$ 0 0 ባለፈው እሁድ በጎንደር ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የፓርቲው ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በተለይ ለወጣቶች ልብ የሚነካ ንግግር አድርገዋል። በንግግራቸው ከእንግዲህ በኋላ ስለአጼ ቴዎድሮስ እና አጼ ዮሐንስ መዝፈን የሚቻለው እነርሱ የሞቱለትን መሬት አሳልፈን ካልሰጠን ነው” ሲሉ ተደምጠዋል። ቪድዮውን ይከታተሉት። Related Posts:“አጼ ምኒልክ መልካም መሪ…የ35 ሀገራት አምባሳደሮች የሰማያዊ…ሰማያዊ ፓርቲ በብዙ አፈና ታጅቦ…ሰማያዊ ፓርቲ እሁድ ያስመረቀውን…ሰማያዊ ፓርቲ የራሱን ሕገ-መንግስት…