Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለሰማያዊ እና አንድነት ፓርቲ ድጋፍ ለማሳየት ነገ በዋሽንግተን ዲሲ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠራ

(ዘ-ሐበሻ) በአሁኑ ወቅት በሃገር ውስጥ ትግልጉልህ ሚና እየተጫወቱ ላሉት የሰማያዊ ፓርቲ እና የአንድነት ፓርቲን ለመደገፍ እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ ካለማቋረጥ እየተፈጸመ ያለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት ለአለም ሕዝብ እና ለአሜሪካ መንግስት ለማሳወቅ ነገ ማክሰኞ ሴፕቴምበር 3 በዋሽንግተን ዲሲ የሰላማዊ ሰልፍ ተጠራ።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰማያዊ ፓርቲ ላይ የተወሰደውን ህገ-ወጥ ርምጃ አጥብቀን እናወግዛለን!!! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ (አንድት)...

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ (አንድት) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ነሐሴ 26 ቀን 2005 ዓ.ም ሰማያዊ ፓርቲ የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ የተወሰደበትን ሕገ-ወጥ ርምጃ አጥብቀን የምንቃወም ሲሆን፤ ይህንን የፈፀሙ አካላትም በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርቡ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በመንግስታዊ ውንብድና ትግላችን አይገታም! ሰማያዊ ፓርቲ

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ሰማያዊ ፓርቲ ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም. ባካሄደው ታላቅ ሕዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ ለመንግሥት ያቀረባቸው ጥያቄዎች አስፈላጊው ምላሽ እንዲሰጣቸው በመጠየቅ ይህ ካልሆነ ግን ከሦስት ወር በኋላ ተቃዉሞውን ከፍ ባለ ደረጃ እንደሚያቀርብ በመጋለፅ ሰልፉን አጠናቋል፡፡ ለተነሱት ጥያቄዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከመንግስት የቤቶች ግንባታ ጀርባ ያለው ትክክለኛ ዓለማ ሲገለጥ

ግርማ ሠይፉ ማሩ ሰሞኑን ከፀረ አሸባሪነት ህግ በማስቀጠል የአዲስ አበባን ከተማ ነዋሪን በተለ ሲያምስ ከርሞ አሁንም በማመስ ላይ ያለው የመኖሪያ ቤት ጉዳይ ነው፡፡ በእዲስ አባባ የመኖሪያ ቤት ችግር እንዳለ አሌ የሚባል አይደለም፡፡ ይህ ችግር እዚህ እንዲደርስ ደግሞ ዋናው ተዋናይ መንግሰት እንደሆነ መዘንጋት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: በኩዌት ያለው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሳንባ በሽተኛ ዜጎቹ ተጨናንቋል መባሉ ባለስልጣናቱን አስቆጣ

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ<<...የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ አባሎችና አመራሮች ቁጥራቸው ከመቶ በላይ ነው። የመንግስት ሰልፍ ካለቀ በሁዋላ የተወሰኑት ተለቀዋል።በታሰሩበት ወቅት ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ ተደብድበዋል፣ ሴቶቹ ሳይቀር ቱቦ ውስት አስገብተው ጭቃ ላይ አድርገው ደብድበዋቸዋል።ሞራላቸውን ለመንካት ለመናገር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአብዮቱ የምፅአት ቀን ምልክቶች! –ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ‹‹በአፍሪካ ትልቁ አምባገነን›› የሚል ተቀፅላ የተሰጣቸው የሊቢያው ኮሎኔል መሀመድ ጋዳፊ እና የግብፁ ሆስኒ ሙባረክ በህዝባዊው እምቢተኝነት ከስልጣን መነሳታቸው በመሰል አገዛዞች ስር ያደሩ ሕዝቦችን ለለውጥ ማነቃቃቱ የሚጠበቅ ነው፡፡ በተለይም ከራሳቸው መንግስት ተኳርፈው አስተማማኝ የዲሞክራሲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ12 ሚሊዮን ብር ወሬ: መንግስት ይህን ዘገባ በአዋሽ ባንክ ዙሪያ ለምን ማቅረብን ፈለገ?

መንግስታዊ ሚድያዎች በአዋሽ ባንክ ዙሪያ ዘመቻ የጀመሩ ይመስላል። መቼም ስም መስጠት ስለምንወድ በተለምዶ በሃገራችን የኦሮሞዎች ባንክ ተብሎ የሚፈረጀው አዋሽ ባንክን በሚመለከት በምርመራዊ ጋዜጠኝነት ያገኘነው መረጃ ነው በሚል “ልዩ የምርመራ ዘገባ የአዋሽ ባንክ ፕሬዚዳንቶች የ12 ሚሊዮን ብር ብድር ጉዳይ አነጋጋሪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሙስናው ጉዳይ –ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)

ክንፉ አሰፋ በተንጣለለ ቪላ ውስጥ ከበድ ያሉ እንግዶች “ጸዳ” ባሉ ምግብና መጠጦች እየተስተናገዱ ነው። ታዋቂ ግለሰቦች፤ ባለስልጣናት እና አርቲስቶች የቀረበላቸውን ብፌ በልማታዊ ወጋቸው እያወራረዱ ሳሉ አንድ እንግዳ ነገር በመሃላቸው ተከሰተ። ሞቅ ባለው የአይቴ ነጋ ገብረእግዚአብሄር ድግስ ላይ ያልተጋበዙ ሁለት ሰዎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሃማኖት ተቋማት ጉባኤ ሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ አስፈላጊ ነበር??? (በይበልጣል ጋሹ)

በይበልጣል ጋሹ ይህ ጉባኤ በዋናነት የተቋቋመው ለአገር ሰላምና በእምነት ተቋማቸው ለሚያስተዳድሩት ህብረተሰብ(የእምነት ተቋም) ደህንነት እንጂ ለመንግሥት ወይም ለአንድ የፖለቲካ ድርጅት አይደለም። በተለይ ደግሞ ይህ ጉባኤ በእምነት ትቋማት መካከል አለመግባባት እንዳይፈጠር እና ወደ አልተፈለገ ግጭት/እሰጣ ገባ/ ውስጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰላማዊ ትግል በካዮች እና መከላከያ ምክሮች! (ግርማ ሞገስ)

ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ማክሰኞ ነሐሴ 28 ቀን 2005 ዓ.ም. (Tuesday, August 03, 2013)   (ግርማ ሞገስ) ህውሃት (መንግስት) ህዝብን የሚገዛበት የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ አቅሙ ከሰማይ የሚወርድለት ወይንም በተፈጥሮው ከውስጡ የሚንጠፈጠፍለት ሳይሆን ከህዝብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ

ዝርዝሩን ወደ በኋላ እንመለስበታለን ….. Related Posts:ሗይት ሐውስ ደጃፍ በተደረገ ሰልፍ…በአዲስ አበባ የተደረገውንና…አፈና ያላንበረከከው የአርባምንጭ…አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ…የየፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ደረቅ ራዕይ”–“ደረቅ ትግል”

ሚኪያስ ሙሉጌታ ግዛው ከኖርዌ ሠማይ ጠቅስ ሕንፃዎች ተደርድረዋል ይባላል። ሠፊው ጎዳና የሠማዩን አድማስ አቋርጧል ይባላል። ወንዙ ተገድቦ ውሃው ተንጣሎ ተኝቷል ይባላል። ማዶ ከተራራው ሥር ዘመናዊ የእርሻ ልማት ይታያል ይባላል። የእድገቱ አሃዝ ጨምሮ የሕዝቡ ኑሮ መሻሻሉን የሚዘግብ ዶኩሜንተሪ ፊልም በቴሌቪዥን ይታያል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ልማት ምንድነው? እውን የወያኔ መንግሥት ልማታዊ ነው? (ታደሰ ብሩ)

ከታደሰ ብሩ “ሰላም ምንድነው?” በሚል ርዕስ ለፃፍኩት መጣጥፍ ከደረሱኝ በርካታ አስተያየቶች ውስጥ “በነካ እጅህ ልማት ምን  ማለት እንደሆነ ብትገልጽልን” የሚለው ጥያቄ ለዚህ ጽሁፍ ምክንያት ሆኗል። ከአሰልቺ የወያኔ ካድሬዎች ክርክሮች አንዱ “ልማታችን፣ ልማታችን” መሆኑ የማውቀውና በራሴም ላይ ከተራ ማሰልቸት በላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ መስቀል ከሰማይ ወረደ መባሉ አነጋጋሪ ሆኗል

(….ከሰማይ ወረደ የተባለውን መስቀል ይዘው)(ዘ-ሐበሻ) “ገላን ጉራ ፈለገ ግዮን ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ብርሃን የተሞላ መስቀል ከሰማይ ወረደ” በሚል እየተወራ ያለው ዜና በኢትዮጵያ ዋነኛ መነጋገሪያ መሆኑ ታወቀ። ከአዲስ አበባ የመጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በገላን ጉራ ፈለገ ግዮን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ይቅርታው ተቀባይነት እንዳላገኘ የሚገልጽ ደብዳቤ ከፍትህ ሚኒስቴር ደረሰው

በፋኑኤል ክንፉ (ሰንደቅ ጋዜጣ) በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ለፍትህ ሚኒስቴር በይቅርታ እንዲፈታ ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት አለማግኘቱን ከፍትህ ሚኒስቴር በደብዳቤ እንደተገለፀላቸው ባለቤቱ አስታወቁ። የጋዜጠኛ ውብሸት ባለቤት ወይዘሮ ብርሃኔ ተስፋዬ ለሰንደቅ እንደገለጹት፤ “ባለፈው ማክሰኞ ዕለት...

View Article


Art: የዘመኑ ቀልብ ቀልባሽ ድምጻዊያኖች

በተስፋሁን ብርሃኑ ዘመናዊ ሙዚቃ በኢትዮጵያ ከተጀመረ አራት አስርት ዓመታትን አሳልፏል፡፡ በነዚህ ዓመታት በርካታ ዘመን አይሽሬ ድምፃውያን በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ነግሰውበታል ዘመን አይሽሬ ከሚባሉት ድምፃውያን በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ ድምፃውያን መካከል ጥላሁን ገሠሠ፣ ሚኒሊክ ወስናቸው፣ መሀሙድ አህመድ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኤርያልን የገደለው!!!! ………

(ቴዲ ከአትላንታ) ኤርያል ካስትሮ ከአስር ዓመት በፊት ሶስት አሜሪካውያን ወጣት ሴቶችን አፍኖ ቤቱ አስቀመጠ። ለ 10 ዓመት ያህልም የፈለገውን እያደረገ ሲያሰቃያቸው ኖረ። ዋጋ የማይተመንለትን ወጣትነታቸውን ወሰደባቸው (ሰረቃቸው)፣ በዚያ ጨለማ በምድር ቤቱ ውስጥ አስቀምጧቸው አስር ዓመት ያህል ሲቆዩ ፣ እንወጣለን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ቀጣዩ ፕሬዚዳንት ኦሮሞ ሙስሊም ይሆናል የሚል ግምት አለኝ”–የፓርላማው አባል አቶ ግርማ ሰይፉ

ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ የፓርላማ አባል የሆኑት የተከበሩ ግርማ ሰይፉ ከሎሚ መጽሔት ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አውግተዋል፡፡ ዘ-ሐበሻ ለአንባቢዎች ግንዛቤ እንደወረደ አስተናግዳዋለች። ሎሚ፡- የዘንድሮው ፓርላማ ምን ይመስል ነበር; ግርማ፡- ባለፈው አንድ ጋዜጣ ጠይቆኝ ነበረ፤ እንዴት ነበር ሲለኝ አሠልቺ ነው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፖሊስ 4 የአንድነት አባላትን በአዳማ በማሰር የሚበትኑትን ወረቀት ነጠቀ

አንድነት ፓርቲ እያደረገ ያለውን የሰላማዊ ትግል በመቀጠል የፊታችን እሁድ በአዳማ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ መጥራቱ የሚታወስ ሲሆን ለዚህ ሰላማዊ ሰልፍ መሳካት ሕዝብ እንዲያውቅ ወረቀት በመበተን እየቀሰቀሱ የሚገኙ የድርጅቱን አባላት ገዢው ፓርቲ ማዋከቡን ቀጥሏል። በዚህም መሠረት የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢቲቪ ሽርፍራፊዎች (በሃብታሙ አያሌው)

በሃብታሙ አያሌው (የአንድነት ፓርቲ ምክትል የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ) እንደ መግቢያ ሃብታሙ አያሌው (የአንድነት ፓርቲ ምክትል የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ) የፀረ ሽብረ አዋጅና የፓርቲዎች አቋም ሲል ወይም ኢ.ቲ.ቪ በላከው ደብዳቤ መስረት የሶስት ሰዓታት በእጅጉ የተጋጋለ ውይይት ከተካሔደ በኋላ ውይይቱ በዜና እንኳን...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>