን ከማጉደል ባሻገር ህይወት እስከ ማሳጣት ያደርሳል። በሽታውም ቀጥታ የሚያድን መድኃኒትም የለውም። ዘሒንዱ የተባለው የህንድ ጋዜጣ...
View Articleየማለዳ ወግ …በጅዳ አለም የኢትዮጵያውያን አቀፍ ት/ቤት ከትምህርት ጥራት እስከ ባለሙያው ፈተና
ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ ባሳለፍነው ሃሙስ የወላጅ መምህራን ስብሰባ ላይ ስለጅዳው አለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ትምህርት ቤት አስተዳደር ፍትሃዊነት የቅጥር ሂደት እና በትምህርት ጥራቱ ዙሪያ ላይ አንድ በኢኮኖሚክስ ትምህት በከፍተኛ ማዕረግ የተመረቀ ወጣት የሰላ ሂስ አቀረበ። በቀረበው የወጣቱ የዩኒቨርስቲ መምህር...
View Articleአንድ ቁምነገር፤ የብሄራዊ ቋንቋ ያለህ…!!! –ከአቤ ቶኪቻው
በነገራችን ላይ ብሄራዊ ቋንቋ የሚባል ነገር የለንምኮ… አማርኛ ለረጅም ጊዚያት የሀገሪቱ ብሄራዊ ቋንቋ ሆኖ አግልግሏል። አሁን ግን አማርኛ በአማራ ክልል እና በፊደራል አስተዳደሮች (አዲስ አበባ እና ድሬደዋ እንዲሁም ይሁንልን ባሉ አንዳንድ ከልሎች) ብቻ ተውስኖ ይኖር ዘንድ ተፈርዶበታል። ሁሉም ክልሎች ውስጥ የሚኖሩ...
View Articleበሙስና ተጠርጥረው የሚፈለጉት ጌቱ ገለቴ ክስ በሌሉበት እንዲታይ ተወስነ
በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል ተፈልገው በጋዜጣ ጥሪ የተደረገላቸው የ“ጌታስ ኢንተርናሽናል” ከፍተኛ ባለአክሲዮን አቶ ጌቱ ገለቴን ጨምሮ ሌሎች ያልተያዙ ተጠርጣሪዎች፣ በጥሪው መሰረት ባለመቅረባቸው ፍ/ቤቱ ጉዳያቸው በሌሉበት እንዲታይ ሰሞኑን ብይን የሰጠ ሲሆን ችሎቱ የእነ አቶ መላኩ ፈንታን ጉዳይም ተመልክቷል፡፡...
View ArticleHiber Radio: ኢትዮጵያ በቅርቡ የመፈራረስ አደጋ ከተጋረጠባቸው የአፍሪካ አገሮች ተርታ መሆኗ ተገለጸ
የህብር ሬዲዮ የካቲት 2 ቀን 2006 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ<<... ገዢው ፓርቲ እንደ ትላንቱ የተቃዋሚ መሪዎችን አስሮ ወደፊት ያራምደኛል ማለቱን ሕዝቡ የሚቀበለው አይመስለኝም። አቶ አስራት ጣሴን እስር ቤት ሄጄ አግኝቻቸዋለሁ። መንፈሳቸው ጠንካራ ነው።ከተናገሩት ...ይህን መሰሉን የተበላሸ አካሄድ...
View Articleአዲስ አበባ እና ጅማ ሌሊቱን በግድግዳ መፈክሮች ደምቀው አደሩ
ድምጻችን ይሰማ/ሰኞ የካቲት 3/2006 በትናንትናው ሌሊት በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች እና በጂማ ከተማ በርካታ የግድግዳ ላይ መፈክሮች ተጽፈው ማደራቸው ተዘገበ! በጂማ በራሪ ወረቀትም ተበትኗል!!! በአዲስ አበባ ወደአስኮ በሚወስደው መንገድ በጀኔራል ዊንጌትና አካባቢው፣ እንዲሁም በጦር ሀይሎች መስመር እስከ...
View Article