የማለዳ ወግ …በአረብ ሀገራት ያሉ ኢንባሲና ቆንስሎች ድክመት | * አረብ አሰሪዎች ግፍ ፈጽመው የህግ የበላይ አይሆኑም
========================================= * የጎዳን የመብት አስከባሪ ማጣት እንጅ አረቦች ከፍተው አይደለም * አረብ አሰሪዎች ግፍ ፈጽመው የህግ የበላይ አይሆኑም * ሶስት አመት ያለ ደመወዝ አሰሯት፣የመብት አስከባሪ ተገኘና ተከፈላትይህች የምትመለከቷት እህት ከሶስት አመት በፊት ያኔ ”...
View Articleበጎጃምና በጎንደር 19,847 ወጣቶች መታሰራቸው ተገለጸ፤ • በምዕራብ ጎጃምና አዊ ዞኖች 734 የጦር መሣሪያ ተገፏል
ከሙሉቀን ተስፋው የመንግሥትን ፍርሀት መሸሻና መደበቂያ የሆነውን አስቸኳዋይ ጊዜ አዋጅ የቂም መወጣጫ ያደረጉት የብአዴን የወረዳ ባለሥልጣናት አስካሁን በቻግኒ ከፍጠኛ ቁጥር ያለው ወጣት በቀበሌ ጽ/ቤቶች ታጉሮ እንደሚገኝ መረጃዎች አመለከቱ፡፡ ይህ ከፍተኛ ዘግናኝ ድርጊት የፊድራሉ መንግሥት ሪፖርት ካደረገው ውጭ ሆነው...
View Articleየዐማራ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች የቤት ሥራ!
ከሙሉቀን ተስፋው በየቀኑ በርካታ መልዕክቶችን ከተለያዩ ሰዎች እቀበላለሁ፤ በቅርብ የደረሱኝን ሁለት መልዕክቶች ግን መቼም የምረሳቸው አይመስለኝም፡፡ የዐማራ ሕዝብ ነጻነቱን እስኪጎናጸፍ አርፌ እንዳልቀመጥ ያስገድዱኛል፡፡ የዐማራን ሕዝብ ትግል በምችለው አቅም ሁልጊዜም እንድደግፍ የምጠቀምበት ዘዴ የተለያየ ነው፡፡...
View Articleከፍተን ብናየው? ሻአቢያና ኦነግ መስተፋቅር! (አስፋ ጫቦ)
እንደመግቢያ ከፍተን ብናየው? ሻአቢያና ኦነግ መስተፋቅር! ዛሬ ትንሽ መጻፍ የፈለኩት በኦሮሞ ነፃነት ግንባርና (ኦነግ) በኢሳይያስ አፈወርቂ መካከል ያለውን የቆየ ጥብቅ ትስስር በመጠኑ ለመፈተሽ ነው። መነሻ የሆነኝ እንግሊዝ አገር ሎንዶንና አሜሪካ፤ አትላንታ፣ ጆርጂያ የኦሮሞ “ምሁራንና ብሔርተኞች” ያደርጉት ስብሰባና...
View Articleእባካችሁ አናሟርት፤ ማፍረስ በአፍ ይሄዳል –ተሻለ መንግሥቱ
ተሻለ መንግሥቱ (teshalem1@gmail.com) በግዕዝ “ትንቢትሰ ይቀድሞ ለነገር” ይባላል፡፡ አንድ ነገር በእውን ከመፈጸሙ በፊት በትንቢት እንደሚጠቆም ለማስገንዘብ ነው እንዲያ መባሉ፡፡ እናም እውነት ነው የብዙ ነገሮች አፈጻጸም በትንቢት መልክም እንበለው በንግርት ወይም በዘመናዊ ቋንቋ በስድስተኛው የስሜት ህዋስ...
View Articleየኢትዮጵያን ፍላጎት ያልተረዳ መንግስት ኢትዮጵያን ሊመራ አይችልም –ገለታው ዘለቀ
በቅርቡ ፋና ብሮድካስት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ “ኢሕአዴግን” የወከሉት የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናትና ምርምር ምክትል ኃላፊ አቶ በረከት ስምኦን ባቀረቡት ጥናታዊ ፅሁፍ ላይ ጥቂት ለመወያየት ነው የዛሬው አሳቤ። በዚህ የውይይት መድረክ ላይ እኚህ ሰው የተናገሩት ብዙው ነገር ከተለመደው የተለየ ባይሆንም በተለይ...
View Articleትዝታና ቀልድ መሰል እውነታወች (ከይገርማል)
DOWN DOWN – – -! የምን ነጋ ጠባ መጨነቅ ነው! እስቲ አንዳንዴ ፈገግ እንበል! ትናንት በዛሬ: ዛሬ በነገ እየተተካ ህይወት በማያቋርጥ የጊዜ ቅብብሎሽ ሲፈስ ያለፈው በትዝታ የሚታወስ የወደፊቱ ደግሞ በተስፋ የሚናፈቅ ይሆናል:: ጊዜ ጊዜን ሲተካ: ዕድሜ እየገፋ ሲሄድ: የጥንት የጠዋቱን ነገር ማሰብ:...
View Articleከዚህ በላይ ውርደት የለም! –ነፃነት ዘለቀ
ዕለቱ ኅዳር 5 ቀን 2009ዓ.ም ነው፡፡ ቦታው ኮተቤ በሚባለው ሰሜን አዲስ አበባ አካባቢ ሲሆን በመንግሥት የተፈጸመው ድርጊት ደግሞ እጅግ የሚዘገንንና በዓይነቱም የመጀመሪያ ሊባል የሚችል ነው፡፡ እንዲህ ያለው አስነዋሪ ተግባር በዮዲት ጉዲትና በግራኝ አህመድ መፈጸሙ ቢነገር አይደንቅም፡፡ ምክንያቱም እነዚያ ሰዎች...
View Articleቂሊንጦ ማረሚያ ቤትን በማቃጠል ለ23 ታራሚዎች ሞት ተጠያቂ ናቸው የተባሉ ተከሰሱ
– በቃጠሎው ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወድሟል ተባለ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓ.ም. ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት አካባቢ በፌዴራል ማረሚያ ቤት ቂሊንጦ የእስረኞች ማቆያ ቤትን በማቃጠል፣ የ23 ታራሚዎች ሕይወት እንዲጠፋና ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት...
View Articleበአማራና በትግራይ ክልሎች የወሰንና የማንነት ጥያቄ ምላሽ አለማግኘቱ ዳግም ጥያቄ አስነሳ
ከዓመታት ንትርክ በኋላ ለግጭት መንስዔ የሆነው የአማራና የትግራይ ክልሎች የጋራ አዋሳኝ ሥፍራዎችን የመከለልና የማንነት ጉዳይ፣ የመጨረሻ ዕልባት አለማግኘት አሁንም ጥያቄ አስነሳ፡፡ የአማራ ክልል መንግሥት የችግሩን መንስዔ በተመለከተ ግምገማ ተካሂዶ ሁለቱ ክልሎች የጋራ መግባባት መድረሳቸውንና ችግሩን ለመፍታት...
View Articleበወገራ የዐማራ ገበሬዎች ከፍተኛ ድልን ተቀዳጅተዋል፤ –ሙሉቀን ተስፋው
የሰሜን ጎንደር ወገራ ወረዳ የእንቃሽና የጃኖራ ቀበሌ ገበሬዎችን ትጥቅ ለማስፈታት በሚል ትናንት ኅዳር 17 ቀን 2009 ዓ.ም. የተንቀሳቀሰው የወያኔ ወታደር በታጋዮቹ የዐማራ ገበሬዎች ሙት፣ ቁስለኛና ምርኮኛ ሆኗል፡፡ ከቦታው ያነጋገርናቸው የዐማራ የጎበዝ አለቆች እንደሚሉት ትናንት ከሰዐት በኋላ ጀምሮ ጃኖራ ከተባለው...
View Articleፊደል ካስትሮ፦ የኢትዮጵያና አፍሪካ የቁርጥ ቀን ወዳጅ፤ የክፍለዘመኑ ዳዊት –ደስታው አንዳርጌ (ዶ/ር)
ህዳር ፲፯ ቀን ፪ ሺ ፱ ዓ.ም የ፳ኛው ክ/ዘ ካፈራቸው ታላላቅ መሪወች ውስጥ ሁልጊዜም ፍትህና ነጻነት ከሚሹት ጋር በመቆም፤ ሁሌም በትክክለኛው የታሪክ ገጽ በመገኘት ፊደል ካስትሮን የሚስተካከል ማን አለ? ከኒካራጓና ቺሌ እስከ ቬትናም ከፍልስጤም እስከ አልጀሪያ ብሎም ደቡባዊ አፍሪካ ነጻነት ለናፈቃቸው ሁሉ የካስትሮን...
View Articleኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትሩ ነገሪ ሌንጮ ሕወሓቱ ዛዲግ አብርሃ ደኤታ ሆነው ተሾመላቸው
(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ሆነው ለተሾሙት አቶ ነገሪ ሌንጮ ከሕወሓት ሚኒስተር ደኤታ ተሾመላቸው:: የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ደኤታ ሆነው የተሾሙት አቶ ዛዲግ አብርሃ እንደሆኑ መንግስት አስታውቋል:: ሕወሓቱ ዛዲግ የኮምዩኒክርሽን ሚ/ር ደኤታ ሆኖ ከመሾሙ አስቀድሙ በሲቭል ሰርቭስ ሚ/ር...
View Article“ጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎ፣ ሸዋ እያላችሁ የአማራን ማንነት አታዳክሙት”ለሚለው ትችት የጎንደር ሕብረት ሊቀመንበር አቶ አበበ...
(ዘ-ሐበሻ) ትናንት በሚኒሶታ የጎጃም ዓለምአቀፍ ትብብር እና የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ባዘጋጁት የገቢ ማሰባሰቢያ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ በ ክብር እንግድነት የተገኙት የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ሊቀመንበር አቶ አበበ ንጋቱ በተለይ “ጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎ፣ ሸዋ እያላችሁ የአማራን ማንነት...
View ArticleHiber Radio: የአማራ ገበሬዎች ጸረ ሕወሃት የትጥቅ ትግሉን አጠናክረው ቀጥለዋል፣በወገራ ከፍተኛ ድል ተቀዳጅተዋል
የህብር ሬዲዮ ህዳር 18 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የአማራ ሕዝብ ህልውናውን ለማስከበር ነው እየታገለ ያለው ትግሉ በሌሎች አካባቢዎችም ተጠናክሮ መቀጠል አለበት። ከዛ ውጭ ግን አማራ ብቻውን መሞት አለበት ብዬ አላምንም ። ከዚህ ቀደም በኦሮሚያ ተቃውሞውን ተከትሎ ታይቶ የነበረውም የትጥቅ ትግል ተጠናክሮ መቀጠል...
View Articleወደለውጥ የማያመራው የትግላችን ጉዞ መሰናክሎች!
ያልተቃኙ እዉነታወች!! የመጨረሻ ክፍል …………እነ ሌንጮ ባቲ/ለታም የዚሁ በሽታ ፈጣሪዎችና ተጠቂዎች ናቸው:: እነሱ ቅልጥፍ ያለች አማርኛ እያወሩ የኦሮሞ ወጣቶች እንዳይግባቡ አድርገዋል:: አንድ ምሳሌ ልጣል:- ስለአንድ አብሮ አደግ ጎደኛየ ታሪክ ምሳሌየን ላቅርብና ልለፍ:: የልጅነት ጥሩ ወዳጄ የግርማ ጴጥሮስ ኦማጎ...
View Articleአቶ ዮናታን ተስፋዬ የቀረበበትን ክስ ለመከላከል ታዋቂና በከፍተኛ ኃላፊነት ላይ ያሉ ሰዎች በምስክርነት ተጠርተዋል ::
*አቶ በቀለ ገርባና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከማ/ቤት ቀርበዋል፤ ጦማሪና ጋዜጠኛ በፍቃዱ ኃይሉን ያሰረው አካል ሳያቀርበው ቀርቷል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረውና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ዮናታን ተስፋዬ በፌደራል አቃቤ ህግ የቀረበበትን ሽብር ክስ እንዲከላከል የተወሰነበትን ክስ ለመከላከል...
View Articleይድረስ ለአራት አማሮች
ከመኳንንት ታዬ አንድ ማህበረሰብ የኔ የሚላቸው የማህበረስ እሴቶች አሉት ።በቁጥራቸውና በአይነታቸው ብዙ ሊሆኑ ይችላሉ።የነሱ ዝርዝር የማህበረሰቡ አባል ለሆነ ሰው ለማስረዳት መሞከር መሳሳት ነው ብዬ አምናለሁ።ይሁንና ግዜ አርግዞ በወለደው ሰዓት አዲስ የሚ ሆንብኝና አልገባ የሚለኝ ግን ፖለቲካ ነው ።በተለይ ደግሞ...
View Articleኢትዮጵያ- የአማራ ህዝብ የመብት ጥያቄና ( #AmharaProtests) በመንግስት የተወሰደው የኃይል እርምጃ
የኢትዮጵያ መንግስት ‹የጸረ-ሽብር ግብረ-ኃይል› በሽብር ጠርጥሬያቸዋለሁ በሚል 2008 ዓ.ም ሐምሌ ወር መግቢያ ላይ በጎንደር በነበሩ የወልቃይት አማራ ማንነት ጠያቂ የህዝብ ተወካይ (ኮሚቴ) አባላትን ለማሰር በተደረገ እንቅስቃሴ በሁዋላ በአማራ ክልል የተለያዩ ዞኖች ህዝባዊ ተቃውሞዎች በተደጋጋሚ መከሰታቸው...
View Article