ስልጣኔን የለቀኩት በአንዳንድ ብልጣብልጦች እና የሴራና አድማ አካሄድ በሚችሉ ሰዎች ፓርቲው ስለተጠለፈ ነው
“ስልጣኔን የለቀኩት በአንዳንድ ብልጣብልጦች እና የሴራና አድማ አካሄድ በሚችሉ ሰዎች ፓርቲው ስለተጠለፈ ነው::’ – አቶ አበባው መሓሪ የመኢአድ ፕሬዚዳንት “ፓርቲው ወደፊት ለመራመድ የማይችልበት ወደፊትም የማይሻሻልበት ደረጃ ላይ ደርሷል::”አቶ አበባው Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የመኢአድ ፕረዚዳንት...
View Articleበድሬዳዋ ዩኒቪርሲቲ የሚማሩ የአፋር ተማሪዎችን ባህላዊ ወይም ሃይማኖታዊ ልብስ እንዳይለብሱ ተከለከሉ
አኩ ኢብን አፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው ተማሪዎቹ እንደሚሉት ከሆነ በመመገቢያ ሬስቶራንትና ላይብረሪን ጨምሮ የባህል ልብስ ማለትም ሽሪጥና የመሳሰሉትን የባህል ልብስ መልበስ አትችሉም እንደሚባሉ በምሬት ገልፀዋል። በኢትዮጵያ ህገ መንግስት የባህል፣የሃይማኖትና የብሄር እኩልነት አረጋግጠናል ይላል ግን ወያኔ የሚመራው...
View Articleፍልፍሉ አሜሪካ እንዳይገባ ተከለከለ
በምነው ሸዋ ኢንተርቴይመንት በኩል ወደ ሰሜን አሜሪካ መጥቶ የነበረውና በተለያዩ ስቴቶች የኮሜዲ ሥራዎችን ቢያቀርብም ብዙም ተቀባይነት ሳያገኝ ወደ ሀገር ቤት የተመለሰው ኮሜዲያን ፍልፍሉ ተመልሶ ወደ አሜሪካ ለመምጣት ፈቃድ ቢጠይቅም በአሜሪካ ኤምባሲ በኩል መከለክሉ ታወቀ:: ኮሜዲያኑ ወደ ሃገር ቤት እመለስበታለሁ ብሎ...
View Articleአዲሱ የመኢአድ አመራር ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር የተጀመረው ግንኙነት እንደሚያስቀጥል አስታወቀ
• የፓርቲውን ማህተም ተሰርቄያለሁ ብሏል ዛሬ ህዳር 4/2007 ዓ.ም በፓርቲው ዋና ጽፈት ቤት መግለጫ የሰጠው የመኢአድ አዲሱ አመራር ከመኢአድ ጋር ተመሳሳይ ፕሮግራም ካላቸውና ከሌሎቹም የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ከአሁን ቀደም አብሮ ለመስራት የተጀመረውን እንቅስቃሴ እንደሚያስቀጥል አስታውቋል፡፡ በ2003 ዓ.ም ከታህሳስ...
View Articleብርቱካን በሊባኖስ ተረፈች ፣ አልማዝ በኦማን የአካል ጉዳተኛ ሆና ቀረች ! የተረፈችው የእህት ብርቱካን ጉዳይ …(ነቢዩ ሲራክ)
የማለዳ ወግ … ብርቱካን በሊባኖስ ተረፈች ፣ አልማዝ በኦማን የአካል ጉዳተኛ ሆና ቀረች ! የተረፈችው የእህት ብርቱካን ጉዳይ … በሃገረ ሊባኖሰ ቤሩት ከ4ኛ ፎቅ ወድቃ የተረፈችው እህት ብርቱካን ጤንነት የተስተካከለና ከድካም ህመሟ ሙሉ በሙሉ እያገገመች መሆኑን መረጃዎች ማምሻውን ደርሰውኛል ። የቆንስል ሃላፊዎች...
View Articleኢትዮጵያ፡ “መፍትሔው ፍቺ ነው (ጌታቸው ኃይሌ)
ስለ ኢትዮጵያ ለማወቅ ፈልጎ መጻሕፍት የሚያገላብጥ ባይተዋር መጀመሪያ የሚታየው የሀገሪቷ ጥንታዊነትና ውበቷ፥ የነዋሪዎቿ መልከ መልካምነትና በብዙ ጎሳዎችና ነገዶች መኖሪያነቷ ሲሆን፥ እነዚህ መልካካም ኢትዮጵያውያን በፖለቲካው ረገድ ዕድለ ቢሶች መሆናቸው ነው። የፖለቲካ ለውጥ ለማምጣት፥ በተለይ በኛ ዘመን፥ ከፍ ያለ...
View Articleፌደራል ፖሊሶች ለሚፈጽሟቸው ግድያዎች ተጠያቂው ማን ነው? (ከዳዊት ሰለሞን)
ከዳዊት ሰለሞን ይህ ጥያቄ በቀጥታ በመንግስት ትዕዛዝ የተፈጸሙ ግድያዎችን አይመለከትም፡፡እንደውም በፓርላማ ከቀረበው ረቂቅ አዋጅ አንዱ ‹‹በግዳጅ ላይ ያለ የመንግስት ታጣቂ ለሚፈጽመው ጥፋት ተጠያቂ እንዳይሆን ››የሚሞግት ነው፡፡ ፓርላማው 446 ለ 1 የሚመራ በመሆኑም ገዢው ፓርቲ የፈለገውን አዋጅ የማውጣት መብቱ...
View Articleየማለዳ ወግ …እኔ ፣ እነሱ እና “ቁንጽል ”የሚሉት መረጃ … (ነቢዩ ሲራክ)
የማለዳ ወግ … እኔ ፣ እነሱ እና “ቁንጽል ” የሚሉት መረጃ … * ደረቁ የካልድ እንባ * ” ለዚህማ ነፍስህንስ ብትሰጥ ምን አለበት! ” እናቴ … ሳውዲ ውስጥ በገፋሁት ሁለት አስርት አመታት ከተለያዩ ወገኖቸ ከውስጥም ከውጭም ስደተኛውን በሚመለከት ተጨባጭ መረጃዎች ይደርሱኛል። የሚያመውን ምስል የያዙ መረጃዎችን...
View Articleበኢትዮጵያችን በጥርስና በጥፍር የሚደረግ ትግል እንዴት ይቁም? (ግርማ ሠይፉ ማሩ)
ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com girmaseifu.blogspots.com (ግርማ ሰይፉ) አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ/አንድነት አሳዛኙን የ2002 ምርጫ ውጤት ተከትሎ ፍራሽ አንጥፎ ኢህአዴግን ምርጫ ዘረፈ ከሚል መደበኛ ለቅሶ መውጣት አለብኝ ብሎ ቁርጠኛ ውሳኔ በመወሰን ውስጣችንን መፈተሸ...
View Article“አንድነት የአዲሱ ትውልድ ፓርቲ ሆኗል” (አቶ አስራት አብርሃም)
አቶ አስራት አብርሃም አቶ አስራት አብርሃም በእስር ላይ የሚገኘው የአቶ ሃብታሙ አያሌው የስራ ኃላፊነት ተክቶ የአንድነት ፓርቲ ተጠባባቂ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሆኖ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ስለ ፓርቲው ወቅታዊ ሁኔታና የወደፊት አቅጣጫ በተመለከተ ከአቶ አስራት ጋር ተወያይተናል፡፡ ፍቱን፡-በዚህ ወቅት መንግሥት...
View Articleአማራ፣ ኦሮሞ፣ ስብአዊ መብቶችና ድርጅቶቻቸው፣ ተጠንቀቅ አማራ! ከቦጋለ ካሳዬ
አማራ፣ ኦሮሞ፣ ስብአዊ መብቶችና ድርጅቶቻቸው የደላቸው… የሰው ልጅ ይቅር፤ ማንኛውም ህመም ሊሰማው የሚችል ፍጡር አይጠቃ! አይገደል! ብለው እሪ! እሪ! ይላሉ። ያነባሉ። እንቅልፍ አይወስዳቸውም። የሌሎች ስቃዮች እነርሱንም ያስቃያቸዋል። አንዴ ተማሪ እያለን የደብረ-ብርሃንን የብርድ ልብስ ፋብሪካ ልንጎበኝ ሄድን።...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ታሰሩ
ነገረ ኢትዮጵያ በተለያዩ የአዲስ አበባ ክፍሎች ለእሁዱ የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ ቅስቀሳ ሲያደርጉ የታሰቱትን የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና አመራሮች ለመጠየቅ ወደ ፖሊስ ጣቢያ የሄዱት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ታሰሩ፡፡ በቅስቀሳ ወቅት የነበሩት የሰማያዊ አባላትና አመራሮች መያዛቸውን ተከትሎ የእሁዱን የአደባባይ ህዝባዊ...
View Articleሊቀ ጳጳሱ ከስራና ወደ ውጭ አገር እንዳይወጡ ታገዱ (የዕግዱን ደብዳቤ ይዘናል)
የምስራቅ ኣፍሪካ ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስና መቀመጫቸውን በደቡብ ኣፍሪካ ኣድርገው የነበሩት ብጹእ ኣቡነ ያዕቆብ ከሃገር አንዳይወጡና ከስራቸው መታገዳቸውን ለዘሐበሻ የደረሰው መረጃ ኣመለከተ፥፥ የዘሐበሻ ታማኝ ምንጮች ከነ ደብዳበው የላኩት መረጃ የሚከተለው ነው፥፥ ዝርዝሩን ይዘን አንመለሳለን፥፥
View Article9ኙ ፓርቲዎች የጠሩት የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ በኃይል ተበተነ
የተወሰደው እርምጃ የስርዓቱን ፍርሃት ደረጃ እንደሚያሳይ ኢ/ር ይልቃል ገለጹ 9ኙ ፓርቲዎች በትብብር የጠሩትን የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ በኃይል መበተኑ የስርዓቱ የፍርሃት ደረጃ ጫፍ መድረሱን ያሳያል ሲሉ የትብብሩ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ኢንጅነር ይልቃል በተለይ ሰማያዊ ፓርቲ...
View Articleአንድነት ፓርቲ የ2007 ምርጫ በተቀናጀ ሁኔታ ለመምራት የምርጫ ግብረ ኃይል አቋቋመ
የአንድነት ፓርቲ ብሄራዊ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በህዳር 6/2007 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ የ2007 ምርጫ በተቀናጀ ሁኔታ ለመምራት እንዲቻል 10 አባላት ያሉት በከፍተኛ የፓርቲው አመራሮች የሚመራ የምርጫ ግብረ ኃይል አቋቁሟል። ይህ የምርጫ ግብረ ኃይል ፓርቲው በ2007 ምርጫ ውጤታማ ሆኖ እንዲወጣ አጠቃላይ የምርጫ...
View ArticleHealth: ሴቶችን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያጠቁት 10 የካንሰር ዓይነቶችና መከላከያዎቻቸው
‹‹ሴቶችን በከፍተኛ ደረጃ ስለሚያጠቁት የካንሰር አይነቶችና ስለመከላከያዎቻቸው በሚገባ ማወቅ እፈልጋለሁ›› ከሁሉ አስቀድሜ የማክበር ሰላምታዬን እያቀረብኩ ለማቀርብላችሁ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንደምትሰጡኝ በመተማመን ነው፡፡ በእርግጥ እስካሁን ድረስ ሙሉ በሙሉ ጤነኛ ነኝ፡፡ ይሁን እንጂ እናቴ ከ5 ዓመት በፊት...
View Articleፖሊስ እና ደህነንቶች የዛሬውን ሰልፍ መበተናቸው የስርዓቱን ፍርሃት ደረጃ እንደሚያሳይ ኢ/ር ይልቃል ገለጹ
9ኙ ፓርቲዎች በትብብር የጠሩትን የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ በኃይል መበተኑ የስርዓቱ የፍርሃት ደረጃ ጫፍ መድረሱን ያሳያል ሲሉ የትብብሩ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ኢንጅነር ይልቃል በተለይ ሰማያዊ ፓርቲ ከአሁን ቀደም እንደሚያደርገው ለምን እስከመጨረሻው አንበተንም አላላችሁም? ብለን...
View Articleአዲሱ የአምልኮ፣ አለባበስ እና አመጋገብ ስርዓት በአ. አ. ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 30 ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ መመሪያ ተላለፈ
አቡ ዳውድ ኡስማን ትምህርትህ ሚኒስተር የዜጎችን ህገ መግስታዊ መብት በመጣስ አዲስ ባወጣው የአምልኮ፣ አለባበስ እና አመጋገብ ስርአት ደንብ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 30 ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ትዕዛዝ ማስተላለፉን ምንጮች ዘግበዋል፡፡ በአዲሱ የትምህርት ሚኒስተር ደንብ መሰረት...
View Articleቴዲ አፍሮ ለሁለተኛ ጊዜ ዓይኑን በዓይኑ አየ
ቴዲ አፍሮ በፌስቡክ ገጹ ያስተዋወቀን ሁለተኛ ልጁ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከባለቤቱ አምለሰት ሙጬ ጋር ለሁለተኛ ግዜ አይኑን በአይኑ ማየቱን በትዊተር ገጹ ባሰፈረው የደስታ መግለጫ አስታወቀ:: ቴዲ አፍሮ ከዚህ ቀደም የአንድ ወንድ ልጅ አባት የነበረ ሲሆን ዛሬ ከባለቤቱ አምለሰት ሴት ልጅ ተበርክቶለታል::...
View Articleቤተክህነትም እንደ ቤተመንግስት የልቡና ድርቅ መቷታል
ቤተክህነትም እንደ ቤተመንግስት የልቡና ድርቅ መቷታል ከበላይነህ አባተ Read full story in PDF
View Article