Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live
↧

ኳሧ በእሳቸው እጅ ሣትሆን በሕዝብ ቁጥጥር ሥር ነች።

ከሎሚ ተራተራ ! መቼም የሰሞኑን ያገራችንን ጉዳይ ሁሉም በየጓዲያውና በየአደባባዩ እየመረመርና እያሰላሰለ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም። ማግኝትና ማጣት እንደሚያልፉ ሁሉ፤ መግፋትና መገፋትም አልፎ ታሪክ መሆኑ አይቀሬ ነው። እንደው እኔም በጓዳዬ ሆኜ ወደሖላ በመመለሰ የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ መቃኝት ሰጀምር፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደቡብ ኮርያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በዛሬው እለት ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ በ ሰውል ኣካሄዱ።

ሰልፈኞቹ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የማያባራ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመቃወም በደቡብ ኮርያ ፕሬዚደንት ጽ/ ቤት ፊት ለፊት ፕሬስ ኮንፈረንስ በማድረግ የኮርያ መንግስት በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጫና እንዲፈጥር ተማጽነዋል። ለ ደቡብ ኮርያ ፕሬዚደንት ፓርክ  ግን-ሄ ደብዳቤም ኣስገብተዋል። ሰልፈኞቹ  ለደቡብ ኮርያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንዷለም አራጌ ከቃሊቲ ማጎሪያ የላከው መልዕክት እጃችን ደርሷል –የሐምሌ ጨረቃ

አንዷለም አራጌ ዋለ (ከቃሊቲ ማጎሪያ) ክፍል ሁለት አንዷለም አራጌ ዋለ በሀገሬ ሰማይ ስር በሚደረገው የተቃውሞ ፖለቲካ እንቅስቃሴ ከኢዴፓ እስከ አንድነት ፓርቲ ድረስ በመሳተፍ ለአስራ ሶስት ዓመታት ያህል የምችለውን አስተዋጽኦ አድርጌያለሁ፡፡ ይህ ኩነትም የፓርቲዎችን ጓዳ ፈትሼ ግንዛቤ እንዳገኝ ስላመቻቸልኝ፣ በቀጣይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዘ-ሐበሻ የዓመቱ ምርጥ ሰው ማን ይሁን?

የ2006 ዓ.ም አዲሱን ዓመት ልንቀበል የቀሩን ጥቂት ቀናት ብቻ ናቸው። በየዓመቱ እንደምናደርገው ሁሉ የዚህን ዓመት የዘ-ሐበሻን ምርጥ ሰው ስለምንሰይም የእርስዎን ምርጥ ሰው የሚሉትን በinfo@zehabesha.com ለምን ያንን ሰው ሊመርጡ እንደቻሉ ከትንሽ ማብራሪያ ጋር ይጻፉልን። ውጤቱን በአዲሱ ዓመት ዋዜማ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀድሞው ገራፊው የደህነት ሹም በእስር ቤት እየተገረፈ ነው – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

ከአዲስ አበባ ፖሊስ ምንጮች አሁን በደረሰኝ መረጃ የአገር ውስጥ ደህንነት ሃላፊ የነበረው አረመኔው ወ/ስላሴ ወ/ሚካኤል በማእከላዊ ወንጀል ምርመራ መገረፉን አስታውቀዋል። የአዜብና መለስ ቀኝ እጅ የነበረው ይህ ጨካኝ የደህንነት ሹም በስልጣን በነበረበት ወቅት እነ ጄኔራል አሳምነውን በመደብደብ፣ አይናቸውን በቦክስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ በመስቀል አደባባይ የጠራውን ሰልፍ ወደ መስከረም 12 ማዘዋወሩን አስታወቀ

(ዘ-ሐበሻ) ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ ለጷጉሜ 2 ቀን 2005 ጠርቶት የነበረውን የተቃውሞ ሰልፍ ወደ መስከረም 12 ቀን 2006 ማስተላለፉን ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ አስታወቀ። ፓርቲው ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ “ሰማያዊ ፓርቲ ለነሐሴ 26 ቀን 2005 ዓ.ም ጠርቶት የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ በመንግስት ታጣቂ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጉዳይ የሚያስተኛ አይደለም›› – (አቶ ስብሓት ነጋ)

(ኢትዮ-ምኅዳር ቅጽ 01 ቁጥር 34፤ ረቡዕ ነሐሴ ፳፱ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም.) የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋራ በመተባበር በአዲስ አበባ በአፍሪካ ኅብረት አዳራሽ ከነሐሴ ፳፩ – ፳፪ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ‹‹የሃይማኖቶች በሰላም አብሮ የመኖር እሴት በማጎልበትና ሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌዎችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶ/ር ሽፈራው ተ/ማርያም በስደተኛው ሲኖዶስና በማህበረ ቅዱሳን ያሉ ምእመናንን የግንቦት 7 ከበሮ መቺ አሏቸው

የፌደራል ጉዳዮች ሚ/ር ዶ/ር ሽፈራው ተክለማርያም ከሰሞኑ መንግስት በአዲስ አበባ በጠራው ጽንፈኝነትን እና አክራሪነትን የሚኮንን ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር በስደተኛው ሲኖዶስና በማህበረ ቅዱሳን ውስጥ መሽገዋል ያሏቸውን ምእመናን የግንቦት 7 ከበሮ መቺ ሲሉ መናገራቸውን ሐራ ተዋሕዶ ዘገበ። ከዚህ ቀደም በሕይወት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሥላሴዎች እርግማን (አምስት) የመንፈስ ደሀነት –ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም

ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ነሐሴ 2005 ዱሮ በአጼ ዘመን አንድ ወዳጅ መጣና አንድ ቤት ላሳይህ እንዳያመልጥህ ብሎ ይዞኝ ሄደ፤ ቤቱ ከጀርመን ኤምባሲ ፊት ለፊት ያለ ሰፊ ግቢ ያለው ቪላ ነበር፤ ባለቤቲቱ አንዲት ቆንጆ ወጣት የልጆች እናት ነበረች፤ ባልዋ በአደጋ ሞቶባት የባንኩ ዕዳ በየወሩ እያደገ ልትከፍለው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጋራ ንቅናቄው ከሰማያዊ ፓርቲ ጎን እንደሚቆም አስታወቀ

ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ነሐሴ 30፤ 2005ዓም የጋራ ንቅናቄው ከሰማያዊ ፓርቲ ጎን ይቆማል! የወጣት አመራሮቹን ሰላማዊ የትግል መስመር ይደግፋል! ያለፈው እሁድ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ጠርቶ በነበረው የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች ላይ በህወሃት/ኢህአዴግ የተወሰደውን ጽንፈኛ፣ አክራሪና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲና 33ቱ ፓርቲዎች በጋራ መስከረም 5 ቀን 2006 በአ.አ ሰላማዊ ሰልፍ ጠሩ (መግለጫውን ይዘናል)

(ዘ-ሐበሻ) እስካሁን የተቃውሞ ሰልፍ ሳያደርግ የቆየው የ33ቱ ፓርቲዎች ትብብር ከአንድነት ፓርቲ ጋር በመሆን በ”ሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” የ3ወ ር መርሃ-ግብር መጠናቀቂያ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በጋራ እንደሚሳተፍ ታወቀ። አንድነት ፓርቲ “በአንድነትና በ33ቱ ፓርቲዎች በጋራ የተሠጠ ጋዜጣዊ መግለጫ” በሚል ለዘ-ሐበሻ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አርከበ ዑቕባይና ወንድሙ አቶ ጌታቸው ዑቕባይ ከነቤተሰቦቻቸው አሜሪካ ገብተዋል

አብርሃ ደስታ ከመቀሌ አቶ አርከበ ዑቕባይና ወንድሙ አቶ ጌታቸው ዑቕባይ ከነቤተሰቦቻቸው አሜሪካ ገብተዋል። አቶ ጌታቸው በትእምት (በመስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ በኋም በሴመንት ፋብሪካ) ሓላፊ የነበረና ከወይዘሮ አዜብ መስፍን ተጣልቶ ስራው የለቀቀ ነው። ወደ ሰሜን አሜሪካ ተጉዘው ከነበሩ የህወሓት አባላት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሸህ ኑሩ ልጅ ለምን ታሰረ ? BBN

// ]]> Related Posts:አንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው…የአቶ መለስ የሙት ዓመት ልዩ ዝግጅት የአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopiaጃዋር መሐመድ – “ትልቁ ዳቦ…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስለእግራቸው ውጤት (የስንኝ ቋጠሮ ለብሔራዊ ቡድናችን ተጫዋቾች) –ከፋሲል ተካልኝ አደሬ

ያልከውን አላልኩም..ሰማህ ወይ ወዳጄ? እንዴት እበላለሁ?..እጄን በገዛ እጄ:: ክብሬን አላቀልም..እንደምን አድርጌ? እንደሌለ አውቃለሁ.. የቁሳቁስ እንጂ..የጀግና አሮጌ:: መቼም..መቼም..መቼም አልዘነጋ የናቤን..የማሞን..ክብርና ዋጋ:: እንዳልከው በእግራቸው..በዓለም የነገሱ ሁሌም የሚኖሩ..በታሪክ ሲወሱ ሕያው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት በአዳማ የጠራው ሰልፍ በሰላም ተጠናቀቀ

(ዘ-ሐበሻ) የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት በሚል በጎንደር፣ ደሴ፣ ባህር ዳር፣ ጂንካ፣ ወላይታ ፣ባሌ ሮቢ፣ ፍቼና አርባ ምንጭ ተካሂዶ የነበረው የአንድነት ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ ደግሞ በአዳማ ከተማ ተደርጎ በሰላም መጠናቀቁን የፍኖተ ነፃነት ጋዜጠኛ ዳዊት ሰለሞን ከስፍራው ዘገበ። እንደ ጋዜጠኛው ዘገባ በዛሬው የአዳማ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመከላከያ ሠራዊቱ-ድምበር አስከባሪ ወይስ አሳሪና አስተዳዳሪ ?

  ( እምብኝ በል-ጎፍንን )          የደርግ ወታደራዊ መንግሥት የፖለቲካ ሥልጣኑን በለስ ቀንቶት  ሥልጣን ለመያዝ  ለበቃው ህወሃት ከለቀቀ በኋላ ህወሃት ትኩረት ሰጥቶ ያጠናክር የነበረው የካድሬውንና የመከላከያ ሠራዊቱን መዋቅር ነበር። በመከላከያ ሠራዊቱ ሥር  የአጋዚ ሠራዊት (የፌደራል ፖሊስ እያሉ የሚጠሩት)...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቅዳሜ ከሰዓትን ከአቶ ግርማ ሰይፉ ጋር በቶሮንቶና ኦታዋ ቆይታ ያድርጉ (Toronto City Hall)

Download (PDF, 1.04MB)ቅዳሜ ከሰዓትን ከአቶ ግርማ ሰይፉ ጋር በቶሮንቶና ኦታዋ ቆይታ ያድርጉ (Toronto City Hall)   Related Posts:ምክር ቤቱ በግራ አጥቅቶ ግብ…የቃሊቲ እንግልት – ከግርማ ሰይፉ…የፀረ ሽብርተኝነት ህጉ ለምን…ምክር ቤቱ በቀኝ ክፍ ሲያጠቃ ዋለ…መንግስት የሙት ዓመትና...

View Article


አውስትራሊያን ከኢትዮጵያ ጋር የማመሳሰል ሕልም

 መስከረም 8 2013 ከታክሎ ተሾመ   አውስትራሊያ ቀለመ ብዙ አገር  ናት። ከ200 በላይ  ቋንቋ  የሚናገሩባት በዝንቅ ማኅበረሰብ የተመሰረተች፤በጥሬ ማዕደኗ፤ ወንድ ሴት ሳይል የሰዎች የተፈጥሮ ሰብአዊ መብት የተከበረባት አገር ማን ትባላለች ብሎ ለሚጠይቅ  መልሱ አውስትራሊያ  ናት ብሎ በድፍረት መናገር ይቻላል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በስልጣን ምክንያት ህወሓት ለሁለት የተከፈለ ይመስለኛል”–አቶ ገብሩ አስራት (ቃለ ምልልስ)

ሐገር ቤት የሚታተመው ሎሚ መጽሔት አቶ ገብሩ አስራትን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አነጋግሯቸዋል። ዘ-ሐበሻ ለአንባቢዎቿ ይጠቅማል በሚል እንደወረደ አቅርባዋለች። ሎሚ፡- ባለፈው መቀሌ ላይ “አረና” ሕዝባዊ ስብሰባ አከናውኖ ነበር፡፡ የነበረው ሁኔታ በአጠቃላይ ምን ይመስል ነበር; አቶ ገብሩ፡- እንግዲህ የመቀሌውን ስብሰባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: በኑሮ ውድነቱ ሳቢያ የዓመት በዓል ገበያው ቀዝቅዟል

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ጳጉሜ 3 ቀን 2005 ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰዎ በዓሉ የሰላምና የጤና እንዲሆን መልካም ምኞታችን ነው ! <... ሎስ አንጀለስ ሊትል ኢትዮጵያ ተብሎ በስሙ በውጭ አገር መንገድ የተሰየመለት ብቸኛ ቦታ ነው። በዚህ ተሰባስበን ኢትዮጵያውያን የአዲስ ዓመት በዓልን...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>