”ያዋረደን፣ በአይ ሲስ ቢላዋ ያሳረደን ህወሓት ነው”–ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ
የአርበኞች ግንቦት 7 የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያቀረቡት አስቸኳይ ጥሪ የተከበራችሁ ወገኖቼ፤ ከሰላሳ በላይ የሆኑ ወገኖቻችን አይ ሲስ በተሰኘ ህሊና ቢስ፣ ፀረ-ሰው እና ፀረ-ስልጣኔ ቡድን በሊቢያ በአሰቃቂ ሁኔታ የመገደላቸው መርዶ ከትናንት ወዲያ ሚያዝያ 11 ቀን...
View Articleከ መሬት ለባለሀብቱ ጀርባ ? –ኤድመን ተስፋዬ
እ.ኤ.አ በ2007/08 በነዳጅ ሀብቱ እና በሀገሩ ያሉትን እህቶቻችንን እና ወንድሞቻችንን በማሰቃየት የሚታወቀው ሳውዲ አረቢያ መንግስት በንጉሱ ንጉስ አብዱላህ አነሳሽነት የሀገሩን ዜጎች ለመመገብ በሚል አዲስ መርሀ ግብር የነደፈ ሲሆን፣ በንጉሱ የተነደፈው የግብርና መርሀ ግብር አላማው መሬት በሚሸጡ ደሀ ሀገራት...
View Article“በጆሮ እንደሰማን በአይን አየን”–አባ ወልደ ትንሣኤ አያልነህ
“በጆሮ እንደሰማን በአይን አየን” በሐዲስ ሃዋርያ አባ ወልደ ትንሣኤ አያልነህ በሊብያ በሰማዕትነት ላረፉትና በስቃይ ላይ ላሉ ወገኖቻችን የፀሎት ምሽት በደብረ ፅዮን ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ካቴድራል Los Angles, CA The post “በጆሮ እንደሰማን በአይን አየን” – አባ ወልደ...
View Articleየማለዳ ወግ ቅምሻ ልዩ ዘገባ …”የISIS ሽብር እርምጃ አንድ አደረገን እንጅ አልለያየንም! “
(Photo File) * በሳውዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአሸባሪው የ ISIS የእጭካኔ እርምጃ አዎገዙ ! * ” የሰው አራዊቶች እርምጃ ለዘመናት ተፋቅሮ ሳይለያይ የኖረው ኢትዮጵያዊ ሙስሊምና ክርስትያኑን አይለያየንም !” ከነዋሪው ድምጽ * በሳውዲ ሰማይ የኢትዮጵያ ሀዘን ለመግለጽ ባንዴራችን ዝቅ ብሎ በመውለብለብ ላይ...
View Articleበሚኒሶታ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሻማ ማብራት ምሽት አካሄዱ * ከ10 በላይ የተለያይይ የሃይማኖት መሪዎች ተገኝተዋል...
(ዘ-ሐበሻ) አይሲኤል በሊቢያ 28 ኢትዮጵያውያን አርዶ እና በጥይት ከገደለ በኋላ በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውን ከዳር እስከ ዳር ተቆጥተዋል:: ትናንት ማምሻውን ሐሙስ በመላው ዓለም ኢትዮጵያውያን በየሚኖሩበት ሃገር የሻማ ማብራት እና የጸሎት ስነ-ስርዓት አካሂደዋል:: በሚኒሶታ ስቴት ካፒቶል ደጃፍ ዘ-ሐበሻ እና...
View Articleየሃዘኑ ድባብ በዱላ ታጅቦ…ክንፉ አሰፋ
የሃዘኑ ድባብ ከመብራቱ መቆራረጥ ጋር ተዳምሮ ጨለማውን አብሶታል። የአሁኑ መብራት መቋረጥ ግን ከወትሮ ፈረቃ ለየት ያለ ነው። ሆን ተብሎ የተደረገ ይመስላል። ከጥቂት ስፍራ በስተቀር ሁሉም ቦታ በአንዴ እንዲጠፋ ነው የተደረገው። ከሬድዋን ሁሴን እና ከሃይለማርያም የቴሌቭሽን ዲስኩር በኋላ ሃገሩ ሁሉ ጨለማ እንዲሆን...
View Articleኢህአዴግ የሞቱትን ወገኖች ክብር እያራከሰ ነው ሲል ሰማያዊ ወቀሰ • ‹‹ሰማያዊ ፓርቲ ጉዳዩን በዝምታ አያልፈውም›› አቶ...
(ነገረ ኢትዮጵያ) ኢህአዴግ አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም በሚል በሚጠራቸው ሰልፎች ሰማያዊን በማውገዝ ላይ መጠመዱንና ይህንም ሰማያዊ ፓርቲ በዝምታ እንደማያልፈው የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት አቶ ዮናታን ተስፋዬ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጾአል፡፡ ትናንት ሚያዝያ 15/2007 ዓ.ም በባህርዳር፣ ሆሳና እና ሌሎች...
View Articleባለቤት ያጣ ትውልድ እንደ በግ ሲታረድ –በዲያስፓራ የዓረና ትግራይ ድጋፍ ከሚቴ የተሰጠ የሀዘን መግለጫ
በተወለዱባትና እትብታቸውን በተቀበረባት እናት ምድር ላይ እንደ ሰብኣዊ ፍጡር – እንደ ዜጋ በነፃነታቸው፣ በማንነታቸውና በኢት}ዮያዊነታቸው ኮርቶውና አልሞቶው በሰላም የመኖር አማራጭ ያጡና ተስፋው የጨለመባቸው ወገኖቻችን ሳይወዱ በግድ ስደት በመምረጥ መድረሻ አጥተው ሲንከራተቱና የሞት ፅዋን ሲቀበሉ የሚያሳይ በሊቢያ፣...
View Articleከጩኸት ወደ ተግባር የሚነገድበት የስደት ማእበል ትውልድ ከየት መጣ? ለማቆም እንረባረብ።
አክሎግ ቢራራ (ዶር) ከአክሎግ ቢራራ (ዶ/ር እኛ ኢትዮጵያዊያን ከፋሽስቱ የጣሊያን ወረራ ወዲህ እንደዚህ ዓመት ተዋርደን አናውቅም። ውርደቱ ተከታታይና የማያቆም ለመሆኑ ምክንያቶቹ ራሱን የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጭ ግንባርን (ህወሓት) ብሎ ከሚጠራው የጎሳዎች የበላይ ገዢ ፓርቲ ብቻ ሳይሆን እኛም ጭምር ነን። የሊቢያ...
View Articleየዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ የሴቶች ድርጅት አጭር መግለጫ
ላለፉት ሃያ አራት ዓመታት ያለ ኢትዮጵያዊ መንግስት የኖረው ሕዝባችን፣ በወያኔ/ የትግሬ ነፃ አውጭ ግንባር ሁለንተናዊ ጥቃት፣ሞት እና ስደት ሲፈራረቁበት ኖሮአል። በአገሩ የመኖር ተስፋ በማጣቱ ፣ሰብዓዊ መብቱ ተጥሶ በውርደት እንዲኖር በመገደዱ የተነሳ ወጣቱ ትውልድ ስደትን እንደ አማራጭ እንዲወስድ በረቀቀ መንገድ...
View Article“የችግሩ መሰረታዊ ምንጭና መፍትሔው ፓለቲካዊ ነው’!! አቶ ኤርምያስ ለገሰ
ሰሞኑን በኢትዬጲያውያን ላይ የመከራ ዶፍ እየዘነበ ነው። ይህ የድቅድቅ ጨለማ ናዳ ባስከተለው አደጋ የተፈጠረው ቁጭትና መብከንከን ከቃላት በላይ ሆኗል። በኢትዬጲያውያን ዘንድ ከዚህ ውጭ የመተከዣ አጀንዳ ያለ አይመስልም። እንባ እንደ ጐርፍ እየወረደ ነው። የእናቶቻችን ደረት በእሳት የተለበለበ እስኪመስል ድረስ...
View Articleየምዕራብ ጎጃም ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪ ድብደባ ተፈፀመበት
የሰማያዊ ፓርቲ የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተባባሪ የሆነው አቶ አዲሱ ጌታነህ በትናንትናው ዕለት በደህንነቶች ድብደባ እንደተፈፀመበት ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጸ፡፡ መንግስት አይ ኤስ በኢትዮጵያውያን ላይ የወሰደውን እርምጃ ለመቃወም በጠራው ሰልፍ የባህርዳር ከተማ አስተዳደርና ጸጥታ ኃላፊ አቶ አጃናው ‹‹በሰልፉ ጉዳይ...
View Articleሕወሓት የሚያስተዳድረው መንግስት በአ.አ ጨርቆስ አካባቢ በርካታ ወጣቶችን አፍሶ ወዳልታወቀ ሥፍራ ወሰደ
(ዘ-ሐበሻ) አይሲኤል በኢትዮጵያውያኑ የፈጸመውን አሰቃቂ ግድያ በመቃወም ሰልፍ የወጡት የአዲስ አበባ ሰዎች መካከል በተለይ የጨርቆስ አካባቢ ነዋሪ የሆኑ ወጣቶች ዛሬ በጠዋቱ ሲታፈሱ መዋላቸውን ለዘ-ሐበሻ ከአዲስ አበባ የደረሰው መረጃ ጠቆመ:: በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የለውጥ መነሳሳት ስሜትን በሰሞኑ ሰላማዊ ሰልፎች...
View Articleሕገ ወጥ ጎብኚ እንጅ ሕገ ወጥ ስደተኛ የለም!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ስደት ሕዝባችንን ከቀየው እያፈናቀለ በአራቱም መዓዝናተ ዓለም ማንከራተት ማንቀዋለል ማንገላታት ከጀመረ አራት ዐሥርት ዓመታት ሞላ፡፡ በደርግ ጊዜ ከተሰደዱት በዘመነ ወያኔ የተሰደዱት እኅት ወንድሞቻችን እናት አባቶቻችን እጅግ ይበዛሉ፡፡ ስደተኛ ወገኖቻችን በየተሰደዱበት ሀገር እንደሰው...
View Articleበአትላንታ ጆርጂያ የሻማ ማብራትና የጸሎት ሥነ ሥርዓት ተካሄደ
በቅርቡ በሊቢያ የባህር ዳርቻ ፣ በግፍ የተረሸኑትንና የታረዱትን፣ እንዲሁም በደቡብ አፍሪካ፣ በየመን እና በሌሎችም የዓለማችን ክፍሎች በችግርና በስቃይ ውስጥ ያሉትን ወገኖችን ለማሰብ የተዘጋጀ የሻማ ማብራትና የጸሎት ስነ ሥርዓት፣ በአትላንታ ከተማ ተካሄደ። በዚሁ ከስድስት መቶ የማያንስ የአትላንታ ነዋሪ በተገኘበት...
View Articleበሊቢያ፣ በየመንና በደቡብ አፍሪካ በሚኖሩ ወገኖቻችን ላይ እየተደረገ ያለውን ግፍ ለመቃወምና የሻማ ማብራት ጥሪ በዳላስ
በዳላስ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ የጋራ መረዳጃ ማህበር የተዘጋጀ ታላቅ የስብሰባ ጥሪ በሊቢያ፣ በየመንና በደቡብ አፍሪካ በሚኖሩ ወገኖቻችን ላይ እየተደረገ ያለውን ግፍ ለመቃወምና የሻማ ማብራት (Candle Vigil) ስነ ስርዓት ለማድረግ ታላቅ ስብሰባ ተዘጋጅቷል። በነቂስ ወጥተን በአሸባሪው ISIS ጭካኔ መስዋዕት...
View Article“በጣም ደህና ነኝ…ምንም አልሆንኩም”–ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ (Video)
The post “በጣም ደህና ነኝ… ምንም አልሆንኩም” – ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ (Video) appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleየት ሄደን እናልቅስ ?
የት ሄደን እናልቅስ የት ሆነን እንተንፍሰ የወንድሞቼን ደም የት ሄጄ ልመልስ ሀገር ነበር እኮ ሁሉንም ማስረሻ ሀዘን ይሁን ስጋት ከሁሉ መሸሻ ወንድሜ ሲቃጠል በሳውዝ አፍሪካ ላይ ስጋዬ ቢታረድ በሊብያ ምድር ላይ እህቴንም ባጣት በዛ በየመን ላይ ሀዘኔ ቢበዛ ውስጤ ቢቆስልብኝ መንግስት እንደሌለው ማንም ሲገልብኝ ምንም...
View Articleበሊቢያው የጀልባ አደጋ አንድ ኢትዮጵያዊ መሞቱ ተረጋገጠ
ባለፈው እሁድ ከሊቢያ ወደ ጣሊያን ከ900 በላይ የተለያዩ አገራት ስደተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ በሜዲትራኒያን ባህር የመስጠም አደጋ በደረሰባት ጀልባ ከሞቱት መካከል አንዱ በአዲስ አበባ የኮተቤ ነዋሪ የነበረው እንዳልካቸው አስፋው ይገኝበታል፡፡ በታክሲ ረዳትነትና ሹፌርነት ይተዳደር የነበረው እንዳልካቸው፤ ኑሮን...
View Articleበአይሲስ የተጣሰው የቁርአን ቃል –“ሙስሊም ባልሆኑ ንፁሃን ሰዎች ላይ ግድያ የፈፀመ ሰው የጀነትን እጣን አያሸትም”
ኑርሁሴን እንድሪስ በሁለቱ ታላላቅ እምነቶች ውስጥ (ክርስትና እና እስልምናን ማለቴ ነው) ለሰው ዘር በሙሉ የተላለፈ አንድ መለኮታዊ መልዕክት አለ፡፡ ይህ መልዕክት በሁለት ቅዱሳን መፃህፍት ውስጥ ቢገኝም መልዕክቱ ግን ተመሳሳይ ነው፡፡ የሰው ልጅን ነፍስ ማጥፋት የተወገዘ ተግባር መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ እና ቁርአን...
View Article