Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

ተደራጅ 2007 ለለውጥ‬ (Andnet’s Youths – UDJ)

$
0
0

ለለዉጥ ተደራጅ ሲባል!!!!

ለለዉጥ ተደራጅ ሲባል በዋነኝነት በአንድነት ፓርቲ ዉስጥ ታቀፍ፤የፓርቲ ሃላፊነት ወስደህ ለዚህ ክቡር ህዝብ፤ ለዚህች ጥንታዊትና ነጻ ሀገር ዘላቂ አንድነት፤ሰላምና እድገት ባለህ አቅም ሁሉ ተረባረብ ማለት ነዉ፡፡ተደራጅ ሲባል የፓርቲዎች ዉህደትና ትብበረንም ያጠቃልላል፡፡ ተደራጅ ሲባል በአገር ዉስጥና በዉጪ ሃገር ለሰላማዊ የስርአት ለዉጥ የሚሰሩ ሙሁራንና ወገኖች ጋርም አብረን እንስራ ማለት ነዉ፡፡ተደራጅ ሲባል የመብት ጥያቄ አንስተህ በዚህ ስርአት ያለተመለሰልህ ጥያቄዉን ወደ ፖለቲካ ቀይረዉና አብርን ፍትሃዊ ስራት እንመስርት ማለት ነዉ፡፡

ተደራጅ ሲባል በኢህኣዴግ የተበሉ ተበሉብህን ተቋማት ለማስመለስ ሰላማዊ ትግሉን ደግፍ ማለት ነዉ፡፡ተደራጅ ሲባል አግርና ህዝብ የምታከበሩና ቅድሚያ ለወገናችሁ የምታሰቡ ግን አፋኙ ፓርቲያችሁ አቅመ ቢሰ ያደረጋችሁ የአህኣዴግ አባላት ዉስጡን በመብላት መቅን አልባ አድርጉት ማለት ነዉ፡፡ተደራጅ ሲባል በመረጥከዉና በሚስማማህ ፓርቲ ታቅፈህ ለአብሮነትና ለሰላማዊዉ የስርአት ለዉጥ ታገል ማለት ነዉ፡፡ተደራጅ ሲባል አንድነትን እናጥነክርና ለህዝባችን መተማመንን እንፍጠር ማለት ሲሁን የተደራጀ፤የነቃና መተማመንን የፈጠረ ህዝብ የአፋኝን መንግስት ስርአት ለመለወጥ ቀናት ሲበቁት በአላም ላይ በቂ ተሞክሮ አይተናል፡፡

ጥሪያችን ኑ አብርን እንስራ ነዉ፡፡ለለዉጥ ተደራጅ!!!!

Andnet’s Youths – UDJ


UDJ Youth


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>