Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ በዲሞክራሲ ቁማር እስከመቼ? -በአሸናፊ ንጋቱ

በአሸናፊ ንጋቱ በስልጣን ላይ ያለው የወያኔ መንግስት የዛሬ 22 ዓመት አንግቦት የነበረውን የዲሞክራሲ መፈክር በማየት ዲሞክራሲ የጠማው የኢትዮጵያ ህዝብ የደስታ ጮቤ በመርገጥ ነበር የተቀበለው፡፡ ነገር ግን ይህ መፈክር ድራማ መሆኑ እየዋል እያደረ ነበር እየተጋለጠ የመጣው። ጮቤ እየረገጠ፤ ትግሉን ተቀላቅሎ መስዋት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስንቶች ሳይኖሩ ሞቱ ስንቶቻችንስ ነን ሳንኖር የምንሞተው? -ጌታቸው ከሰ

ጌታቸው ከሰ/አሜሪካ (መሪ ቃሉን ፋሲል ተካልኝ ከዚህ ዓለም በሞት ለተለየን ከያኔ አብርሃም አስመላሽ ካቀረበው የግጥም መድብል አንዷን ስንኝ ወስጄ ነው የዛሬውን ጹሑፌ ያቀረብኩት ። ግጥሙን በሙሉ ለማንበብ የዘ-ሐበሻን ድሕረ-ገጽ ከፍተው ያንብቡ።) እኔ የዚህ ጹሁፍ አቅራቢ በደርግ ዘመነ መንግሥት በአንድ ጊዜ በአራት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶክተር ቴወድሮስ አድህኖም በእውነት አዝነው ወይስ መስታወቂያ እየሰሩ !!

Gebregziabher Lema /Kitzingen/ የኢትዮጽያ ህዝብ  የሞተበት፤ ያዘነበት፤ ፍትህ ያጣበት ፤የተራበበትና የተሰደደበት ግዜአቶች ቢኖሩም   አሁን ግን እራሳቸው ከሚያደርሱብን ግፍና በደል  በተጨማሪ በባእዳን ሀገራት    ተደፍሮና ተነክቶ የማያውቀው ህዝብ   አሁን ባለው  ስርአት  ታሪካችንንና መንነታችንን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወደ ሳኡዲ አደንዛዥ እጽንና መጠጥን ለማስገባት የሞከሩ ሰዎች ተያዙ ከመካከላቸዉም አንዱ ታጣቂ ተገደለ ተባለና በሰዎቹ...

ምኒልክ ሳልሳዊ ህወሃት የራሱን ሰዎች በጣም ይፈራል፤ከሌላዉ ኢትዮጵያዊ ወገናቸዉ እንዳይገኛኙም በጣም ይጥራል፤ህወሃት ስልጣኑንን ከለቀቀም ከሰሜን የኤርትራ ህዝብና ከትግራይ ዉጪ ያለዉ ኢትዮጵያዊ የትግራይ ተወላጆችን እንደሚያጠቃም ይስፈራራል። ህወሃት የለዉጥ ብስራትን የሚሹ የትግራይ ልጆች ኤርትራ ካለዉ የተቃዋዊ ሐይል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዎድሮስ አድሃኖም ቢያጥቡት የማይጠራ ወያኔ ነዉ (ኤፍሬም ማዴቦ)

ኤፍሬም ማዴቦ የኢትዮጵያ ህዝብና እናስተዳድረዋለን የሚሉት አምባገነን ገዢዎቹ ተስማምተዉና አንዱ ሌላዉን አክብሮ የኖረበት አንድም የታሪክ አጋጣሚ የለም። የእስከዛሬዉ ታሪካችን ምዕራፍ በጥቅሉ ሲታይ ታሪካችን የሚቋጨዉ ህዝብ ተረገጠ፤ ተጋዘ፤ ገዢዎች ደግሞ ረገጡ፤ገዙ፤ አሰሩ፤ አጋዙ እየተባለ ነዉ። አዎ! የኢትዮጵያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መፍትሔው (አበራ ሽፈራው ከጀርመን)

አበራ ሽፈራው ከጀርመን በተለይም ባለፉት 22 ዓመታት በሀገራችን ለተከናውኑት አበይት ችግሮች ሁላችንም እጆቻችንን ወደ ህወሓት እየቀሰርን ለችግሮቻችን መፍትሔ መስጠት አቅቶን ይባሱኑ ለከፍተኛ ስቃይና መከራ መዳረጋችንና፤ መፍትሔውን ከህወሓት እየጠበቅን ለችግራችን መባባስ አስተዋጽኦ በማድረጋችን ችግራችን እየተባባሰ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር አሳዛኝ ዜና

አሳዛኝ ዜና  ዛሬ ከጠዋት 12 ሠዐት በጊዮርጊስ ቤተክርሰትያን በር ላይ አንድ ሲሚንቶ የጫነ ሲኖ ትራክ ባደረሰው አደጋ የአራት (4) ሰው ህይወት ሲያልፍ እንዲሁም ለጊዜው ቁጥራቸው በትክክል ያልታወቀ ሰዎች ቆስለዋል፡ እንዲሁም በእሳት አደጋ በኩል ያለው የቤተክርስቲያኑ በር በአደጋው አንድ ጎኑ ፈርሶአል፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሳኡዲአረቢያ በተመለሱ ዜጎች ላይ የሚፈፀመው በደል አገር ዉስጥም እንደቀጠለ መሆኑን የኢህአዴግ አባላት አጋለጹ

“ከተመላሾቹ መካከል የአክራሪ ፣የኦነግና የግንቦት 7 አባላቶች ስላሉ መዝግባችሁ በአይነ ቁራኛ ተከታተሉዋቸው’’                                                  የመንግስት አመራር አካላት ዋሽንግተን ዲሲ፤ ህዳር 19/2006 (ቢቢኤን) ፦ሳኡዲ አረቢያ ህጋዊ የመኖርያ ፍቃድ የሌላቸውን ዜጎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) “አንድነታችንና እኩልነታችን በኢህአዴግ መቃብር ላይ ይረጋገጣል”አለ

ከትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ አንድነታችንና እኩልነታችን በኢህአዴግ መቃብር ላይ ይረጋገጣል! በህዝብ የተተፋው የኢህኣዴግ ስርአት ። የተለያየ ምክንያቶችን እየፈጠረ ህዝብን በማደናገር የስልጣን እድሜውን ለማራዘም ሲል እንደ አንድ አላማ ይዞ ሲንቀሳቀስ ቆይቷል፣ ይህንንም አላማው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቅርቡ ሪያድ አሚራ ኑራ ዩኒቨርሲቲ በተነሳው ሁከት በአውቶብስ ተጨፍልቃ የሞተችው ነፍሰጡር ኢትዮጵያዊት ምስል ይፋ ሆነ...

ኢትዮጵያን ሃገሬ ከጅዳ በዋዲ በሳውዲ አረቢያ ከእሳት ወደ ረመጥ ያመራው የወገኖቻችን ህይወት አሰቃቂ እና ዘግናኝ በሆኑ አደጋዎች ታጅቦ ግፍ እና መከራው ቀጥሏል:: በቅርቡ ሪያድ አሚራ ኑራ ዩነቨርስቲ በተነሳው ሁከት በአውቶብስ ተጨፍልቃ የሞተችው ነፍሰጡር ኢትዮጵያዊት ምስል ይፋ ሆነ። ከአስራ ስምንት ዓመት በታች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሚኒሶታዉ ደብረ ሰላም መድሃኒዓለም ቤተ ክርስቲያን የወያኔ እጅ መንሻ አይሆንም

ከወንድሙ በላይነህ (ሚኒሶታ) ሰሞኑን ከማቀርባት እህቴ ጋራ ጨዋታ ጀምረን ሳዉዲ አረቢ በወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ሥላለዉ ስቃይና መከራ ስናወራ እህቴ ቆጣ ብላ፦ አይ እኛ ስለነሱ መከራ ልባችን እዬደማ ተጨናንቀናል፤ ሌሎች በቤተክርስቲያናችን ላይ ከሚዶልቱ ሰይጣኖች ጋር ዛሬ ተጋጭቸ መጣሁ አለችኝ፦ የምን ግጭት ስላት...

View Article

ከቤሩት የተሰማ አሰቃቂ መረጃ (ይህን ቪድዮ ከ18 ዓመት በታች የሆኑ እንዲያዩት አይመከርም)

ወደ ዘ-ሐበሻ ዝግጅት ክፍል በፌስቡክ የግል መልዕክት አንድ እህት ብታነጋግሩኝ አሳዛኝና ማንም ያልዘገበው መረጃ ቤሩት ውስጥ የተፈጸመ አቀብላችኋለሁ አለችን። ፈቃዳችንን ገልጸን ስልኳን ተቀብለን ወደ ቤሩት ደወልንላት። አነጋግርናት። ሌሎችንም እንዲሁ አንጋገርን። ከዚያም የሚከተለው አሳዛኝ መረጃ እንዲህ ተቀናበረ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቃን ሊባል የሚገባው ሥርዓት (ዮናስ አዲሱ ቱፋ)

ዮናስ አዲሱ ቱፋ / ከጀርመን በየትኛውም ታሪካችን በህወሓት/ኢህአዴግ ዘመን ኢትዮጵያውያን እንደተዋረድን መቼም ተዋርደን አናውቅም ።  ሊያውም በዚህ ዓለም በሰለጠነችበት ዘመን የአገሬ ህዝቦች ለስደት የተዳረግንበት፣ በልዩ ልዩ አገራት ለችግር የተዳረግንበት፣ ጥቂቶች አይን ባወጣ ብዝበዛ ውስጥ የተሳተፉበት፣ የህዝቦች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማን ነው የተዋረደው? (ይሄይስ አእምሮ)

ይሄይስ አእምሮ ከጥቂት ሣምንታት ወዲህ በተለይ የኢትዮጵያን የወያኔ መንግሥት በሚቃወሙ የሚዲያ ማዕከላት ዘንድ ዋና መነጋገሪያ ሆኖ የሚገኘው በሳዑዲ የኢትዮጵያውያን መንገላታትና መሰቃየት እንዲሁም ከኢሰብኣዊነትም በወረደ ሁኔታ በግፍ መጨፍጨፍ ነው፡፡ ዜጎቻችን በአካፑልኮ ቤይ የመዝናኛ ሥፍራ ሲንሸራሸሩ ከርመው የመጡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የስብሰባ ጥሪ በኔዘርላንድ ነዋሪ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን በሙሉ

አ ምስተርዳም/ኔዘርላንድ      Related Posts:ሌባ ተይዞ ዱላ ይጠየቃል? በሆላንድ…“ሁለቱም ባዶዎች…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁደብረ ዘይትና አባ ማትያስ (ቀሲስ…ጎጃም አዘነ – ክየጐንቻው!

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኛ ነገር፡ ክፍል 20፤ ሰይፋችንን አጥተነው፤ ሰልፋችንንም ልንቀማ ?? (ከተክለሚካኤል አበበ )

ከ ተክለሚካኤል አበበ የሳኡዲ ግፍና የኛ ሰልፍ፤ እንደመግቢያ፤ የፋና ነገር ፋና፤ ኢትዮጵያዊ ካናዳዊት ነች፡፡ ቆንጆ ነች፡፡ እሱዋ እንደምትለው ከሆነ ፖለቲካ አትወድም፡፡ በአባይ ቦንድ ሽያጭና በመሰል የመንግስት መርሀ ግብር ዝግጅቶች ላይ ግን ቀድማ የምትገኝ ጎበዝ ነች፡፡ በውጭ አገር የሚገኙ ተቃዋሚዎች መፈክር ይዘው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ የአብርሃ ደስታ በፌስቡክ ላይ የተለቀቁ ምርጥ ጽህፎች

ትናንትና ዛሬ! ——————– በሑመራ ከተማ ከሚገኘው አንድ ባንክ በሚልዮን የሚቆጠር ገንዘብ ለማጭበርበር ወይ ለመዝረፍ ሞክረዋል ወይ ወስደዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሰዎች ለማእከላዊ ምርመራ ወደ አዲስ አበባ መወሰዳቸው ሰማሁ። የሑመራና አከባቢው ፖሊስ እንደሚለው ባንክ የዘረፉ ወይ ለመዝረፍ የሞከሩ ግለሰቦች የዴ.ም.ህ.ት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶክተር ያዕቆብ ሀይለማርያም የአንዱአለም አራጌ መፅሀፍ ሲመረቅ ያስተላለፉት መልዕክት (ቪድወ )

Related Posts:ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ለብሔራዊ ምክር ቤትአቶ ኩማ ደመቅሳ በአቶ ድሪባ ኩማ…ይድረስ ለሀይለማርያም ደሳለኝ –…Video: የአንዱአለም አራጌ ታሪክ…የ255ቱን የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚዎች

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትምህርት ተቌማት የእውቀት ወይስ የፖለቲካ ሜዳ!?

ከቅዱስ ዮሃንስ   ትምህርት ዜጎችን ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ በመቅረጽ ለራሳቸው፣ ለማህበረሰባቸውና ለሃገራቸው ጠቃሚ ዜጋ እንዲሆኑ የሚያግዝ የእውቀት ማሸጋገርያ ስልት ነው፡፡ ዛሬ በስልጣኔ የገሰገሱ የአለም ሀገራት የዕድገታቸው ዋነኛ መነሻ ትምህርት ምርምርና የቴክኖሎጂ ሽግግር ነው። ግብርና፣ ኢንዱስትሪ፣ የአገልግሎት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እስራኤል ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ 60ሺህ አፍሪካውያንን ከሃገሬ አስወጣለሁ አለች

ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የተሰራጨው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንዳስነበበው እስራኤል ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ 60ሺህ የሚጠጉ አፍሪካውያን ስደተኞችን ከሃገሯ እንደምታስወጣ ያስታወቀች ሲሆን በህገወጥ መንገድ በሊቢያ የሚኖሩ ከ120 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ደግሞ ወደ ሃገራቸው ይመለሳሉ ተብሏል፡፡ የእስራኤል ካቢኔ (በአንድ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live