Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለሳኡዲው ባለሃብት ሼክ መሃመድ ሁሴን አላሙዲ “ዝምታን” ለምን መረጡ?

ከዘላለም ገብሬ (ጋዜጠኛ) የተከበሩ ሼክ መሃመድ ሁሤን አላህሙዲ ክብረቴ ይድረስዎት እያልኩኝ በአሁን ወቅት ባለው አንገብጋቢ እና አሰቃቂ በሆነው ጉዳይ ላይ ምላሽዎን ቢሰጡኝ ብዬ ይህችን አጭር ደብዳቤ ለእርስዎ እና እንዲሁም ለወኪሎችዎ እንዲደርስዎ በማለት ከልቤ ያለውን ሃሳብ ልጠይቅዎት ወደድኩኝ ፣ እኔን በውል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: አመለ ሸጋው ጊግስ “40 ዓመት ካለፈኝ በኋላም ኳስ እጫወታለሁ”ይላል

ከዳዊት በጋሻው በርካታ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ዕድሜ ያቸው ከ30 በላይ ሲሆን፤ ብቃታቸው እየወረደ ከእግር ኳሱም ለመገለል የቀረቡ ይመስላቸዋል። በተለይ 35 ዓመት የሆናቸው ተጫዋቾች ችሎታቸው እየቀነሰ አስተዋጽኦአቸው እየቀነሰ ሲሄድ ይስተዋላል። የማንቸስተር ዩናይትዱ ባለ ግራ እግር አማካይ ግን የእዚህ ሰለባ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: በወሲብ ወቅትም ሆነ በሌሎች ምክንያቶች ሴቶች በማህፀን ቲቢ እንዳይጠቁ ምን አይነት ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል?

የማህፀን ቲቢ ጉዳይ - የማህፀን ቲቢ ልክ እንደ ማህፀን ካንሰር የመዛመት ፍጥነቱ ከፍተኛ ነው - በወሲብ ወቅትም ሆነ በሌሎች ምክንያቶች ሴቶች በማህፀን ቲቢ እንዳይጠቁ ምን አይነት ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል? - የማህፀን ቲቢ ለመካንነትም ሆነ ለወር አበባ መዛባት ዋናው ተጠያቂ እንደሆነስ ያውቃሉ? ቢ (ቲብርክሎሲስ)...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ …የጅዳ ሸረፍያ እስከ መካ ሽሜሲ የተሰማው የወገን ዋይታ … !

ነቢዩ ሲራክ ፈታኙን ወቅት ለማለፍ …        የሳውዲ የምህረት አዋጅ አልቆ በሪያድ መንፉሃ ላይ አለምን ያሳዘነ ሰቆቃ ተፈጸመ …ስጋት ነግሶ ፣ ኑሮ ከብዶን ጨንቆን ጠቦን ከርመናል ! በዚህ ክፉ ቀን ወገን ወገኑን ለመርዳት ደፋ ቀና በማለቱ ረገድ የሃገሬ ልጅ ከጫፍ እስከ ጫፍ በቁጭት ስሜት ሲንቀሳቀስ የፖለቲካው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግስት ነን ብላችሁ፤ አገር እያስተዳደራችሁ እንደሆነ ለምትቆጥሩ ግን ሞራል ለሌላችሁና ሀላፊነት ለማይሰማችሁ የሀገራችን...

ከመልካም ብሥራት ማርም ሲበዛ ይመራል ይላሉ አበው፡፡ ውሸታችሁ፤አስመሳይነታችሁ፤ ወሰን ያጣው በቀለኝነታችሁ፤ አቅመቢስነታችሁ፤ ዘረኝነታችሁ፤ ሙሰኝነታችሁ….ኧረ ስንቱ የናንተ ነገር ተዘርዝሮ ያልቃል? በዛ፤ መረረንም፡፡ መንግስት ህዝብን ወክሎ የአንድን ሀገር ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ የሚመራ ተቋም ሆኖ በእንቅስቃሴዎቹ ሁሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የብኣዴን እና የኦሕዴድ መኮንኖች ከሰራዊቱ ሊቀነሱ መሆኑ ታወቀ

በሰራዊቱ ውስጥ አለመተማመን ነግሷል፤ የሕወሃት ጄኔራሎች ፈርተዋል ምንሊክሳልሳዊ- በሰራዊቱ ውስጥ የተነሳውን ሕገመንግስታዊ ጥያቄ ተከትሎ የቀድሞ የኢሕዴን እና የኦሕዴድ ባለስልጣናት ከመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ እንደሚቀነሱ ውስጥ አዋቂ ምንጮች ጠቁመዋል:: በየቀኑ ለስብሰባ የሚቀመጠው ሕወሓት መራሹ የጄኔራል መኮንኖች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አረሙ ወያኔ በዬትኛውም መስፈርት ኢትዮጵያዊነትን የመቀማት ሞራሉም ሆነ አቅሙም የለውም ~~~ በጣም በእርግጠኝነት።

ከሥርጉተ ሥላሴ 01.12.2013   (ሲርጉት) ጥሪው የማህጸን ነበር። ምላሹም የዕትብት ሃዲድነት ነበር። ጤና ይስጥልኝ ሞገደኛው ተክሌ እንደምን ሰነበትክ? ደህና ነህ ወይ? የብዕር አጣጣልህ እንደ አቤ ቶኬቻው ውብ ስለሆነ ለረጅም ጊዜ እያደንኩ አነባለሁ። ጠረባህንም አክሎ። በጠረባህ ዙሪያ አንድ ቀን የምለው ይኖረኛል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የታሰሩት ኮሚቴዎች እንዲፈቱ ለመጠየቅ የጠሩት የዚያራ ፕሮግራም በሰላም ተጠናቀቀ

ስኬታማው የዚያራ ፕሮግራም በሰላም ተጠናቀቀ! ህዝበ ሙስሊሙ ለመሪዎቹ አጋርነቱን፣ ለዓላማው ፅናቱን ዳግም አረጋገጠ!!! እሁድ ሕዳር 22/2006 ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው፦ ህዝበ ሙስሊሙ በግፍ ለታሰሩት መሪዎቹ ያለውን ፍቅርና አጋርነት የገለጸበት የዛሬው ‹‹ኑ! ለመሪዎቻችን በዚያራ አጋርነታችንን እናሳይ!››...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግለሰብ መብት ካልተከበረ የማንም መብት ሊከበር አይችልም የአንድን አገር ህዝብ የማይለወጠው የጋራ ማንነቱ ዜግነቱ ነው

ከምኒልክ ሳልሳዊ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች የግለሰቦች ጥርቅም እስከሆኑ ድረስ ኦነግ፣ ኦብነግ፣ ግንቦት ሰባት፣ ጽንፈኛ፣ አሸባሪ፣ ኪራይ ሰብሳቢ፣ ተላላኪ፣ ኒዮ ሌንራል፣…….የሚባሉት መለጠፊያዎች እየተሰጧቸው አሳራቸውን የሚበሉት ‹‹ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች›› ናቸው፡፡ ምንም ያህል ልዩነት ቢኖረው የአንድን አገር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የምስራቅ ኢትዮጵያ ፖለቲካ (ተመስገን ደሳለኝ)

(ተመስገን ደሳለኝ) ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ …አውሮፕላኑ ቅዳሜ ጠዋት ሶስት ሰዓት ላይ ድሬዳዋ አየር ማረፊያ ደርሶ ከተርሚናሉ ስወጣ፣ ተጠራጥሬ ሰዓቴን ተመለከትኩ፤ የድሬ የጠዋት ፀሐይ ከተለመደው ንዳዷ ጋር የአዲስ አበባን የቀትር መራራ ፀሀይን ታስከነዳለች፤ እናም አጥበርባሪ ጨረሯን ያለምህረት ስትለቅብኝ፣ ጓደኛዬ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወደ ቂሊንጦ እስር ቤት የተደረገ ጽናታዊ ጉዞ (ከ ጻድቅ አህመድ )

ከ ጻድቅ አህመድ   በሺዎች የሚቆጥሩ ተሳትፈዉበታል የህወሃትን ማስፈራራትና ማፈራራት ችላ በማለት በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ዛሬ ገና ጎሕ ሳይቀድ ወደ ቂሊንጦ ወህኒ ቤት ተመሙ። የታሰሩትን የሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎችንና ሌሎችን የሕሊና እስረኞችን በመጠየቅ ህዝባዊ እንቢተኝነትንም አሳዩ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ሴትን ልጅ ስቀርብ አልረጋጋም፤ በጣም እፈራለሁ፤ ምን ይሻለኛል?

ውድ የዘ-ሐበሻ የ እንመካከር አምድ አዘጋጅ፡ ዛሬ ችግሬን ይዤ ብቅ ብያለሁና እንደማታሳፍረኝ ተስፋ አደርጋለሁ። በጣም የዓናፋርነትና የድብቅነት ባህሪይ አለብኝ። ሰዎች ምን ይሉንኛል ብዬ ስለምፈራ የምገልገውን ነገር መጠየቅ አልችልም። ሴት ልጅ ለመቅረብ ዳገት ስለሚሆንብኝ አሜሪካን ሃገር ከመጣሁ ጊዜ ጀምሮ ሴክስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ አገዛዝ ላቀረበው የ“እንደራደር” ጥያቄ ከግንቦት 7 የተሰጠ ምላሽ

ለድርድሩ የግንቦት 7 ምላሽ፡ ወያኔ ኢትዮጵያ ዉስጥ የገነባዉ ሥርዓት በከፍተኛ ችግሮች የተወጠረ ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የመሪው ሞት በወያኔ መሀል ያስከተለው ቀውስ፤ የሕዝብ ሁለገብ ትግል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበት መሄድ የፈጠረበት ስጋት እና ምርጫ በደረሰ ቁጥር የሚደርስበት ጭንቀት መጨመር ተደማምረው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፈይሳ ጃታ… ብሄራዊ ውርደትን ያልተቀበለ ጀግና

ተራኪ – ተስፋ ጥ ዑመ-ልሣን ጸሃፊ – ዳዊት ከበደ ወየሳ ሰሞኑን ስለብሄራዊ ውርደት ብዙ ይባላል። ብዙ ስለሚባለው ነገር መልሼ ከማውራት ይልቅ፤ አንድ ሰው ላስተዋውቃቹሁ። ፈይሳ ጃታ ይባላሉ። ሀረር ውስጥ ለብዙ አመታት የኖሩ ናቸው። ጣልያን የጫነብንን ብሄራዊ ውርደት ያልተቀበሉ፤ የሱማሌ ወረራን ተከትሎ የመጣውን...

View Article

የሳዑዲ አረቢያው የወገን ችግር እና መፍትሔው (ሊያደምጡት የሚገባ ውይይት)

በሳዑዲ አረብያ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን በፀጥታ ኃይላት ከፍተኛ እንግልት እንደደረሰባቸዉ እና አሁንም በዚሁ ችግር ዉስጥ ያሉ ዜጎች ጥቂት እንዳልሆኑም እየተነገረ ሲነገር ቆይቷል። የጀርመን ድምጽ ራድዮ የእንወያይ ዝግጅት በሳዑዲ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያንን ላይ ስለደረሰዉ ችግር አጠቃላይ ገጽታ እና በወቅቱ ዜጎችን ለመርዳት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ምስኪኑ ኤስፓኞል –በባርሴሎና

በካታሎኒያ የሚታተሙት አራቱን ጋዜጦች ማንበብ ለኤስፓኞሉ አሰልጣኝ ሃቪዬር አጊሬ ደስታን አይሰጥም፡፡ በየዕለቱ ከቢሯቸው ተቀምጠው ጋዜጦቹን ሲያነቡ ይበሳጫሉ፡፡ ከገጽ ገጽ እያገላበጡ የሚያተርፉት ንዴትን ብቻ ነው፡፡ የአጊሬ ጥያቄ ሌላ ነው፡፡ በግዙፍ ክለብ ጥላስር ሆነው በጋዜጦች አለመታየታቸው አያሳምናቸውም፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የብሔራዊ ዕርቅ ጥያቄና ፈተናዎቹ በኢትዮጵያ (ክፍል ሁለት) በዳዊት ተሾመ

በዳዊት ተሾመ (dawit-teshome@hotmail.com) 4. የብሔራዊ ዕርቅ ፈተናዎችና የመፍትሄ አቅጣጫዎች በኢትዮጵያ የብሔራዊ ዕርቅ ፈተናዎች የሚመነጩት ስለ ብሔራዊ ዕርቅ ባለን ግንዛቤና እኛ ከለንበት ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር ለመቃኘት በምናደረገው ጥረት ውስጥ ነው:: በኢትዮጵያ ውስጥ ስለ ብሔራዊ ዕርቅ ሲነሳ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቃሊቲ፣ በቂሊንጦ፣ በዝዋይ እና በአ.አ ማዕከላዊ እስር ቤቶች ውስጥ የሚገኙ የ528 ፖለቲካ እስረኞችን ስም ዝርዝር ይፋ...

(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በቃሊቲ፣ በቂሊንጦ፣ በዝዋይ እና በአዲስ አበባ ማ ዕከላዊ እስር ቤቶች ውስጥ የሚገኙ የፖለቲካ እስረኞችን ስም ዝርዝር ይፋ አደረገ። ግንባሩ ባሰራጨው መረጃው በአሁኑ ወቅት በርካታ የፖለቲካ እስረኞች መኖራቸውን አጋልጦ የ528ቱን ስም ይፋ አድርጓል። እነዚህ የፖለቲካ እስረኞች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወዳገራቸው የመመለስ ግዴታው የህወሃት/ኢህአዴግ ነው! ግልጽ ደብዳቤ ለሚኒስትር ቴድሮስ አድሃኖም...

  ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ኅዳር 23፣ 2006 ዓም ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወዳገራቸው የመመለስ ግዴታው የህወሃት/ኢህአዴግ ነው! ግልጽ ደብዳቤ ለሚኒስትር ቴድሮስ አድሃኖም ገ/የሱስ ለዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ገብረየሱስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ሚኒስትር ቴድሮስ አድሃኖም፤...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እንደራደር —–ተደናግሮ ለማደናገር (ሙሉጌታ አሻግሬ)

ሙሉጌታ አሻግሬ / mulugetaashagre@yahoo.com የሕዝብ ትግል ማለት ለሕዝብ ጥያቄ እና ብሶት ምላሽ ለመስጠት ብሎም ዘላቂ መፍትሄ ለማግኘት የሚደረግ የመስዋዕትነት ሂደት ማለት ነው። ከቅርብ ግዜ ወዲህ በኢትዮጵያ አገር ወዳዶችና የፍትህ ናፋቂ ዜጎች ህልውናው የተረጋገጠው የግንቦት 7 የፍትህ፣ የነፃነትና...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>