$ 0 0 የምስራቅ ኣፍሪካ ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስና መቀመጫቸውን በደቡብ ኣፍሪካ ኣድርገው የነበሩት ብጹእ ኣቡነ ያዕቆብ ከሃገር አንዳይወጡና ከስራቸው መታገዳቸውን ለዘሐበሻ የደረሰው መረጃ ኣመለከተ፥፥ የዘሐበሻ ታማኝ ምንጮች ከነ ደብዳበው የላኩት መረጃ የሚከተለው ነው፥፥ ዝርዝሩን ይዘን አንመለሳለን፥፥