Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Hiber Radio: የ9ኙ ተቃዋሚዎች ትብብር የመስቀል አደባባይ አዳር ተቃውሞ ዕውቅና ደብዳቤውን ተቀበለ፤ ሁበር በኔቫዳ ታገደ

$
0
0

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ


የህብር ሬዲዮ ህዳር 21 ቀን 2007 ፕሮግራም !

<... የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር በመስቀል አደባባይ የጠራነው የአዳር ተቃውሞ የዕውቅና ደብዳቤን ከብዙ ትግል በሁዋላ አርብ ማምሻውን ተቀብለውናል ሰልፉ ይቅር የሚል ነገር በፍጹም ተቀባይነት የለውም። መከልከል መብትም የላቸውም ። ...በአደባባዩ ላይ መብራት ያጠፋሉ ወይ ሊአጠፉ ይችላሉ ግን ያ ሁሉ ሕዝብ ሲወጣ እነሱ ሌላ ነገር ለማድረግ የሚሞክሩ አይመስለኝም ...>

አቶ ወረታው ዋሴ የሰማያዊ ፓርቲ የፋይናንስ ሀላፊ በመስቀል አደባባይ የተጠራውን ተቃውሞ አስመልክቶ ከህብር ሬዲዮ ጋር ካደረጉት ቃለ ምልልስ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡ)

በጥቁሩ ወጣት ላይ የተፈጸመው ግድያ እና ጥቁርነት እና የአሜሪካ የሕግ አስከባሪዎች እርምጃ ተቃውሞውና ይዟቸው የመጣው የዘር መድልዎ እርምጃ እርምጃዎች (ልዩ ዝግጅት)

የኦባማ ኬር ዳግም ምዝገባና የአይ ኤር .ኤስ ቅታት ባልተመዘገቡት ላይ (ልዩ ቃለ መጠይቅ ከአቶ ተካ ከለለ በአትላንታ የቲኬ ሾው አዘጋጅ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ሁለተኛ ክፍል))

ዜናዎቻችን
በመስቀል አደባባይ ለተጠራው የአዳር የተቃውሞ ሰልፍ ከነገ ጀምሮ የአደባባይ ቅስቀሳ ይጀመራል

ሕዝቡ ከወዲሁ በተለያዩ መንገዶች የተቃውሞውን ጥሪ እንደሚደግፍ እየተገለፀ ነው

ኢትዮጵያና ግብፅ በአካባቢው የበላይነት ፉክክር ውስጥ መግባታቸው ተዘገበ

የሙባረክ በፍርድ ቤት ነፃ መባል ግብፃዊያንን ለሁለት ከፈለ

ደቡብ አፍሪካ ህገወጥ ያለቻቸውን ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን አሰረች

ታንዛኒያ ከዓመት በላይ ያሰረቻቸውን ከ250 በላይ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ወደ አገራቸው ላከች

የኬኒያ ፍርድ ቤት አገሪቱን ከኢትዮጵያና ከሱዳን ጋር ያገናኛል የተባለውን ግዙፍ የወደብ ፕሮጀክት አገደ

የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እስረኞች የአንድ ሳምንት ዘመቻ ዛሬ ተጠናቀቀ

በአንድነት ፓርቲ ፅ/ቤት ከህሊና እስረኛ ቤተሰቦች በተገኙበት የዘመቻ መዝጊያ ተካሔደ

የታገደችው የፍትህ ጋዜጣ ባልደረባ ስርዓቱን ልንገዳደረውና በአገር ጉዳይ ላይ ሁላችንም ሊያገባን ይገባል ሲል ጥሪ አስተላለፈ

ሁበር ለጊዜያዊው እግድ በዘላቂነት መፍትሔ ለመፈለግ የጀመረውን ትግል በህግ ሰጭዎቹ ወይም በፍ/ቤት በኩል እንደሚቀጥል አስታወቀ

ኔቫዳ በአሜሪካ ሁበርን በማገድ የመጀመሪያ ግዛት መሆኑ ተዘገበ

በሎስ አንጀለስ አንድ የሁበር አሽከርካሪ በደንበኞቻቸው ድብደባ ተፈጸመባቸው

ሌሎችም ዜናዎች አሉ


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>