Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ ኢትዮጵያን አፍርሶ ወደ ጉሬው ለመግባት

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት     ቅዳሜ ጥር ፪ ቀን ፪ሺህ፯  ዓ.ም.                         ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፰ የመጨረሻ መሠናዶውን እያደረገ ነው · የትግሬ-ወያኔዎች ከተለያዩ ጎሣዎች እና ነገዶች ሰዎችን መልምለው እና አደራጅተው፣ እንዲሁም የወታደራዊ፣ የደህንነት፣ የአደረጃጀት፣ የአመራር እና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከመላው አገሪቷ በአንድ ቀን፣ በአንድ ፊሽካ ጥሪ፣  የአንድነት ጉባኤተኞች ተሰባስበዋል

(ዘ-ሐበሻ) “አንድነትን ለመታደግ ከየአቅጣጫው እየተመመ ያለው የአንድነት የሰላማዊ ትግል ሰራዊት፣ በጊዜ በዋናው ጽ/ቤት ከትመዋል፤ ይሄው ታሪክ ሊሰራ፣ የምርጫ ቦርዱ አሳፋሪነት፣ የስርዓቱ ሽፍትነት ሊመሰክር፤ ይህን የአንድነት ልጆች ተጋድሎ ለልጅ ልጅ ሊነግር ታድመዋል። ይህ ትልቅ ታሪክ ሲፈፀም በቦታው ተገኝቼ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት ጥር 3 ቀን ጠቅላላ ጉባኤ ላይቭ ዘገባ

(ሳተናው) የአንድነት ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ በጥሩ ሁኔተ እየቀጠለ ነው። ምርጫ ቦርድ ሕጉ በሚጠይቀው መሰረት ጠቅላላ ጉባኤ ለመታዘብ አልተገኘም። አቶ አለነ ማጸንቱ አቶ በላይ ፍቃዱን ኢንዶርስ አደርገው ራሳቸው ከ እጩነት አወጥተዋል። ምርጫዉ በአቶ ዳግማዊ ተሰማና በአቶ በላይ ፍቃዱ መሃከል ነው የሚደረገው። የአንድነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቂሊንጦ የሚገኙ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ስቃይ እየደረሰባቸው መሆኑን አስታወቁ

በቂሊንጦ የሚገኙ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ስቃይ እየደረሰባቸው መሆኑን ገለፁ፡፡ በቂሊንጦ ከሚገኙት የአንድነት ፓርቲ አመራሮች መሃል የአንድነት ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ሀብታሙ አያሌው እና የድርጅት ጉዳይ ምክትል ሀላፊ የሆኑት አቶ ዳንኤል ሺበሺ ለአዲሱ የአንድነት ፓርቲ ፕሬዝዳንት አቶ በላይ ፍቃዱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰሚ ያጣ ጮኸት ከካርቱም –አጥናፉ መሸሻ

   በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጽያዊያኖች ሁሉ    ፤ በተለያዩ ግዜያት  ሰብአዊ  መብታችን  ይከበር ዘንድ ፤  ከምድር ሱዳን የሲቃ ጮኸታን ሰምታችሁ  በተቻላችሁ መጠን ትታደጉን ዘንድ ደጋግመን በፁሁፍ አሰምተናል ፤ እንሆ  በአሁኑ ሰአት ወያኔ ከምንግዜውም በላይ በከፋ መልኩ  ፤ ካርቱም ውስጥ  ስደተኛውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አንዱ ቡድን ሌላዉን ጥሎ ለማለፍ የሚያደርገዉ ግብግብ ዉጤታማ ሊሆን አይችልም”ትንሳኤ ኢህአፓ

ድር ቢያብር አንበሳ ያስር! እኛ የትንሳኤ ስብስብ በተለያዩ ጊዜያት በጽሁፍ፤ በሬዲዮ ብሎም በቴለቪዥን መስኮትያለንን አላማ ለኢህአፓ አባላቶችና በተለያዬ ምክንያት ከድርጅቱ ለወጡ እንዲሁም በድርጅቱ ዉስጥ ለመታገል ለሚፈልጉ ታጋይ ኢትዮጵያዉያን ሁሉ በተደጋጋሚ አሳዉቀናል፤ ዛሬም እንደገና ወደፊት ድርጅቱን ለማጠናከር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሳዲቅ አህመድ ለዛ ባለው አነጋገሩ ያላደረግናቸዉ ልናደርጋቸዉ የሚገቡ ነገሮችን ይጠቁመናል

ዳላስ ላይ በተደረገ የኢሳት ገቢማሰባሰብ ዝግጅት ላይ ጋዜጠኛና አክቲቭስት ሳዲቅ አህመድ ለዛ ባለው አነጋገሩ በትግሉ ያላደረግናቸዉ ልናደርጋቸዉ የሚገቡ ነገሮችን ይጠቁመናል:: ያድምጡት – ያተርፉበታል::

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Video- ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይናገር የነበረ

ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይናገር የነበረ  

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሃት/ብአዴን በጨለማ ጐንደርን በታንክ ምን ለማድረግ !!?

የጎንደር ከተማ (ፎቶ ፋይል) ነብሮ ከሰ/አሜሪካ ኢዲዩ በወገራ፤ጎንደርና ጭልጋ አውራጃዎች ኃይሉን አጠናክሮ ወደ ጎንደር ከተማ እየገሰገሰ ይሄድ በነበረበት ወቅት በጎንደር ክፍለ ሀገር የነበረው የደርግ ወታደራዊ አቅም ደካማ ነበር።በኋላ ግን ከየክፍለ ጦሩ በመሳብ ገስጥ በሚባለው ክፍለ ጦር የተካተተ ከፍተኛ የጦር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ …የኢትዮጵያ አፈር የጠራው ጠቢብ የክብር ጉዞ ፍጻሜ !

መልካም ስም ከመቃብር በላይ ይውላል …! አርአያነታቸው ፋና ወጊ ሆኖ እያለ ብዙ ያል ተነገረላቸውን ዶር በርናርድ ብሬድሊ አንደር ሰንን ባዘከርኩበት የማለዳ ወጌ የጠቢቡን ህይዎት ከጃማይካ እሰከ አሜሪካ ለመቃኘት መሞከሬ እውነት ነው ። ዛሬም የምቀጥለው ከዚያ ለጥቆ ያለውን የዶር በርናርድን አፍሪካና ኢትዮጵያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ የተቋቋመው የሃገር ፍቅር የሥነ ጥበብ መድረክ ጥር 16 ቀን 2007 ያቀርባል

በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ የተቋቋመው የሃገር ፍቅር የሥነ ጥበብ  መድረክ ሁለተኛ ዝግጅቱን ጥር 16 ቀን 2007/ ጃንዋሪ 24 /2015 በፍራንክፈርት ከተማ ያቀርባል። ስለ ዝርዝሩ የተያያዘውን ማስታወቂያ ያንብቡ ።

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ገዢ ቢሰባ ለመሬት አህያ ቢሰባ ላራዊት

ቢኒያም ግዛው ከኖርዌይ ኦስሎ ይሄ ምርጫ መቼስ ስንቱን ያስታውሰናል?በደርግ ዘመን እናቶች ወንድ ልጃቸውን ከየጉያቸው እየተነጥቁ እና እየታፈሱ በጦርነት ሲማገዱ ወንድ ልጅ ላለመውለድ. . . ትዝም አላለሽ ወይ የክፉ አመቱ ላንቺና ለልጅሽ ያለቀ ስንበቱ ማህጸኔን ዝጋ ይቅር ምን አባቱ በእንባ እየዳከርሽ ብለሽ ያልሽበቱ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትብብሩ ምርጫ ቦርድ የመድብለ ፓርቲ ስርዓትን በር ለመዝጋት እየተጋ መሆኑን አስታወቀ

• ‹‹ምርጫ ቦርድ ለገዥው ፓርቲ በአጥቂነት ቦታ ተሰልፎ እየተጫወተ ነው›› የ9ኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የመድብለ ፓርቲ ስርዓትን በር ለመዝጋት እየተንቀሳቀሰ ነው ሲል ቅሬታውን ገለጸ፡፡ ትብብሩ ጥር 4 ቀን 2007 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው ምርጫ...

View Article


ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በግንቦት 7-አርበኞች ግንባር ውህደትና በኢሳት ጋዜጠኞች የአስመራ ጉዞ ዙሪያ ለህብር ራድዮ የሰጠው...

ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ከላስቬጋስ ከሚሰራጨው ሕብር ራድዮ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ግንቦት 7 እና አርበኞች ግንባር ስላደረጉት ውህደት; እንዲሁም የኢሳት ጋዜጠኞች ወደ አስመራ መሄድ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥቷል:: ያምድጡት:: Download (TIFF, 444KB)

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: የሕወሓት አስተዳደር ተለጣፊ አንድነት ፓርቲ መመስረቱ…የግንቦትና አርበኞች ግንባር ውህደት መነቃነቅ...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ጥር 3 ቀን 2007 ፕሮግራም የኢሳት ኤርትራ መግባትና የአርበኞች ግንባርና የግንቦት ሰባትን ውህደት በተመለከተ ከጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ጋር ቆይታ አድርገናል (ሙሉውን ያዳምጡ) <…ምርጫ ቦርድ በአራት ቀን ውስጥ ጊባዔ አድርጉ አለ ባልጠበቀው ሁኔታ ከመላው አገሪቱ ጉባዔተኛው...

View Article


UN Says South Sudan Rebels Killed 306 People in April Attack

By William Davison, Jan 9, 2015  South Sudanese rebels allied to former Vice President Riek Machar killed at least 306 civilians when they retook the capital of oil-rich Unity state on April 15,...

View Article

Alemneh Wassie Report on Taitu Hotel Fire (Must Listen)

Alemneh Wassie Report on Taitu Hotel Fire (Must Listen)

View Article


Fasil Demoz – Yawelachu (Must Listen New Song)

Fasil Demoz – Yawelachu (Must Listen New Song)

View Article

Hiber Radio Special Interview with Sisay Agena on a recent visit ESAT...

Hiber Radio Special Interview with Sisay Agena on a recent visit ESAT journalists to Eritrea

View Article

Andargachew Tsgie Before the T-TPLF Inquisition? By Alemayehu G. Mariam

By Alemayehu G. Mariam “Cirque d’Andargachew” presented by the Ringling T-TPLF Brothers Voltaire (François-Marie Arouet) is often credited with the observation that one should “judge a man by his...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>