ከመኳንንት ታዬ አንድ ማህበረሰብ የኔ የሚላቸው የማህበረስ እሴቶች አሉት ።በቁጥራቸውና በአይነታቸው ብዙ ሊሆኑ ይችላሉ።የነሱ ዝርዝር የማህበረሰቡ አባል ለሆነ ሰው ለማስረዳት መሞከር መሳሳት ነው ብዬ አምናለሁ።ይሁንና ግዜ አርግዞ በወለደው ሰዓት አዲስ የሚ ሆንብኝና አልገባ የሚለኝ ግን ፖለቲካ ነው ።በተለይ ደግሞ የዘመኑ የእኛ ሀገሩ ፖለቲካ ከእግሩ የታየዘ ህፃን ልጅ ያህል ያስፈራኛል ።መመሪያ የለውም ።ሃገር ሙላዱ አይታወቅም ።ሳይንስ […]
↧