በአዲስ አበባ ቂሊንጦ እስር ቤት በ3 ዞኖች ውስጥ የሚገኙ ተጠርጣሪ እስረኛ የአዕምሮ ህሙማን ወንድማችን አስቸኳይ የሆነ እርዳታ የሚሹ ስለሆነ በምትችሉት ፍጥነት መጥታችሁ እንድትጠይቋቸው በፈጣሪ ስም እለምናለሁ፡፡ የእነዚህ ወንድሞቻችን ችግር የህክምና፣ የምግብና የልብስ እንዲሁም የንፅህና ቁሳቁስ እጥረት፣ ወገን፣ ጠያቂ፣ አለኝታና ተስፋ ማጣት፣ መገለልና መገፋት፣ የሌሎች መሳቂያና መጫዎቻ መሆን ወ.ተ.ተ ስለሆነ መጀመሪያ እንደችግራቸው አይነት እንድታነጋግሯቸው ስማቸውን እንደሚከተለው ዘርዝሬዋለሁ፡፡
ዞን 1
1. አሸብር መለሰ
2. ኢሳያስ መስፍን
3. መላኩ ስለሺ
4. አማኑኤል ተክለወልድ
5. ኢብራሂም ውብሸት
6. ዮናስ ዩንኩራ
7. ሙሉጌታ መኮንን
8. ጀማል ሙስጠፋ
9. ጳውሎስ ቴወድሮስ
10. እሸቱ እና ሌሎችም አሉ
ዞን 2
1. መለሰ አለማየሁ
2. ሽፈራው ገዛኸኝ
3. አብረሃም አለበል
4. መስፍን ሽሬ
5. በርሄ ፍፁም
6. ሰይፉ ገዛኸኝ
7. ሚኪያስ ጌታቸው
8. ወንድወሰን
9. ብሩክ ተስፋዬ
10. ፍቃዱ ጥላሁን
11. ናርዶስ
12. እንዳልካቸው ታደሰ
13. ክፍሉ ሱመርጋ
14. ጅንካ ወሌ
15. ቴወድሮስ ፀጋዬ
16. አዲሱ ብርሀኑ
17. አሰፋ በየነ
18. የማነ ዘነበ
ዞን 3
1. የኑስ ሸምሱ
2. ካሳሁን ወንዱሙ
3. ታደሰ ቦጋለ
4. ሚፍታህ መሀመድ
5. ጌታሁን በለጠ
6. ሙሉጌ ፈለቀ
7. ሳሙኤል አረጋው
8. ሲሳይ እጅጋየሁ
9. እንዳልካቸው ገብሬ
10. ምናለሸዋ ፈይሳ
11. አብሉ አምዱ
12. ጥላሁን አለሙ
13. ሀብታሙ ዳምጠው
14. ጥላሁን ድጋፌ
15. ገመቹ ድሪባ
16. አብዱለሀብ ምደታ
17. በየነ አጋ
18. ዮናስ ተስፋዬ
19. አበበ ወ/ሀዋሪያት
20. አሽረቃ ሙደርሲር
21. መለስ ገዛኸኝ
22. ሀይለ ሚካኤል ገ/ማርያም
23. ሙሴ ሀይሌ