“ወንድሞቻችንን እና ልጆቻችንን የገድሉትን መንግስት ቢወድቅ እንኳ አንረሳቸውም” ሲሉ ኦባንግ ሜቶ አስታወቁ። ኦባንግ ሜቶ ይህን ያስታወቁት ከላስቬጋስ ከተማ ከሚሰራጨው የሕብር ራድዮ ጋር ባደረጉት ቆይታ ነው። ኦባንግ በተለይ ስለሰኔ አንድ 1997 ዓ.ም ጭፍጨፋ፣ በሰማያዊ ፓርቲ የተቃውሞ ስልፍ ዙሪያ እንዲሁም “አቶ ኃይለማርያም ከአቶ መለስ እንደሚለዩ” በራድዮው ቃለምልልስ ላይ ተናግረዋል። ዘ-ሐበሻ ለአንባቢዎቿ እንደሚከተለው ታካፍላለች።