አስተዳደሩ የትብብሩን የ24 ሰዓት ሰላማዊ ሰልፍ እውቅና አልሰጠሁም አለ
ነገረ ኢትዮጵያ •ትብብሩ አስተዳደሩ እውቅና ሰጭም ነፋጊም አለመሆኑን በመግለጽ ድጋሜ ደብዳቤ ጽፏል የ9ኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር ህዳር 27 እና 28/2007 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ሊያደርገው ላቀደው የአዳር ሰላማዊ ሰልፍ አስፈላጊው ትብብር እንዲደረግለት፣ ህዳር 17 ቀን 2007 ዓ.ም በፃፈው ደብዳቤ መጠየቁ...
View Articleበድቡብ ሱዳን አራት ኢትዮጵያውያን በጥይት ተመቱ
በደቡብ ሱዳን በዋና ከተማዋ ጁባ አንድ ወንድና አንድ ሴት ሲገደሉ ሁለት ሴቶች ግን በጠና ቆስለው ወደ ኢትዮጵያ መወሰዳቸውን ኢሳት ወኪሎቹን ጠቅሶ ዘገበ። የሁለቱም ሟቾች አስከሬንም በኢትዮጵያውያን እርዳታ ወደ ኢትዮጵያ መሄዱ ታውቆል:: ሰዎቹ በምን ሁኔታ እንደተገደሉና እንደቆሰሉ እንዲሁም ጥቃቱን ያደረሱትን ወገኖች...
View Articleየድምፃችን ይሰማ ወቅታዊ ጽሁፍ: ለህገወጥ በደል እምቢተኝነት በራሱ ታላቅ ድል አይደለምን?
ማክሰኞ ህዳር 23/2007 ሙስሊሙ ማህበረሰብ ሰላማዊ የመብት ትግል ከጀመረ አንስቶ ከመንግስት የሚሰነዘርበትን በርካታ ጥቃቶች ተቋቁሞ አሁንም ድረስ በትግል ላይ ጸንቶ ቆይቷል፡፡ ሰላማዊ ትግል በባህሪው የሚወስደው ጊዜ ሊያጥርም ሊረዝምም እንደሚችል ታሪክ የሚመሰክር ቢሆንም ህዝበ ሙስሊሙ መጀመሪያውኑም ወደ ትግሉ ሲገባ...
View Articleግንቦት 7 “ተማሪዎች፣ መምህራን እና የተቋማት ፕሬዚዳንቶች ለአመጽ ተነሱ”አለ
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አቋሙን በሚገልጽበት ር ዕሰ አንቀጽ ግንቦት ሰባት የፍትህ የነፃነት ንቅናቄ ” ተማሪዎች፣ መምህራን እና የተቋማት ፕሬዚዳንቶች ለአመጽ ተነሱ” አለ:: ሙሉውን የግንቦት 7 ወቅታዊ መል ዕክት እንደወረደ ይኸው:- ዘረኛውና አምባገነኑ የህወሓት አገዛዝ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ከካድሬ ማሰልጠኛ...
View Articleይድረስ ለጎንደር ሕዝብ
ቁ. 2 በተለያዩ ዘመናት በአገራችን ወደ ሥልጣን የመጡት ገዥዎች፤ ሕብረተሰባችን ከፋፍሎ ለመግዛት እንዲያመቻቸው የዘር ግንድ እየቆጠሩ አንዱን ከሌላው የተሻለ አስመስሎ በመሳል፤ አንደኛውን በሌላኛው ወግን ላይ በስነልቦና ቂም እያናከሱ፤ የግፍ ግዛት ዘመናቸውን አሳልፈው አሁን ከአለንበር ዘመን ደርሰናል። በአሁኑ ጊዜ...
View Articleበቅርቡ ከተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች በፅጥታ ሀይሎች ታፍነው ከተወሰዱት የአንድነት አባላት አራዳ ፍርድ ቤት እንደሚቀርቡ ታወቀ
ዛሬ ህዳር 23 በ8 ሰዓት የአንድነት ታሳሪዎች በአራዳ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ! በቅርቡ ከተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች በፅጥታ ሀይሎች ታፍነው ከተወሰዱት የአንድነት አባላት ውስጥ አንጋው ተገኝ፣ እንግዳው ዋኘው፣ በላይነህ ሲሳይ፣ አለባቸው ማሞ እና ሺሻይ አዘናው አራዳ በሚገኘው ፍርድ ቤት ይቀርባሉ፤ በቦታው ተገኝተን...
View Articleየጽዮንን በዓል አክብረው ከተመለሱ ምዕመናን ውስጥ መኪና ተገልብጦ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ
ከዘመድኩን በቀለ በየዓመቱ ህዳር 21 ቀን በታላቅ መንፈሳዊ ሥነሥርዓት የሚከበረውን የህዳር ጽዮን በዓል ለማክበር ከአዲስ አበባ ተነስቶ የነበረው የአቡነ አሮን መንፈሳዊ የጉዞ ማኅበር መኪና 60 ተጓዥ ምእመናንን ይዞ ከበዓሉ መልስ ዛሬ ከወልድባ ሰቋር ጉብኝት በኋላ ወደ ጎንደር በመመለስ ላይ ሳለ ከአንባ ጊዮርጊስ ወጣ...
View Articleማኅበረ ቅዱሳን የምነቅፍብህ ነገር አለኝ – (ከደብረጊዮርጊስ)
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን! ማኅበረ ቅዱሳን Nov. 23 2014 E.C ላውጣፍ ጽሑፍ መልስ። ሁሌ እራስን ከፍ ከፍ ማድረግ ብቻ! እንዴት ነው ነገሩ? ቀኝህ የምትሰራውን ግራህ አትይ፣ በስውር ለሰራኽው በግልጽ ጌታ ይከፍለሃል፣ ራሱን ከፍ ከፍ ያሚያደርግ ዝቅ ዝቅ ይላል እየተበለ...
View Articleየወቅቱ የኢትዮጵያ ወጣት እና ህወሓትን የማስወገድ ትግል
ታደሰ ብሩ መግቢያ አገራችን ኢትዮጵያ በሕዝብ ብዛት ከአፍሪቃ ሁለተኛ ስትሆን በተባበሩት መንግሥታት መመዘኛ “ወጣት” ተብሎ በሚጠራው የኅብረተሰብ ክፍል ብዛት ግን አንደኛ ነች። እርግጥ ነው ወጣነት በእድሜ ብቻ የሚገለጽ የኅብረተሰብ ክፍል አይደለም። የሚከተለው የወጣት ትርጉም ሰፋ ያለ ተቀባይነት ያለው ይመስለኛል።...
View Articleትላንት «መብራት የለም» በሚል ምክንያት ያልተካሄደው የውድ ኮሜቴዎቻችን ችሎት ዛሬ ተሰይሞ ውሏል!
የታሪክ ምሁሩ አህመዲን ጀበል አስደናቂ ምስክርነቱን ሰጥቷል! ማክሰኞ ህዳር 23/2007 በትላንትናው ዕለት አቃቤያነ ህግጋት፣ የውድ ኮሚቴዎቻችን ጠበቆችና ዳኞች ተገኝተው የነበረ ቢሆንም እንደተለመደው ‹‹መብራት የለም›› በሚል ምክንያት ሳይካሄድ የዋለው የውድ ኮሚቴዎቻችን የችሎት ሂደት በዛሬው እለት ቀጥሎ ዋለ!...
View Articleለንግዱ ማህበረሰብ የቀረበ ጥሪ –ከ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር
የንግድ ማህበረሰብ ለአንድ አገር ምሰሶ ነው፡፡ በዴሞክራሲ በበለጸጉ አገራት የንግዱ ማህበረሰብ ለራሱ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ብቻ ሳይሆን ያለውን ፈርጣማ የኢኮኖሚያዊ አቅምና ኢኮኖሚያዊ አቅሙ የሚፈጥርለትን የተሻለ ንቃተ ህሊና በመጠቀም ለጭቁኖች መከታ ሲሆን ታይቷል፡፡ ለዚህም ነው የንግዱ ማህበረሰብ ዴሞክራሲን በመገንባት...
View Articleኢትዮጵያ ከቻይና ጋር በመተባበር የባቡር አካዳሚ ልትገነባ ነው
የኢትዮጵያ መንግሥት ከቻይና ጋር በመተባበር በአፍሪካ ቀዳሚ የሚሆን የባቡር አካዳሚ በአዲስ አበባ ለመገንባት በዝግጅት ላይ መሆኑን ገለጸ፡፡ በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪና የኢትዮጵያ ባቡር ኮርፖሬሽን ቦርድ ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር አርከበ እቁባይ ባለፈው ማክሰኞ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት...
View Articleበጦማርያን እና ጋዜጠኞች ላይ ተሻሽሎ ቀርቧል የተባለው ክስ ተሰማ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው እየታየ ያሉት ጦማርያን እና ወዳጅ ጋዜጠኞች ላይ የተመሰረተው ክስ ተሻሽሎ ቀርቧል የተባለው የክስ ዝርዝር ዛሬ በልደታ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ተሰምቷል፡፡ ዛሬ ህዳር 24/2007 ጠዋት በዋለው ችሎት፣ በጦማርያኑ እና...
View Article“ከኦሮሚያ አንፃር፤ ከኢሕዴአግ ደርግ ይሻላል” –ዶ/ር መረራ ጉዲና
ዶ/ር መረራ ጉዲና በቅርቡ ባሳተሙት መጽሐፍ ላይ ምርጫ 97 እና ምርጫ 2002 በተመለከተ የራሳቸውን ግምገማ ማስፈራቸው የሚታወቅ ነው። ካሰፈሩት ነጥቦች እና መደምደሚያዎች አንፃር ቀጣዩን ምርጫ 2007 እንዴት ይመለከቱታል? ገዢው ፓርቲ እና ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በተመለከተ ምንስ ይላሉ? የኦሮሞ ሕዝብ ትግልን በተመለከተ...
View Articleፀረ-ኢትዮጵያዊውና ዘረኛው ወያኔ በኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ስም አይነግድም!
የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ቅጥረኛ የሆነው ፀረ-ኢትዮጵያዊውና ቅኝ-ገዥው ወያኔ ባሕር ማዶ ተሻግሮ በሃገረ አሜሪካ ኮለምበስ ኦሃዮ “በስሜን አሜሪካ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች የባሕል ክብረ በዓል” በሚል ስም እሑድ ኅዳር 28 ቀን 2007 ዓ/ም ( Sunday, December 7, 2014 ) ከቀኑ...
View Articleፓርቲዎች በምርጫ አንሳተፍም ቢሉ…..
በምርጫ አለመሳተፍ መብት ነው !በኢትዮጵያ ያለው ጭላንጭል የፖለቲካ ምኅዳር ሲታይ፣ይህ ውሳኔ የሕግ፣የፖለቲካ እና የሞራል ድጋፍ አለው፡፡ሆኖም ግን በምርጫ ያለመሳተፍ መብት በራሱ-የራሱ የሆነ ተግዳሮቶች አሉትና፣ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የትርፍ-ኪሳራ ሥሌት የግላቸው ነው የሚሆነው፡፡ ይድነቃቸው ከበደ (ይድነቃቸው) ይህ...
View Articleዲሲ የሻማ ማብራት ፕሮግራም -አንዲት ሻማ እና አንዲት ደቂቃ ለቃሊቲ እና ቂሊንጦ
አንዲት ሻማ እና አንዲት ደቂቃ ለቃሊቲ እና ቂሊንጦ በአፋኙ እና አምባገነኑ የህውሃት ኢሃደግ ስርአት በሀሰት የአሸባሪነት ወንጀል ተፈርጀው በየእስር ቤቱ ተጥለው ለኢትዮጵያ ሀዝብ ፍትሃዊ ስርዓት ለማስገኘት ሲሉ መስዋትነት እየከፈሉ ላሉ የፖለቲካ እና የህሊና እስረኛ ወገኖቻችን የአጋርነት መግለጫ ወርሓዊ የሻማ ማብራት...
View Articleየማለዳ ወግ …የተዘጋውን የአረብ ሀገራት የኮንትራት ሰራተኛ አቅርቦትን ለመክፈት የወጣው ረቂቅ ! (ነቢዩ ሲራክ)
* ስለ ሰራተኞች መብት ጥበቃ መነሳቱ አልተዘገበም * በተወያይ ኤጀንሲዎች በኩል ግን ረቂቁ ውዝግብ አስነስቷል * ከዚህ ቀደም ያለ በኮንትራት ለተበተኑትስ ዜጎችስ ምን ታስቧል ? አዲሱን መረጃ ያገኘሁት ሃገር ቤት ከሚታተመው ከአድማስ ጋዜጣ ላይ ነው ፣ እንዲህ ይላል ” ወደ አረብ አገራት የሚሄዱ ሰራተኞች ላይ...
View Articleመስታወት ራሱን አያይም ! ቀልዶ-አደር ክበበው ገዳና ሜሮን ጌትነት ፤ አበበ ተካ
መስታወት-ራሱን-አያይም ይህን ፅሁፍ እንድፅፍ ያነሳሳኝ በቅርቡ በሁሉም ዌብ – ሳይቶች ላይ ማለት ይቻላል ፣ የወጣ አንድ የአድናቆት ፅሁፍ ነው ። ጽሁፉ አንዲት ገጣሚትን ለማድነቅ የተፃፈ ነው ። የፅሁፉ ርእስ ሐገሬ ፤ ሕዝቤ “ ፤ ክብሬ የሚል ሲሆን በእንግሊዝኛ እንዲህ ተተርጉሟል ፤ ” “My Country, My...
View Article“ለመተማመን እንነጋገር!” ኢትዮጵያውያን “ከዘረኝነት ይልቅ ለሰብዓዊነት” ቅድሚያ ሰጡ!
በቅርቡ በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ አካባቢ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በአገራችን ውስጥ ስላለው ችግር መፍትሔ ለማምጣት ይጠቅማል በሚል በጠራው ውይይት ላይ ኢትዮጵያውያን ከአውሮጳ፣ ከአሜሪካና ከካናዳ ተጠራርተው በመምጣት በዓይነቱ ለየት ያለ ውይይት አድርገዋል፡፡ “ሰላም፣ ፍትሕ፣ ዕርቅና መከባበር የሰፈነበት...
View Article