Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሚኒሶታ የሚገኘው ሪሳላ ኢንተርናሽናል በሊቢያ በየመን እና በደቡብ አፍሪካ ከወደቁት ኢትዮጵያውያን ጎን እንደሚቆም አስታወቀ

የአቋም መግለጫ ሪሳላ ኢንተርናሽናል በሚኒሶታ የሚገኝ ማእከል ሲሆን በኢትዮጵያ ውስጥየሃይማኖት መብት ጥሰት በመቃወም በሚኒሶታ ዋና ከተማ ሴንትፖልህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ጠርቷል:: ባለፉት ሶስት ፈታኝ አመታት ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች እና ክልሎች ህዝባዊ ሰላማዊ ተቃውሞዋቸውን በመግለጽ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ዮሃንስ ሳህሌ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ሆኖ ተመረጠ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የቴክኒክ ኮሚቴ ክፍል ለሶስት ቀናት ከፈጀው ስብሰባ በኃላ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መርጧል። ለብሔራዊ ቡድኑ ምርጫ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ፣ ፋሲል ተካልኝ ፣ፀጋዬ ኪዳነማሪያም በተወዳዳሪነት የቀረቡ ሲሆን በምክትል አሰልጣኝነት ፣ፀጋዬ ኪዳነማሪያም እንደተመረጠ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአይሲኤል ሊቢያ ውስጥ ሕይወታቸውን ካጡት ኢትዮጵያውያን መካከል እንዳልክ ሐጎስ አየለ

በሊቢያ በአይሲኤል የተገደሉትን ኢትዮጵያውያን ማንነትን የመለየቱ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል:: እስካሁን የ11 ሰዎች ማንነት የታወቀ ሲሆን አሁን ደግሞ የአንዱ ወንድማችን ማንነት ታውቋል:: ናትናኤል መኮንን እንዳስታወቀው የሰሜን ጎንደር ላይ አርማጭሆ ወረዳ ልዬ ስሙ ወርቅ ምድር ቀበሌ ተወላጅ እንደሆነ የሚነገርለት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ልጄ! እንኳን አንተ፤ እኔም ባልተወለድኩ!” –የንጎቻው

…. ስሙን ሞት ይጥራውና እንኳን በአንደበቴ በህሊናዬ ሲንከላወስ እጅጉን የሚኰሰኩሰኝ ያ! መናጢ፤አናጢ፤ ግምበኛ፤አትክልተኛ ነኝ’ ባይ ‘መጤ’ ‘የቀን ሠራተኛ’ ለካስ ዋናው ሙያው ‘የጨለማ ሠራተኛ’ ኖሮ ወያኔዎች ኢትዮጵያን ወረው መዲናንችንን ሲቆርጣጠሩ ይኸ ‘እንግዳ ሰው’ ከምንጊዜው እንደ እስስት ተቀያይሮ፤ የቀን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ባልቻና ኢያሱ አብረውኝ ያደጉ የሠፈሬ ልጆች ነበሩ…ሕይወታቸው ሊቢያ ውስጥ እንዲህ ባለው ሁኔታ ማለፉ...

“ባልቻና ኢያሱ አብረውኝ ያደጉ የሠፈሬ ልጆች ነበሩ… ሕይወታቸው ሊቢያ ውስጥ እንዲህ ባለው ሁኔታ ማለፉ አስለቅሶኛል” – ኮሜዲያን ተመስገን መላኩ (ባትሪ) The post “ባልቻና ኢያሱ አብረውኝ ያደጉ የሠፈሬ ልጆች ነበሩ… ሕይወታቸው ሊቢያ ውስጥ እንዲህ ባለው ሁኔታ ማለፉ አስለቅሶኛል” – ኮሜዲያን ተመስገን መላኩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አይሲኤል ኢትዮጵያውያኑን መግደሉን ተቃውሞ ሰልፍ ከተደረገ በኋላ አለቃ ጸጋዬ በርሄ ትግረኛ ተናጋሪዎችን ሰብሰበው ያደርጉት...

ህወሃት ሚስጥራዊ ስብሰባ ቢቢኤን እጅ ገባ:: በሐለቃ ጸጋይ የተመራዉ ስብሰባ ትግሪኛ ተናጋሪዎች ብቻ የተጠሩበት ነበር። የሙስሊሙ ትግል ሊፈረጅ ተሞክሯል፣ሰማያዊ ፓርቲ ጣት ተቀስሮበታል። ዝርዝሩን ባልደረባችን ሳዲቅ አህመድ በሰበር ዜና ዘግቦታል The post አይሲኤል ኢትዮጵያውያኑን መግደሉን ተቃውሞ ሰልፍ ከተደረገ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ለትውስታ) አቡበከር አህመድ ከመታሰሩ በፊት ከራድዮ ፋና ጋር ያደረገው ቃለምልልስ – [ሊደመጥ የሚገባና አዲሱን የወያኔ...

ሁሉም ኢትዪጲያ ማየት ያለበት አጭር ዝግጅት በመንግስት ደጋፊ በሆነው ሬድዪ ፋና ሬድዪ ላይ አቡበክር አህመድ ከጋዜጠኛ ብሩክ ከበደ ጋር The post (ለትውስታ) አቡበከር አህመድ ከመታሰሩ በፊት ከራድዮ ፋና ጋር ያደረገው ቃለምልልስ – [ሊደመጥ የሚገባና አዲሱን የወያኔ ሴራ የሚያጋልጥ] appeared first on...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ውስጥ የግብረሰዶማዊነት ትምህርት እየተሰጠ ነው –አደጋ ላይ ነን!

ካስደነገጥኳችሁ አዝናለሁ ግን በጣም መደንገጥ አለባችሁ፡፡በመላው የአዲስ አበባ የመንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምርህት ቤቶች ማለት ይቻላል በነSave The Children ፊት አውራሪነት እየተሰጠ ያለው የግብረሰዶማዊነት ትምህርት ተጠናክሮ እየቀጠለ መሆኑን ሳረዳችሁ ከፍተኛ ሀዘን እየተሰማኝ ነው፡፡እስካሁን ከ40 በላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የታሰርኩ ለታ ‹‹ለሁለት አመት ያላየሁትን ጓደኛዬን ላገኘው ቀጠሮ ነበረኝ›› በፍቃዱ ኃይሉ

እኔ እና አጥኔክስ 10፡45 አካባቢ ከቀነኒሳ ሆቴል እየወጣን ነበር፣ ያን ቀን አብረን ነው የዋልነው፡፡ መንገድ ላይ እንዳለን ስልክ ተደውሎ ማሂ በፖሊሶች መያዟን ሰማን፡፡ ወዲያው የማሂን መያዝ በተመለከተ ቲዊት ላደርግ ስልኬን ስነካካ የማላውቃቸው ሰዎች ሁለታችንንም ከበቡን፤ ስልካችንና ላፕቶፓችንንም ነጠቁን፡፡ ምንም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: 8 ነጥቦች ስለ አጥንት መሳሳት

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1) የአልኮል መጠጥ አለመውሰድ ምክንያቱ የሰውነታችንን ካልሲየም መጠን ስለሚቀንስ 2) ሲጋራን ማጤስ ማቆም ምክንያቱ በደም ውስጥ የሚገኝን ካልሲየም መጠን እንዲሁ ስለሚቀንስ 3) ወተት እና የወተት ተዋጽኦ የሆኑ ምግቦችን ማዘውተር 4) በካልሲየም የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ ለምሳሌ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በባህር ዳር መስቀል አደባባይ እና የህዝብ ተቋማት መፍረሳቸው ተረጋገጠ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ባለፈው ታህሳስ 2007 ዓ.ም በባህር ዳር ከተማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች ሀይማኖታዊ በዓላትን የሚያከብሩበት (በተለይ ጥምቅትና መስቀል በዓላትን) ስፍራ መስቀል አደባባይ በከፊል እና የተለያዩ የህዝብ ተቋማት ‹‹ለመንገድ ልማት›› በሚል ሊፈርሱ ይችላሉ መባሉን ተከትሎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ለአይሲኤል ሰለባዎች በአንድ ቀን ከ20 ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ

(ዘ-ሐበሻ) በሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ በአይሲኤል የተገደሉትን 28 ኢትዮጵያውያን ለማሰብ በተጠራው የፍትሃት ስነ-ስርዓት ላይ ከኢትዮጵያውያኑ ከ20 ሺህ ዶላር በላይ መሰብሰቡ ታወቀ:: የቤተክርስቲያኑ አስተዳደር ለዘ-ሐበሻ በላከው መረጃ እንዳስታወቀው ይህ እርዳታ የመጀመሪያው እንጂ የመጨረሻው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(የሊቢያው እልቂት ጉዳይ) እኛ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ነን!!

አፈንዲ ሙተቂ ISIL የሚባለው ሰይጣናዊ ቡድን በምድረ ሊቢያ በዜጎቻችን ላይ የፈጸመው አረመኔያዊ ድርጊት ያስቆጣኝ በሁለት ምክንያቶች ነው፡፡ የመጀመሪያው ምክንያቴ በጥይት የተረሸነውና በስለት የታረደው ኢትዮጵያዊ ወንድሜ መሆኑ ነው፡፡ አዎን!! “ዘወትር በድህነት ከምንገላታ ወደ ውጪ ሄጄ ዕድሌን ብሞክር ይሻላል”...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መከራችን መፍትሄ ሳያገኝና ሃዘናችንም ሳይበርድልን ሌላ ከባድ መርዶ ከወደ ሊቢያ ተሰማ

ከአብርሃም ተፈሪ (ሚኒሶታ) ወዳጆች በቅድሚያ በያላችሁበት የከበረ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ! ከዚህ ቀጥሎ የምታነቧት አጭር ጽሁፍ በስራ ገበታየ ላይ ሳለሁ በሃሳብ ወዲህ ወዲያ ስባዝን የሞነጫጨርኳት ሰሞንኛ ማስታወሻ ነች። ሰሞኑን በኛ ኢትዮጵያኖች ላይ የደረሰብንን የሃዘን ማእበል እንዲህ ነው ብሎ ለመግለጽ እጅግ በጣም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጨካኞች ሰማእታት በመሆን ሕይወታቸውን ላጡት ወገኖቻችን የተላያዩ ዝግጅቶችን በማቅረብ በስቮልቫር ከተማ ተደረገ!!!

በህወሓት አገዛዝ የአንድ ብሄር የበላይነት በሚንፀባረቅበት ሰዎች በዕውቀታቸው ደረጃ በዜግነታቸው ሳይሆን ለወያኔ ሎሊ ወይም አገልጋይ ካልሆኑ የስራም ሆነ የመኖር መበታቸው በማይረጋገጥበት አገር መኖር ስይችሉ ሲቀሩ ሰደትን እንደአማራጭ በመጠቀም የትም በርሃ ሲቀሩ እናያለን ከሁሉም በላይ የከፋው የአለምን ቀልብ የሳበው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

(በዚህ ሳምንት የተማርናቸው ሦስት ነገሮች) 1ኛ) “ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለምን ኬክ አይበሉም?”… 2ኛ) የኢትዮጵያ...

(የቡና ቁርስ) በዚህ ሳምንት የተማርናቸው ሦስት ነገሮች 1ኛ) “ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለምን ኬክ አይበሉም?” ታዋቂው ገጣሚ እና ጸሐፊ በዕውቀቱ ሥዩም ከሦስት ዓመታት በፊት የለንደን ኦሎምፒክን በማስመልከት በተዘጋጀ የሥነ ጽሑፍ ፌስቲቫል ላይ ተሳታፊ ነበር። በጊዜው ካቀረባቸው ግጥሞች መካካል ከፍተኛ ተቀባይነትን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጃክሰንቪል ፍሎሪዳ የሻማ ማብራት -ሜላት መኮንን ለሐበሻ ሬዲዮ ከጃክሰንቪል ፍሎሪዳ

በጃክሰንቪል ፍሎሪዳ የሻማ ማብራትና የጸሎት ሥነ ሥርዓት ተካሄደ (ሐበሻ ሬዲዮ) በቅርቡ በሊቢያ የባህር ዳርቻ ፣ በግፍ የተረሸኑትንና የታረዱትን፣ እንዲሁም በደቡብ አፍሪካ፣ በየመን እና በሌሎችም የዓለማችን ክፍሎች በችግርና በስቃይ ውስጥ ያሉትን ወገኖችን ለማሰብ የተዘጋጀ የሻማ ማብራትና የጸሎት ስነ ሥርዓት፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መሰቦ ስሚንቶ ለአባይ ግድብ ስሚንቶ ማቅረቡን ማቋረጡ ተሰማ

ኢሳት ዜና :-የህወሃት የልማት ድርጅት ፣ ኢፈርት ንብረት የሆነው መሶቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ላለፉት ሶስት አመተት ያለተቀናቃኝ በከፍተኛ ዋጋ ለአባይ ግድብ ስሚንቶ ሲያቀርብ ከቆየ በሁዋላ ፣ ስራውን አቋርጧል። የአባይ ግድብ ግንባታ የኢኮኖሚ አዋጭነት ጥናት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ይፋ ከተደረገ በኃላ በባለስልጣናት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በ ሲንትልዩስ የሻማ ማብራት እና የጸሎት ስነ-ስርዓት አደረጉ

(ሐበሻ ራዲዮ) አረመኔው አይሲኤል በሊቢያ 30 ኢትዮጵያውያን አርዶ እና በጥይት ከገደለ በኋላ በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውን ከዳር እስከ ዳር ተቆጥተዋል:: ስሞኑን በመላው ዓለም ኢትዮጵያውያን በየሚኖሩበት ሃገር የሻማ ማብራት እና የጸሎት ስነ-ስርዓት አካሂደዋል:: በ ሲንትልዩስ ሐበሻ ራዲዮ ዘጋቢንት የኢትዮጵያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(የሊቢያው ጉዳይ) ‹‹አሁንም የመሄድ ሐሳባችንን አልቀየርንም›› በግፍ የተገደሉት የሠፈር ጓደኞች

በየማነ ናግሽ አሸባሪው አይኤስ ምንም ከለላ በሌላቸው ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ላይ በሊቢያ ሜዲትራንያን ባህር ዳርቻ ላይ የፈጸመውን አሳፋሪ ድርጊቱን የሚያሳይ ቪዲዮ ከተለቀቀ በኋላ፣ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ተቀባብለውታል፡፡ ከሁሉም በላይ ግን ይኼ አስደንጋጭ ዜና ያጥለቀለቀው ማኅበራዊ ሚዲያውን ነበር፡፡ ሰላሳ ወጣት...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>