↧
አሳዛኝ ዜና ዛሬ ከጠዋት 12 ሠዐት በጊዮርጊስ ቤተክርሰትያን በር ላይ አንድ ሲሚንቶ የጫነ ሲኖ ትራክ ባደረሰው አደጋ የአራት (4) ሰው ህይወት ሲያልፍ እንዲሁም ለጊዜው ቁጥራቸው በትክክል ያልታወቀ ሰዎች ቆስለዋል፡ እንዲሁም በእሳት አደጋ በኩል ያለው የቤተክርስቲያኑ በር በአደጋው አንድ ጎኑ ፈርሶአል፡፡