Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከወደ ሊባኖስ ዛሬም በሊባኖስ የእኛ አሰቃቂ መከራ ይሰማል …

ነብዩ ሲራክ ትናንትም ሆነ ዛሬ በሊባኖስ የኢትዮጰውያን የኮንትራት ሰራተኞች ጉዳይ የታዋቂ መገናኛ ብዙሃንና የነዋሪው መነጋገሪያ ከሆነ ቆይቷል ። ትናንት በዋና ከተማዋ በቤሩት በአንድ መኖሪያ መንደር አንዲት ኢትዮጵያዊት ከፎቅ ላይ ተንደርድራ ስትወድቅ የሚያሳየውን ተንቀሳቃሽ ምስል ይዞ የቀረበው ዜና እጅግ አሳዛኝ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ24 ሰዓት ተቃውሞ በአዲስ አበባ !

ደካማ የመንግስት አስተዳደር ለመለወጥ ምርጫ ያስፈልጋል፡፡ይሁን እንጂ ነጻነት በሌለበት ፍትሃዊ ምርጫ ማካሄድ አይቻልም፣ በምርጫ ሥም ጫፍ ላይ የደረሰው ሠላማዊ የነጻነት ትግል ጥያቄ መዳፈን የለበትም፡፡ ይድነቃቸው ከበደ ይድነቃቸው ከበደ “ብልህነት የተሞላበት ታላቅ የትግል መርህ ማድረግና መስፋፋት፣ጥንቃቄ የተሞላበት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታላቅ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ በአምስተርዳም ከተማ * አበራ የማነ አብ * ዶ/ር አረጋዊ በርሔ እና ዶ/ር መላኩ በሚገኙበት

የፊታችን ቅዳሜ ኖቬበር 15 ቀን 2014 ከ 14:00- ጀምሮ አድራሻ: 1e Helmersstraat 106, 1054 EG Amsterdam next to VENA office

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማያለቅስ ልጅ –ከዳንኤል ክብረት (ዲ/ን)

ቅዱስ ሲኖዶስ የቤተ ክርስቲያንን ሕግ በተመለከተ አሠረ ሐዋርያትን የተከተለ ሆኖ እንዲጸድቅ አድርጓል፡፡ አባቶቻችን በቤተ ክርስቲያን ላይ ግለሰባዊ አምባገነንነትን አልፈቀዱም፡፡ ጸሎተ ሃይማኖቱም ‹ነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንተ ላዕለ ኩሉ ጉባኤ ዘሐዋርያት›› በማት ቤተ ክርስቲያን ጉባኤ ዘሐዋርያት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፓርላማው በሶቨሪን ቦንድ ሽያጭ ላይ በዝግ ተወያየ

ሪፖርተር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በትላንትናው ውሎው ኢትዮጵያ ‹‹ሶቨሪን ቦንድ›› ለዓለም አቀፍ ገበያ መሸጥ አለበት በሚለው ጉዳይ ላይ በዝግ ተወያይቶ መወሰኑን የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡ ምክር ቤቱ ባካሄደው በዚህ መደበኛ ጉባዔ ላይ አምስት አዋጆች በግልጽ በአጀንዳነት መያዛቸውን የገለጹት ምንጮቻችን፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፕሬዚዳንቱ ልዩ አማካሪ ተነሱ

የፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ልዩ አማካሪ አቶ አሰፋ ከሲቶ ተነሱ፡፡ አቶ አሰፋ የተነሱት በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ፊርማ በተጻፈ ደብዳቤ ነው፡፡ በአቶ ኃይለ ማርያም ፊርማ የወጣው ደብዳቤ፣ አቶ አሰፋ ከኃላፊነት የተነሱበትን ምክንያት ያልጠቀሰ ሲሆን፣ አቶ አሰፋም በምን ምክንያት እንደተነሱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የገቢዎችና ጉምሩክ ከፍተኛ ኦፊሰር ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ ተያዙ

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ቃሊቲ ጉምሩክ ጽሕፈት ቤት ከፍተኛ ኦፊሰር፣ አቶ ዘመን ይሰማው 40,000 ብር ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል በሚል ተጠርጥረው ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በተጠርጣሪው ላይ የመሠረተው ክስ እንደሚያስረዳው፣ የፈረንሣይ ኤምባሲ ሠራተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቃቢ ህግ በጦማርያኑና ጋዜጠኞቹ ላይ የመሰረተውን ክስ እንዲያሻሽል ታዘዘ

•ክሱ ተሻሽሎ መቅረቡን ለማየት ለህዳር 24 ቀጠሮ ተሰጥቷል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የፌደራል አቃቢ ህግ በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ በጦማርያኑና በጋዜጠኞቹ ላይ የመሰረተውን የሽብር ክስ እንዲያሻሽል የልደታ ከፍተኛ ችሎት ትዕዛዝ ሰጠ፡፡ ፍርድ ቤቱ ዛሬ ህዳር 3/2007 ዓ.ም በዋለው ችሎት ቀደም ብሎ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቤተክርስቲያንን መፍረስ የተቃወሙት ተደበደቡ

ኀዳር ፫(ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ 11 በለሚ አካባቢ የምትገኘው ማሪያም ቤተከርስቲያን በህገወጥ መንገድ ተሰርታለች በሚል ፖሊሶች ለማፍረስ ሲሄዱ ህዝቡ ባሰማው ተቃውሞ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ ታውቋል። ድርጊቱን የተቃወሙ ምእመናን “ቤተክርስቲያኑዋን ማፍረስ አትችሉም” ማለት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቃለ ምልልስ…. በሊባኖስ ከ4ኛ ፎቅ ከወደቀችው ከእህት ብርቱካን ጋር

ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ አንዲት እህት ከአራተኛ ፎቅ የመውደቋ መረጃ በሊባኖስ መገናኛ ብዙሃን ሲሰራጭ ከነሰቅጣጭ ተንቀሳቃሽ ምስሉ ነበር ፣ ኢትዮጵያዊቷ እህት ብርቱካን ነበረች ! ለኦማን የአካል ጉዳተኛ ሆና ሃገር ቤት የገባችው በአልማዝ ጉዳት ስንቆሰዝምና ” የረጅ የደጋፊ ያለህ !” በማለት እርዳታ ስናሰባስን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቴክሳስ ፖሊስ የኢትጵያዊቷ አልማዝ አሟሟት ምክንያት በጥቂቱ ገለጸ

              (ዘ-ሐበሻ) የዋይሊ ቴክሳስ ፖሊስ ኢትዮጵያዊቷ አልማዝ ገብረመድህን ከአንድ ወር መጥፋት በኋላ አስከሬኗ መኪናዋ ውስጥ እንዳለች፣ ኩሬ ውስጥ ገብቶ መገኘቱን ተከትሎ የአደጋውን ምክንያት በጥቂቱ ይፋ ማድረጉን አድማስ ራድዮ ከአትላንታ ዘገበ:: አድማስ ራድዮ መርማሪዎቹን ጠቅሶ እንደዘገበው አደጋው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስምንት ጠቃሚ ነጥቦች ከእስራኤላውያን -ክፍል 2 (ዮፍታሔ)

ድርጅት፣ ድርጅት፣ ድርጅት፤ ተቋማት፣ ተቋማት፣ ተቋማት።   በክፍል አንድ አይሁድ አገራቸውን ከተነጠቁ በኋላ በመላው ዓለም እንደተበተኑ፣ በየሄዱበት አገር ተመሳስለው ለመኖር ቢሞክሩም ከጥቃት እንዳልዳኑ፣ ለዚህ መፍትሔ እንዲሆን ‘አይሁድ ወደ ጽዮን (አገራቸው) ተመልሰው አገራቸውን እንደገና ማቋቋም ያስፈልጋቸዋል’...

View Article

ቃለ ምልልስ (ነቢዩ ሲራክ)

በሊባኖስ ከ4ኛ ፎቅ ከወደቀችው ከእህት ብርቱካን ጋር     አንዲት እህት ከአራተኛ ፎቅ የመውደቋ መረጃ በሊባኖስ መገናኛ ብዙሃን ሲሰራጭ ከነሰቅጣጭ  ተንቀሳቃሽ ምስሉ ነበር ፣ ኢትዮጵያዊቷ እህት ብርቱካን ነበረች  ! ለኦማን የአካል ጉዳተኛ ሆና ሃገር ቤት የገባችው በአልማዝ ጉዳት ስንቆሰዝምና ” የረጅ የደጋፊ ያለህ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የዘረኝነት ስድብ ሲሰድቡኝ እና “ኤቦላ”ሲሉኝ እራሴን ለመከላከል ያደረኩት ነው”- የብሔራዊ ቡድናችን አጥቂ ራምኬል ሎክ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የመብራት ሀይሉ ተስፋ የተጣለበት አጥቂ ራምኬል ሎክ ዶንግ ትላንት በተለያዮ ድህረገፆች ስሙ ከፍርድ ቤት እና በፖሊስ ተይዞ መቅረቡ ተከትሎ በረካታ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው። ኢትዮ-ኪክ ወደ ዋሊያዎቹ ካምፕ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል በመደወል ከጋምቤላ ምርጥ ፍሬ እና የዋሊያዎቹ አጥቂ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቤተክርስቲያን እንዳይፈርስ የተቃወሙት ዜጎች ታፍሰው የት እንደደረሱ አልታወቀም; “ይህ ሁሉ የሆነው የእምነቱን ተከታዮች...

(ነገረ ኢትዮጵያ) ትናንት ህዳር 3/2007 ዓ.ም ከቀኑ 5 ሰዓት ጀምሮ በቦሌ ክፍለ ከተማ የማሪያም ቤተ ክርስቲያን እንዳይፈርስ በመቃወማቸው የታፈኑት ዜጎች የት እንደደረሱ አልታወቀም ሲሉ በወቅቱ ጉዳዩን ሲከታተሉ የነበሩ የአካባቢው ነዋሪዎችና የእምነቱ ተከታዮች ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ በወቅቱ 600 ያህል ዜጎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ልማታዊው ጭፍጨፋ በአፋር ክልል በ ግንቦት 2003 ዓ.ም

አኩ ኢብን አፋር ምን ጊዜውም በአፋር ህዝብ ዘንድ የማይረሳ ቀን ነው!! የተፈጸመው በአፋር ክልል በዱብቲ ወረዳ ነው። በ2003 ዓ.ም አንድ አሊ ኡመር የተባለ የ10ኛ ክፊል ተማሪ የሆነው ወጣት ሌሊት በሱኳር ፋብሪካ ዘበኛ ሁኖ ሰለሚስራ ጧት ደግሞ የጦር መሰራውን እቤት አስቀምጦ ወደ ትምህርት ቤቱ የሄዳል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ማሙሸት አማረ :- አዲሱ የመኢአድ ፕሬዝዳንት ተስፋና ተግዳሮት

“የቱ ይቀድማል?:- በዲክራሲያዊ መርህ ላይ የቆመ ሀገር ወይስ ዲሞክራሲን ሊሸከም የሚችል ባህል ላይ የቆመ ማህበረሰብ ?” በሚለዉ ጽሁፌ የፖለቲካ ፓርቲዎቻችን የዉይይትና የክርክር ባህል አለመዳበርን በማስመልከት የተወሰኑ ፓርቲዎችን እያነሳሁ ወቅሼአቸዉ ነበር:: ፓርቲዎች ዉስጥ በግለሰብ ወይም በቡድን ደረጃ የሀሳብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አለማወቅ እንደልብ ያደርጋል! ማተብ እንቆርጣለን ያሰኛል! (ተክሌ የሻው)

ተክሌ የሻው አለማወቅ እንደልብ ያናግራል። አላዋቂ ሰዎች ሲገሩ ካፋቸው የሚወጣው ቃል በማኅበረሰቡ ባህል፣ ወግ፣ አኗኗር፣ ሰላምና አጠቃላይ ማኅበራዊ ግንኙነት ውስጥ ሊያስከትል የሚችለውን ጥቅምና ጉዳት አያመዛዝኑም። ከአንደበታቸው የሚወጣው ቃል በትውልድ ላይ ጥሎት ሊያልፍ የሚችለውን መጥፎም ሆነ መልካም አሻራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ የ20 ሺህ ብር ዋስትና ገንዘብ ባለማስያዙ በእስር ላይ ነው

ኀዳር ፬(አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የፌዴራሉ ዐቃቤ ሕግ የዕንቁ መፅሔት አዘጋጅ በነበረው ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ላይ የተሳሳተ መረጃን በመስጠት፣ ማነሳሳትና ግዙፍ በሆነ ማሰናዳት ወንጀል የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ ወንጀል አራዳ ምድብ ችሎት ህዳር 2 ቀን 2007 ዓ.ም ክስ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመለስ “ትሩፋቶች” (ባለቤት አልባ ከተማ) ደራሲ፤ ኤርምያስ ለገሰ ቅኝት፤ መስፍን ማሞ ተሰማ

ዘምረው ዝም አላሉም። ዘምረው አመፁ። አብዮት አፈነዱ፤ የእንስሳት አብዮት። በሚኖሩበት ሀገር – በእነሱ አጠራር፤ የእርሻ ጣቢያ – ለዘመናት በጭቆና ቀንበር ረግጦ ሲገዛቸውና ሲመዘብራቸው በኖረው የሰው ዘር ገዢያቸውና ግብረ አበሮቹ ላይ ሆ! ብለው ተነሱ። ቀንበር በቃን። ባርነት በቃን። ብዝበዛ በቃን። … ነፃነት...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>