========================================= * የጎዳን የመብት አስከባሪ ማጣት እንጅ አረቦች ከፍተው አይደለም * አረብ አሰሪዎች ግፍ ፈጽመው የህግ የበላይ አይሆኑም * ሶስት አመት ያለ ደመወዝ አሰሯት፣የመብት አስከባሪ ተገኘና ተከፈላትይህች የምትመለከቷት እህት ከሶስት አመት በፊት ያኔ ” ህጋዊ” በተባለው የኮንትራት ሰራተኞች ወደ ሳውዲ ከጡት እድሜያቸው ለስራ ካልደረሱት መካከል አንዷ ናት ። ለስራ በተሰማራችበት የምስራቅ ሳውዲ አንድ ትንሽ መንደር […]
↧