Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

ገብረኪዳን ደስታ በትግርኛ “አጼ ምኒልክን ለሸዋ እንጂ ለኢትዮጵያ አልቆሙም ነበር”በሚል በጻፉት መጽሐፍ ላይ የሕዝብ አስተያየት ይፈለጋል

$
0
0

መምህር ገብረኪዳን ደስታ በትግርኛ በጻፉት ባለ533 ገጽ መጽሐፍ የአጼ ዮሐንስን ታሪክ ከፍ አድርገው፤ የአጼ ምኒልክን ታሪክ በሚያንኳስ መልኩ ማቅረባቸውን በርከት ያሉ ታዛቢዎች እየተቃወሙ መሆኑን ለዘ-ሐበሻ እየገለጹ ነው። መምህሩ በቪኦኤ ላይ ቀርበው በድፍረት ወይም እኔ የማውቀውን ታሪክ ነው የምጽፈው በሚል “ምኒልክ የሸዋ እንጂ የኢትዮጵያ አመለካከት አልነበራቸውም” እንዲሁም ‘ምኒልክ ሰሜኑን የኢትዮጵያ ክፍል ሃገሩ አድርጎ አይመለከትም ነበር’ ሲሉ መናገራቸው አነጋጋሪ ሆኗል። ይህን ተከትሎ ሃገር ወዳዱ ዶ/ር ሹመት ሲሳይ ምላሽ ሰጥተዋቸዋል። የዘ-ሐበሻ አንባቢዎች በቪኦኤ ላይ የቀረበውን የመምህር ገብረኪዳን ደስታን አስተያየት እና የዶ/ር ሹመት ሲሳይን ምላሽ አድምጠው አስተያየት እንዲሰጡ ተጋብዘዋል። ቃለ ምልልሱ እንደሚከተለው ተሰተናግዷል።


Menelik_II_ethiopia


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>