ዕለቱ ኅዳር 5 ቀን 2009ዓ.ም ነው፡፡ ቦታው ኮተቤ በሚባለው ሰሜን አዲስ አበባ አካባቢ ሲሆን በመንግሥት የተፈጸመው ድርጊት ደግሞ እጅግ የሚዘገንንና በዓይነቱም የመጀመሪያ ሊባል የሚችል ነው፡፡ እንዲህ ያለው አስነዋሪ ተግባር በዮዲት ጉዲትና በግራኝ አህመድ መፈጸሙ ቢነገር አይደንቅም፡፡ ምክንያቱም እነዚያ ሰዎች አነሳሳቸው በለዬለት ሁኔታ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነበርና፡፡ ለነገሩ ሕወሓትም “ኦርቶዶክስንና አማራን አርቀን መቅበር የትግላችን ማዕከላዊ አጀንዳ […]
↧