እስረኞችን ለመጠየቅ ቃሊቲ የሄዱ ሰዎች በቁጥጥር ሥር ከዋሉ በኋላ ተለቀቁ
በአንድነት ፓርቲ በቃሊቲ እና ቂሊንጦ የሚገኙ የህሊና እስረኞችን ለመየጠቅ ወደስፍራው ያመሩ ወደ 30 የሚገመቱ ሰዎች ቀትር ላይ በቃሊቲ በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ መለቀቃቸው ታወቀ፡፡ የአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆኑት አቶ አስራት አብርሃ ከ30 ደቂቃዎች በፊት በስልክ እንደነገሩኝ...
View Articleየፓርቲዎች ትብብር ለአዳሩ ሰልፍ ቦታው መስቀል አደባባይ እንዲሆን ወስኗል
የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ለአዳሩ ሰልፍ የእውቅና ደብዳቤ አስገባ የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ከህዳር 27/2007 ዓ.ም እስከ ህዳር 28/2007 ዓ.ም ለሚደረገው የአዳር ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ ህዳር 18/2007 ዓ.ም ለአዲስ አበባ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል የእውቅና ደብዳቤ አስገባ፡፡ በነገረ...
View Articleበዛሬ ቅዳሜ የሚሊዮኖች ድምፅ የህሊና እስረኞች መርሀ ግብር የዞን 9 ዘጠኝ ጦማሪያንን ታስበው ይውላሉ
በዛሬ ቅዳሜ የሚሊዮኖች ድምፅ የህሊና እስረኞች መርሀ ግብር የዞን 9 ዘጠኝ ጦማሪያንን ታስበው ይውላሉ፤ እንደሚታወቀው በቃሊቲ ያሉት እስር ቤቶች በተለያዩ ዞኖች ተከፋፈሉ ሲሆን፤ ከዞን አንድ እስከ ዞን ስምንት ይደርሳሉ፤ እኛ በታሰረችው ሀገር በሰፊው እስር ቤት የምንገኝ ደግሞ የዞን ዘጠኝ ታሳሪዎች ነው የምንባለው፤...
View ArticleHealth: ሴቶች ከወንዶች ማግኘት የሚፈልጓቸው 6 ነገሮች (ቢቻል ወንዶች ብቻ የሚያነቡት)
ከሊሊ ሞገስ ሴቶች በየዕለቱ በህይወታቸው ውስጥ ከወንዶች ጋር ያላቸው ግንኙነት በተለያየ መልኩ ይገለፃል፡፡ ከዚህም አልፎ ከወንዶች ጋር ያላቸው ግንኙነት መልካም እንዲሆን የእነሱንም ፍላጎት የሚመችና የሚያረካቸው እንዲሆንላቸው ይፈልጋሉ፡፡ እስከ ትዳር የሚዘልቁም ሆነ ከትዳር በፊት ከትዳርም ውጪ ቢሆን የራሳቸውን...
View Article(የሳዑዲ ጉዳይ) የማለዳ ወግ …በችግር ፣ ስጋት ለዋለሉት የምስራቹ !
* የእህት ሰሚራ እንግልት * የጠፉት ኮንትራት ሰራተኞች ያለ እስር ወደ ሀገር እንዲገቡ የሚያስችለው መመሪያ * የእህት ሰሚራ እንግልት =============== ትናንት ምሽት ከምስራቃዊው የሳውዲ ግዛት በአርአር ከተማ የኢንተርኔየት ስልክ መልዕክት ደረሰኝ …እህት ሰሚራ ነበረች ፣ ሰሚራ ( ስሙ የተቀየረ)...
View Articleየነዳጅ ዋጋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቢቀንስም የኢትዮጵያ መንግስት እስካሁን የችርቻሮ ዋጋን አልቀነሰም
ለአመት ያህል በበርሜር ወደ 110 ዶላር ንሮ የቆየው የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ፤ ካለፈው ሐምሌ ወዲህ እየወረደ በያዝነው ሳምንት ከ75 ዶላር በታች የደረሰ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ የነዳጅ ዋጋ ላይ መንግስት እስካሁን ቅናሽ አላደረገም። በአመት በአማካይ ከሰባት በመቶ በላይ እየጨመረ የመጣው የኢትዮጵያ የነዳጅ ፍጆታ፣ ባለፈው...
View Articleየህዝብ ነጻነት
ከሃገሩ የወጣ ሃገሩ እስኪመለስ ቢጭኑት አህያ ቢጋልቡት ፈረስ ይባል ነበር ድሮ ምንድንነን በሃገርስ ከእንስሳ አሳንሰው አይደል የሚያዩንስ? ከሰው ሳይቆጠር በትውልድ በሃገሩ እነሱ ወርቅ ዘር እኛ አንሰን ከአፈሩ መጨፍለቅ አልቆመ እንዲያ መወገሩ መታፈን መገረፍ ጨለማ ቤት እስሩ እንደከብት ቆዳ መሰነታተሩ ዜጋው...
View Articleኩማ ደመቅሳ በዋሽንግተን ዲሲ ሆስፒታል ተኝተዋል
(ኢየሩሳሌም አርአያ) አቶ ኩማ ደመቅሳ በዋሽንግተን ዲሲ ሆስፒታል ተኝተው እንደሚገኙ ታማኝ ምንጮ አስታወቁ። ኩማ በጭንቅላት እጢ (ቲዩመር) በሽታ ምክንያት ለከፍተኛ ህክምና ዲሲ መምጣታቸውን የጠቆሙት ምንጮቹ የመዳን ተሳፋቸው 90 በመቶ የተመናመነ መሆኑን ከሃኪሞች እንደተገለፀላቸው አስታውቀዋል። ከባለቤታቸው ጋር...
View Articleየብሄር ነጻነት እስከ መጨፈር —ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ) —
ማስታወሻ፡ ይህች ጽሁፍ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከተከሰሰባቸው ሁለት መጣጥፎች አንደኛዋ ናት። በመጭው ወር በአሶሳ የሚደረገውን የብሄር ቀን ድራማ እሳቤ በማድረግ – በርካታ አንባብያን በጠየቁት መሰረት እነሆ በድጋሚ ለንባብ አቅርበናል። — ክንፉ አሰፋ – “እኛ ጭቁን ብሄረሰቦች ከዚህ ቀደም በየሰው ቤት ተቀጥረን...
View Articleኢትዮጵያ የአንድ ቢሊዮን ዶላር ‹‹ሶቨሪን ቦንድ›› ለዓለም ገበያ አቀረበች
የኢትዮጵያ መንግሥት በቅርቡ የ‹‹ሶቨሪን ቦንድ›› ሽያጭ ለዓለም ገበያ ለማቅረብ በወሰነው መሠረት የአንድ ቢሊዮን ዶላር ቦንድ ሽያጭ ረቡዕ ኅዳር 17 ቀን 2007 ዓ.ም. በእንግሊዝ ለንደን ከተማ ለኢንቨስተሮች ይፋ ማድረጉን የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ያቀረበችው ‹‹ሶቨሪን ቦንድ››...
View Articleየቻይና ኤግዚም ባንክ ለመቐለ ወልዲያ ባቡር ፕሮጀክት ብድር ሊለቅ ነው
የቻይና ኤክስፖርትና ኢምፖርት (ኤግዚም) ባንክ ለመቐለ ወልዲያ የባቡር ፕሮጀክት 1.5 ቢሊዮን ዶላር ብድር ሊለቅ ነው፡፡ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ምንጮች ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በሚኒስቴሩ ከፍተኛ ኃላፊዎችና የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ጌታቸው በትሩ የተገኙበት ቡድን በቅርቡ...
View Articleየሶስት ወር ህጻን ልጇን አንቃ የገደለችው በ16 ዓመት እስራት ተቀጣች
ህጻን ልጇን በሻሽ አንቃ በመግደል የጣለችው ተከሳሽ ላይ የእስራት ቅጣት የተወሰነባት መሆኑን የኢትዮጵያ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በአርሲ ዞን የሒጦሳ ወረዳ ፖሊስ እንደገለፀው በተከሳሽ መስታወት ደረጄ ላይ የእስራት ቅጣት ሊወስንባት የቻለው ከወለደችው የሶስት ወር እድሜ ያለውን ልጇን ሐምሌ 14 ቀን 2ዐዐ6 ዓ.ም ከቀኑ 11...
View ArticleHealth: የሆድ ድርቀት * ምልክቶች * የሚያጋልጡ ነገሮች * ህክምና
አንድ ሰው ለተከታታይ ሳምንታትና ከዚያ በላይ በቂ ጊዜ ሰገራ መዉጣት የሚያስቸግረዉ ከሆነ ወይም በሳምንት ከሶስት ጊዜ በታች ሰገራ የሚወጣ ከሆነ ለረጅም ጊዜ የቆየ የሆድ ድርቀት( Chronic constipation) አለዉ ተብሎ በህክምናው ላይ ይገለፃል፡፡ ጊዜያዊ የሆነ የሆድ ድርቀት ብዙ ጊዜ የሚከሰት ነገር ነዉ፡፡...
View Articleእናታችን ፋናዬና ተመስገን በዝዋይ…. (የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ወንድም እንደፃፈው)
ከታሪኩ ደሳለኝ (የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ወንድም) ያቺ የስምጥ ሽለቆ ከተማ ይበልጥ መንደድ ከጀማመራት አንድ ወር አልፏታል:: በፍትህ መዛባት ስሜቱ የተጎዳ፣ በወገኖቹ ስቃይ መንፈሱ የታመመ፣ ሀገራቸውን ከስቃይ መታደግ በሚችሉበት እድሜያቸው በታሰሩ፣ በተሰደዱና በተገደሉ ወገኖቹ ልቡ ያዘነ፣ ለሀገሩና ለባንዲራው...
View Articleየተወዳጁ ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሃንስ “የኔታ” በቅርብ ይወጣል
ከኢየሩሳሌም አረአያ’ ተወዳጁ ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሃንስ “የኔታ” የሚል ርእስ የሰጠው አዲስ አልበም በቅርቡ እንደሚለቅ ታወቀ። ከአንድ አመት ለበለጠ ጊዜ የፈጀው ይህ አልበም የሙዚቃ አድማጩ ሊወደው እንደሚችል ፀሐዬ ተናግሯል። ስለእናት አገሩ ኢትዮጵያ በየአልበሙ የሚያቀነቅነው ፀሐዬ በዚህኛው “የኔታ” አልበም እንዲሁ...
View Articleምርጫ መሳተፍ በመርዕ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ወይስ ኢህአዴግን ማጀብ? –ከግርማ ሰይፉ ማሩ
ሰዎች በማንኛውም መንገድ ሸብረክ ሸብረክ የሚሉ ከሆነ መርህ አልባ መሆናቸውን ከማሳየት ውጭ ሌላ ምንም ሊሆን አይችልም፡፡ ባለፈው ሳምነት ፍኖተ ነፃነት ላይ ወጣቱ ፀሃፊ ኢዮኤል ፍስሃ ዳምጤ ለምን እንደምንፈራ ቁልጭ አድርጎ አሳይቶን ነበር፡፡ የገዢዎቻችን በትር የበረታብን በእነርሱ ጥንካሬ ሳይሆን ከፍርሃት በመጣ...
View ArticleHiber Radio: የ9ኙ ተቃዋሚዎች ትብብር የመስቀል አደባባይ አዳር ተቃውሞ ዕውቅና ደብዳቤውን ተቀበለ፤ ሁበር በኔቫዳ ታገደ
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ህዳር 21 ቀን 2007 ፕሮግራም ! <... የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር በመስቀል አደባባይ የጠራነው የአዳር ተቃውሞ የዕውቅና ደብዳቤን ከብዙ ትግል በሁዋላ አርብ ማምሻውን ተቀብለውናል ሰልፉ ይቅር የሚል ነገር በፍጹም ተቀባይነት የለውም። መከልከል መብትም የላቸውም ።...
View Articleየሐበሻ ሬስቶራንት ሥራ አስኪያጅ ድምፃዊት ኢየሩሳሌም አስፋው (ጄሪን) ለምን ውስጥ እግሯን እና ታፋዋን በቢለዋ ወጋቻት?...
ድምፃዊት ኢየሩሳሌም አስፋው (ጄሪ) በሙዚቃ አፍቃሪያን ዘንድ ‹ሀሎ አዲስ አበባ› በተሠኘ ተወዳጅ ዘፈኗ ትታወቃለች፡፡ እስካሁን ድረስ ሁለት የሙዚቃ አልበሞች የሠራች ሲሆን ስድስት ያህል ነጠላ ዜማዎችም አሏት፡፡ ከልጅነቷ ጀምሮ ባደረባት የሙዚቃ ፍቅር የተለያዩ ድምፃዊያንን ዘፈኖች ትጫወት የነበረ ሲሆን ታዋቂው...
View Articleየሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እሰረኞች የመዝጊያ መርሀ ግብር በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ!
ከህዳር 14 ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ያህል በማህበራዊ ሚዲያ ሲካሄድ የሰነበተው የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እሰረኞች መርሀ ግብር ዛሬ እሁድ ህዳር 21 የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮችና ሌሎች በክብር የተጋበዙ እንግዶች በተገኙበት ቀበና በሚገኘው የአንድነት ዋና ጽ/ቤት በደማቅ ስነርዓት ተካሄዷል። በዚህ ዕለት ጋዜጠኛ...
View ArticleHiber Radio: በመስቀል አደባባይ ለተጠራው የአዳር የተቃውሞ ሰልፍ የአደባባይ ቅስቀሳ ይጀመራል፤ ሁበር በኔቫዳ ታገደ
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ህዳር 21 ቀን 2007 ፕሮግራም ! አቶ ወረታው ዋሴ የሰማያዊ ፓርቲ የፋይናንስ ሀላፊ በመስቀል አደባባይ የተጠራውን ተቃውሞ አስመልክቶ ከህብር ሬዲዮ ጋር ካደረጉት ቃለ ምልልስ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡ) በጥቁሩ ወጣት ላይ የተፈጸመው ግድያ እና ጥቁርነት እና የአሜሪካ የሕግ...
View Article