DOWN DOWN – – -! የምን ነጋ ጠባ መጨነቅ ነው! እስቲ አንዳንዴ ፈገግ እንበል! ትናንት በዛሬ: ዛሬ በነገ እየተተካ ህይወት በማያቋርጥ የጊዜ ቅብብሎሽ ሲፈስ ያለፈው በትዝታ የሚታወስ የወደፊቱ ደግሞ በተስፋ የሚናፈቅ ይሆናል:: ጊዜ ጊዜን ሲተካ: ዕድሜ እየገፋ ሲሄድ: የጥንት የጠዋቱን ነገር ማሰብ: ያሳለፉትን ህይወት በትዝታ መኖር ይመጣል:: የወጣትነት ዘመን ትውስታ የጭንቀት ማስተንፈሻ: የእንቅልፍ ማጣት ችግር […]
↧