Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

ዕውን እንደሚባለው የትግራይ ሕዝብ በወያኔ አገዛዝ ተጠቃሚ አልሆነም?

$
0
0

በዓይን የታየንና በጆሮ የተሰማን እውነታ በመጨበጥ፤ በእውነት ፈራጅ ልብና መስካሪ አንደበት ይኖራል፤

moreshየተለያዩ ሰዎች፣ ከሁሉም በላይ “ሕዝብ የማወቅ መብት አለው” ብለው ዕውነተኛ መረጃን ለሕዝብ ዓይንና ጆሮ የማድረስ ኃላፊነት አለብን ብለው የተሰለፉ ጋዜጠኞች፣ “ወያኔ አጥፊ ቡድን ነው! መወገድ አለበት” ብለው ሲጮኹ የሚሰሙ ሰዎች፣ “ወያኔንና የትግራይን ሕዝብ አንለይ? የትግራይ ሕዝብ በአገዛዙ ተጠቃሚ አይደለም!” እያሉ ሽንጣቸውን ገትረው ሲከራከሩ ይሰማል፡፡ ሌሎች ወገኖች ደግሞ `የለም በወያኔ አገዘዝ የትግራይ ሕዝብ በነቂስ ተጠቃሚ ነው` ሲሉ ይደመጣሉ፡፡ እነዚህ የክርክር ጭብጦች ናቸው፡፡ ሰሚ ወገን የትኛው አባባል ዕውነት እንደሆነ የራሱን የኅሊና ውሣኔ ሊወስን የሚችለው በዓይን ታይተው በእጅ የሚዳሰሱ መረጃዎች ሲቀርቡለት ነው፡፡ በዚህ ረገድ ግራና ቀኝ የቆሙት ሀሳቦች፣ ሦስተኛ ወገን ሊረዳውና የራሱን ውሣኔ ሊሰጥ እንዲችል፣ በሁለቱ ጭብጦች በኩል የሚቀርቡ የመከራከሪያ ሀሳቦች ደጋፊ መረጃዎችን መመዘን ለሚደረስበት መደምደሚያ ጽኑ መሠረት እንደሚሆን ይታመናል፡፡ ስለሆነም መከራከሪያ ሀሳቦቹን ደረጃ በደረጃ እንፈትሽ፡፡

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

 

 


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>