ተሻለ መንግሥቱ (teshalem1@gmail.com) በግዕዝ “ትንቢትሰ ይቀድሞ ለነገር” ይባላል፡፡ አንድ ነገር በእውን ከመፈጸሙ በፊት በትንቢት እንደሚጠቆም ለማስገንዘብ ነው እንዲያ መባሉ፡፡ እናም እውነት ነው የብዙ ነገሮች አፈጻጸም በትንቢት መልክም እንበለው በንግርት ወይም በዘመናዊ ቋንቋ በስድስተኛው የስሜት ህዋስ (the sixth sense, telepathy, by intuition, etc.) እንደምንለው አስቀድሞ እየተጠቆመ ሁሉም ማለት ባንችል የተወሰነው በተግባር ሲታይ እናስተውላለን፡፡ ስለዚህም እባካችሁ ኢትዮጵያን […]
↧