(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ሆነው ለተሾሙት አቶ ነገሪ ሌንጮ ከሕወሓት ሚኒስተር ደኤታ ተሾመላቸው:: የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ደኤታ ሆነው የተሾሙት አቶ ዛዲግ አብርሃ እንደሆኑ መንግስት አስታውቋል:: ሕወሓቱ ዛዲግ የኮምዩኒክርሽን ሚ/ር ደኤታ ሆኖ ከመሾሙ አስቀድሙ በሲቭል ሰርቭስ ሚ/ር በአማካሪነት እንደሰሩ ተነግሯል::
↧