የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኡጋንዳ 3ለ0 ተሸነፈ * ሰውነት ቢሻው ማረን?
(ዘ-ሐበሻ) ለወዳጅነት ጨዋታ ወደ ኡጋንዳ አምርቶ የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ አቻው 3ለ0 ተሸነፈ:: በአሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ዘመን ከ31 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ መድረክ ብቅ ብሎ የነበረው ብሔራዊ ቡድናችን ለዓለም ዋንጫ ለማለፍም ትልቅ ትንቅንቅ አድርጎ እንደነበር ይታወሳል:: (photo...
View Articleበአርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ ላይ የቀረበውን የአስገድዶ መድፈር አቤቱታ መንግስት ተድበስብሶ እንዲያልፍ መተባበሩ ተገለጸ
(ዘ-ሐበሻ) ማክሰኞ ማርች 13 ቀን 2013 ዓ.ም ዘ-ሐበሻ አዲስ አድማስ ጋዜጣን ጠቅሳ “አርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ በአስገድዶ መድፈር አቤቱታ ቀረበበት” የሚል ዜና አቅርባ የነበረ መሆኑ የሚታወስ ሲሆን በዚህ ልማታዊ አርቲስት ላይ የቀረበው ክስ አርቲስቱ ከስርዓቱ ጋር ባለው የጠበቀ ወዳጅነት የተነሳ ተድበስብሶ...
View Articleየፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ከፍተኛ የወንጀል ምርመራ ሃላፊ የነበሩት ረዳኢ ገ/አናኒያ ከስልጣናቸው ተነሱ
(ከኢየሩሳሌም አርአያ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ከፍተኛ የወንጀል ምርመራ ሃላፊ የነበሩት ረዳኢ ገ/አናኒያ ከስልጣን መነሳታቸውን ምንጮች አስታወቁ። የሕወሀት አባል የሆኑት ረዳኢ ከ1985ዓ.ም ጀምሮ የክልል 14 ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል መከላከል ሃላፊ በመሆን በመቶ አለቃ ማዕረግ እስከ 1993ዓ.ም ደረስ ሲያገለግሉ...
View Articleሌ/ጄነራል አበባው ታደሰ ወደ ውጭ ሊወጡ ሲሉ ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በደህንነቶች ተመለሱ
(ከኢየሩሳሌም አርአያ) ጄ/ል አበባው ታደሰ ወደ ውጭ ለመውጣት ሲሉ ከቦሌ አየር ማረፊያ በደህንነቶች እንዳይወጡ መደረጋቸውን ታማኝ ምንጮች ጠቁመዋል። ከመከላከያ የጦር አዛዥነታቸው በጄ/ል ሳሞራ የኑስ እንዲነሱ የተደረጉት ጄ/ል አበባው ከአገር እንዳይወጡ የተደረገበት ምክንያት ግልፅ እንዳልሆነ ምንጮቹ አያይዘው...
View Article“እስሬ፣ ጥሩ ክርስቲያን፣ ሰውና ታጋይ አድርጎኛል”–ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ ከቃሊቲ እስር ቤት
‹‹እስሬ፣ ጥሩ ክርስቲያን፣ ሰውና ታጋይ አድርጎኛል›› ‹‹ኢህአዴግ በጭቆና ውስጥ ጸጥ ብሎ የተቀመጠን ሕዝብ እየቆሰቆሰ ነው›› ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ ከቃሊቲ እስር ቤት ከኤልያስ ገብሩ ትናንት፣ በዕለተ ዓርብ እኔ እና የዕንቁ መጽሄት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ከሆነው ፍቃዱ ማህተመወርቅ (ባሪያው) ጋር ጋዜጠኛ እስክንድር...
View Articleለአንድ ወር የጠፋችው የኢትዮጵያዊቷ አልማዝ አስከሬን ከነመኪናዋ ጭቃማ ኩሬ ውስጥ ተገኘ
(ዘ-ሐበሻ) የቴክሳስ ፖሊስ ከኦክቶበር 2 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ የጠፋችውን ኢትዮጵያዊት እናት አስከሬን ከሃይቅ ያነሰ ውሃ (ኩሬ) ውስጥ ከነመኪናዋ ገብታ ማግኘቱን አስታወቀ:: በመዲ ክሬክ የገበሬዎች ከሃይቅ አነስ ያለ ውሃ ውስጥ አንድ ቫን መኪና የተገኘ ሲሆን ፖሊስ ባደረገው ምርመራ የኢትዮጵያዊቷ አልማዝ...
View ArticleHiber Radio: በጎንደር በተቀሰቀሰ የሕዝብ ተቃውሞ በ4 ወረዳዎች ትምህርት ተቋርጧል * ኢትዮጵያዊቷ በዱባይ ዕድሜ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 30 ቀን 2007 ፕሮግራም ! <... የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽንን በኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጸመ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በአማራው ብሔር ላይ የሚፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ በማስረጃ የተደገፈ መረጃ አቅርቤ ምርመራ እንዲያደርግ ጠይቄ ነው...
View Articleበ‹‹ዴሞክራሲ›› ያጌጡት አምባገነኖች
ጌታቸው ሺፈራው የማይገባውን ማንነት ለመላበስ የሚደረግ ጥረት ከሰዎች ተፈጥሯዊ የመታወቅ አሊያም የመከበር ተፈጥሮ የመነጨ ይመስላል፡፡ ከጸባያቸው በተቃራኒ ደግ፣ ሩህሩህ፣ ለስው አሳቢ መስለው ለመታየት የሚጥሩ አሊያም የእንደዚህ አይነት ሰዎችን ማንነት የሚገለጽበት ስም ሳይገባቸው የሚይዙ አሊያም የሚሰጣቸው በርካቶች...
View Articleከሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ የወጣ መግለጫ
በስደት ላይ የሚገኘውና በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራው ሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ 40ኛውን መደበኛ ስብሰባ ከጥቅምት 26-28 /2007 ዓ/ም በኮሎምበስ ኦሐዮ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል አካሄዷል። [ሙሉውን...
View Articleግልጽ ደብዳቤ ”ለጠቅላይ ሚኒስትር” ኃይለማርያም ደሳለኝ : ከታሳሪ ዞን9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሕገ መንግስታችንን ያክብሩ! ሠላም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር!? እንዴት ነዎት? ያስታውሱ ከሆነ የዛሬ ሁለት ዓመት አካባቢከፊሉ የዚህ ማስታወሻ ፀሃፊዎች ‘ግልፅ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ’ “ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር እባክዎትን የተለያዩ የመንግስት አካላት የሕገ...
View Articleሌ/ጄነራል አበባው ታደሰ ወደ ውጭ ሊወጡ ሲሉ ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በደህንነቶች ተመለሱ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
ጄ/ል አበባው ታደሰ ወደ ውጭ ለመውጣት ሲሉ ከቦሌ አየር ማረፊያ በደህንነቶች እንዳይወጡ መደረጋቸውን ታማኝ ምንጮች ጠቁመዋል። ከመከላከያ የጦር አዛዥነታቸው በጄ/ል ሳሞራ የኑስ እንዲነሱ የተደረጉት ጄ/ል አበባው ከአገር እንዳይወጡ የተደረገበት ምክንያት ግልፅ እንዳልሆነ ምንጮቹ አያይዘው ገልፀዋል። በመከላከያ ሰራዊቱ...
View Articleየመኢአድ ጠቅላላ ጉባኤው ተጠናቀቀ –እነ አቶ አባበው ለቀው ወጡ
ግርማ በለጠ ነሐሴ ወር 2006 ዓ.ም መኢአድ እና አንድነት ዉህደት ይፈጽማሉ ተብሎ ተጠብቆ እንደነበረና የሕወሃት ምርጫ ቦርድ ለመኢአድ አመራር እውቅና አልሰጥም በሚል ዉህደቱን ማጨናገፉ ይታወቃል። ከሁለት አመታት በላይ በአቶ አበባው መሐሪ ከሚመራው መኢአድ ጋር ደብዳቤዎች ሲጻጻፍ የነበረው ምርጫ ቦርድ ፣ አንድም ጊዜ...
View Articleየዶክተር ቴዎድሮስ ውሎ በኦስሎ (ከ-እምሻውጫኔ/ኖርዌይ)
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከኦክቶበር 16 ቀን 2014 ጀምሮ ለሶስት ቀናት ፣ Invest in Ethiopia በሚል መሪ ቃል አዲስ አበባ የሚገኘውን የኖርዌጅያን አምባሳደር ጭምር አጀብ አስከትለው ወደ ኖርዌይ የመጡት ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ፣ሶስቱንም ቀን ሳይመቻቸው ስፍራና ቦታ በመቀያየር፣ የመጡበትን ርጥባን...
View Articleወያኔ/ኢሕአድግ እና ምርጫ 2007
Dagnachew Tegegne November.11.2014 Norway,oslo በያዝነው 2007 ዓ.ም በግንቦት ወር ለሚካሄደው አገራዊ ምርጫ በገዢው ፓርቲ እንዲሁም በተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅድመ ዝግጅቶች እየተደረጉ ሲሆን ምርጫ ቦርድም ምርጫውን በበላይነት ለመምራት ቁሳዊና ቴክኒካል ዝግጅቶችን እያደረገ መሆኑን ከገዢው ፓርቲ...
View Articleፍርድ ቤቱ በሽዋስ አሰፋ፣ በሀብታሙ አያሌው፣ በአብርሃ ደስታና በዳንኤል ሺበሽ በዋስትና ጉዳይ ላይ ብይን ለመስጠት ለህዳር...
(ነገረ ኢትዮጵያ) የሽዋስ አሰፋ፣ ሀብታሙ አያሌው፣ አብርሃ ደስታ፣ ዳንኤል ሺበሽን ጨምሮ በአቶ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የተከፈተባቸውን የ10ሩን ተከሳሾች የዋስት ጉዳይ ለማየት ለዛሬ ህዳር 2/2007 ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረው የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ የወንጀል ችሎት በዋስትና ጉዳይ ብይን ለመስጠት ለህዳር...
View Articleየታፈኑት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ወደ ማዕከላዊ መዛወራቸው ተሰማ
ከአንድ ሳምንት በፊት በየ ክፍለ ሀገሩ በገዥው ፓርቲ የደህንነት ኃይሎች የታፈኑት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ወደ ማዕከላዊ መዛወራቸውን የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገለጹ፡፡ በሰሜን ጎንደር ዞን የሰማያዊ ፓርቲ ሰብሳቢ የሆነው አቶ አግባው ሰጠኝ እንዲሁም፤ በዚሁ በሰሜን ጎንደር ዞን የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ...
View Articleአስተዳደሩ ትብብሩ እሁድ ለሚያደርገውን የአደባባይ ስብሰባ የእውቅና ደብዳቤ ተቀበለ
(ነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ እንደዘገበው) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና የስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ለሚያደርገው የመጀመሪያ ዙር መርሃ ግብር የአደባባይ ስብሰባ የተላከውን ደብዳቤ ተቀበለ፡፡ የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር በአንድ ወር ውስጥ ከሚያደርጋቸው መርሃ ግብሮች መካከል እሁድ ህዳር...
View Articleኢትዮጵያ በ2014፡ ሁልጊዜ በህዳር አስታውሳለሁ
ጭራቁ ህዳር 2005! እ.ኤ.አ በ2005 ኢትጵያውያን/ት ለመናገር የሚዘገንን እጅግ በጣም የሚያስፈራ ድርጊትን አስተናግደዋል፡፡ በዚያኑ ዓመት በግንቦት ወር የተካሄደውን ፓርላሜንታዊ ምርጫ ተከትሎ የህዝብ ድምጽ በአደባባይ በጠራራ ጸሐይ በመዘረፉ ምክንያት ታቃውሟቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመግለጽ ወደ አደባባይ የወጡ...
View Articleለአስራ አራት ቀን አራስ ጥይት? – (እውነተኛ የወንጀል ታሪክ)
አቶ አስጨናቂ ደስታ፤ ተሬ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ውስጥ በእርሻ የሚተዳደሩ አርሶ አደር ናቸው፡፡ ትዳር መስርተው መኖር ከጀመሩ ደግሞ አስራ ሶስት ዓመታትን አስቆጥረዋል፡፡ ባለቤታቸው ወ/ሮ ኮከብ ወርቁ ከአቶ አስጨናቂ አራት ልጆችን አፍርተዋል፡፡ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ ለረጅም...
View ArticleHealth: የስኳር ህመምና ስንፈተ ወሲብ
ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር አህመድ ረጃ እንደፃፉት ስለ ስንፈተ ወሲብ መፃፍም ሆነ መነጋገር አስቸጋሪ ጉዳይ መሆኑ ይሰማኛል፡፡ ይህም የሚሆነው ባህላችንና ሃይማኖታችን በሚያሳድርብን ተፅዕኖ ነው፡፡ ነገር ግን ችግሩ አሳሳቢና የትዳር ሁኔታንም የሚፈታተን በመሆኑ ለስኳር ህሙማንም የሚፈታተን በመሆኑ ለስኳር ህሙማንም ሆነ...
View Article