ቀንዲሎቿን የረሳች ሀገር
ይህ ቁም ነገር መፅሔት 13ኛ ዓመት ቁጥር 190 የሽፋን ርዕስ ነው፡፡ መነሻ አራት ኪሎ ከዳግማዊ አፄ ምንሊክ ቤተ መንግስት ከፍ ብሎ የተገነባው የቅድስት ስላሴ ካቴድራል በስነ ህንፃ ውበቱም ሆነ በግዙፍነቱ ለአይን ማራኪ የሆነ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ ከዚሁ ካቴድራል ጋር ተጎራብቶና ታኮ የሚገኘው የበዓለ ወልድ ቤተ...
View Articleበኢብራሂም መሀመድ መዝገብ ተከሰው ከነበሩት 6 ቱ ላይ የቅጣት ወሳኔ ተላላፈባቸው
(ቢቢኤን. ሐሙስ ጥቅምት 27/2007) ስኔ 27 አሚሩ ድምፃችን ይሰማ ጠርቶት በነበረው ሰላማዊ ተቃውሞ በግፍ ተይዘው ታስረው ከነበሩት ወንድሞች መካከል 5ቱ ጥቅምት 24 በዋለው ችሎት ያቀረቡት የመከላኬያ ምስክር በቂ ነው በማለት በነፃ ተሰናብተው የነበረ ሲሆን በተቀሩት 6 ት ተከሳሾችን ደሞ ጥፋተኞች ናቸው በማለት...
View Articleሰሞኑን በጋምቤላ በተከስተው ግጭት 60 የሞቱ ; 36 የተሰደዱ; 4 የደረሱበት ያልታወቀና 23 የአካል ጉዳት የደረሰባቸው...
የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች የአሁኑ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ሰመጉ ባወጣው 132ኛ ልዩ መግለጫ በክልሉ በመንገሽና ጎደሬ ወረዳዎች ተፈጥሮ በነበረው ግጭት የተገደሉ የ60 ሰዎች ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል። ዝርዝሩን ይመልከቱ
View Articleየማለዳ ወግ …በገዥው ኢ.ህ.አ.ዴ.ን.ግ / ደ.ህ.ዴ. ን ክብረ በዓል ! (ነቢዩ ሲራክ)
የማለዳ ወግ … በገዥው ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ / ደ.ህ.ዴ.ን ክብረ በዓል !በገዥው ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ክንፍ የደ.ህ.ዴ.ን ፖለቲካ ፖርቲ አባላት ወዳጆቸ ባደረጉልኝ ግብዣ መሰረት በደ.ህ.ዴ.ንን 22ኛ ዓመት ክብረ በዓል ላይ ተገኝቸ ነበር ። እንደ ዛሬው የደ.ህ.ዴ.ን በዓል ፍሪዳ ተጥሎ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ድርጅቶች የልደት...
View Articleየሰላም ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ፋንታሁን ብርሃኑ ታሰረ
ነገረ ኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በማስተባበርና በማቀራረብ እርቅ ለማስፈን እንደሚንቀሳቀስ የሚነገርለት የመግባባት፣ አንድነትና ሰላም (ሰላም) ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ፋንታሁን ብርሃኑ መታሰሩን ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ አቶ ፋንታሁን የታሰረው ‹‹የሰላም ጥሪ›› በሚል ነጭ ሰንደቅ አላማ በማውረብለብና...
View Articleአሽካካች …. (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 07.11.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ጨረሯ ብቻ ደረሰኝ። ምን ደረሰኝ ብቻ አዳረሰኝ። እሷ ግን አትታይም። ስብሰባ ትሆንን? ወይንስ ሰማያዊ አልጋዋ ላይ ተኝታ … ወይንስ ጫጉላ ጊዜ ላይ ትሆን ወይንስ ከባዘቶማዋ ፍራሽ ተኮፍሳ? ክብር ሲወድላት — ደግሞም ሲያምርባትም የለችም። ብቻ የለችም። ግን አለች...
View Articleየእስክንድር ውዱ የልደት ቀን ስጦታ!
ከጌታቸው ሽፈራው በጠዋት ቂሊንጦ (ሁለት ቦታ ተከፍለን) እነ ኃብታሙን፣ የሽዋስን፣ አብርሃን፣ በፍቄን፣ አጥናፍንና ሌሎችንም ከጠየቅን በኋላ ለ30 ደቂቃ ብቻ እንዲጠየቁ ‹‹የተፈቀደላቸውን›› እነ እስክንድር፣ አንዱ ዓለምና መላኩ ተፈራ (የአንድነት አባል የነበሩ) ለመጠየቅ ወደ ቃቲ አቅንተን ነበር፡፡ በተለይ...
View Article“የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ”
አገሬ (ከስዊድን)፣ 2014-11-05 ይህን ፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ ዋናው ምክንያት በድረ-ገጽ ላይ ”ፕሮፌሰር መስፍንን ለቀቅ” በሚል ርዕስ በአቶ አንተነህ መርዕድ የተፃፈው ”አገም ጠቀም” የሆነና ሚዛናዊነት የጎደለው መጣጥፍ ከመቸውም በበለጠ ስለከነከነኝ ነው። አቶ አንተነህ እንዳሉት አንደኛ ፕሮፌሰር መስፍን...
View Articleወጣትነትና አስትዋጾው
የአንድ አገር ቀጣይነት ያለው እድገት የሚለካው በአላት ሃብትና ንብረት ብቻ ሳይሆን ያንን ተረክቦ በአደራ ለትውልድ ማስተላለፍ የሚችል ትውልዳዊ ትስስር ሲኖር ነው። ይህንንም እንደ ድልድይ ሆኖ ከአንዱ ትውልድ ወደቀጣዩ ትውልድ የሚያስተላልፈው ወጣቱ የህብረተሰብ ክፍል ነው። በማንኛውም አገር፣ ጊዜና ዘመን እያንዳንዱ...
View Articleአቶ መለስ የሕይወታቸው ፍፃሜ የሆነባት የቤልጅየም ዋና ከተማ ብራስልስ ከመላው አውሮፓ በመጡ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ...
አቶ መለስ የሕይወታቸው ፍፃሜ የሆነባት የቤልጅየም ዋና ከተማ ብራስልስ ከመላው አውሮፓ በመጡ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ ተናጠች
View Articleከሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ የተላለፈ ጥሪ
የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ በአቡነ ዳንኤል አማካኝነት አዲስ ታቦት ዛሬ አግኝቷል:: አቡነ ዳን ኤል የኪዳነምህረትን ታቦት ይዘው ሚኒያፖሊስ ሴንት ፖል ኤርፖርት ሲደርሱ ታላቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል:: ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ እንደላከው መግለጫ ከሆነ የፊታችን እሁድ የዓመቱ መድሃኔዓለም በዓል...
View Articleለሕዝብ የተላከን ምግብ ሊሸጡ ሲሉ የተያዙ የተባሉ 4 ባለስልጣናት ታሰሩ
አኩ ኢብን ከአፋር ባለፈው ወር በአፋር ክልል በአሚባራ አካባቢ ህዝብ ላይ የደረሰው የጎረፍ አደጋን ተከትሎ ከ30ሺ በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎች ከአካባቢው መፈናቀላቸው ይታወሳል። ለእነዚህ ወገኖች ከተለያዩ የእርዳታ ድርጅቶች እና ከመንግስት የተላከው እርዳታ በመንግስት ኃላፊዎች ለሙስና መዳረጉን ምንጮቻችን ከቦታው...
View Articleእስላማዊ መንግስት ለማቋቋም ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉት ክሣቸው ተሰማ
ከአልሸባብና ደቡብ አፍሪካ ከሚገኝ የሽብር ቡድን ጋር ግንኙነት ነበራቸው ተብሏል መቃወሚያቸውን እንዲያቀርቡ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል (ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንዘገበው) በጅሃድ ጦርነት እስላማዊ መንግስት ለማቋቋም በጅማ አካባቢ ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች፤ ሰሞኑን ፍ/ቤት...
View ArticleSport: በ60ኛዋ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ፕሪሚዬር ሊግ ፤ ከቦንደስ ሊጋና ላሊጋ ይተናነቃል
የ7.3 ቢሊዮን ዩሮ ተጨዋቾች፤ ከ2.09 ቢሊዮን ዩሮ በላይ ወጭ ፤ እስከ 57.4 ሚሊዮን ዩሮ ሽልማት 5 ክለቦች ታጭተዋል ፤ ሪያል ማድሪድ፣ ባየር ሙኒክ፣ ባርሴሎና፣ ቼልሲና ማን. ሲቲ ፕሪሚዬር ሊግ ፤ ከቦንደስ ሊጋና ላሊጋ ይተናነቃል የ2014-15 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ሰሞኑን በአራተኛ ዙር የምድብ ማጣሪያ...
View Articleበአፋር ክልል በኤሊ ዳኣር ወረዳ በኩፍኝ በሽታ የ9 ሰዎች ህይዎት አለፈ
አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው ከአንድ ሳምንት በፊት በኤሊ ዳኣር ወረዳ በጌራ ከተማ የታየው የኩፍኝ በሽታ እሰካሁን ወደ ሌላ ከአከባቢዎች እየተስፋፋ ስሆን እሰካሁን 9 በተለያዩ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ሰዎች ሞተዋል። አሁንም ሞት አልቆመም በኤሊ ዳኣር ወረዳ የሚገኘው ጤና ጣቢያ 24 የሚሆኑ በሸተኞች እየታከሙ...
View Articleዝምታው ለምን ነው? (አንተነህ መርዕድ)
ዝምታው ለምን ነው? ኢትዮጵያ አደገኛ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለችው። መንግስት እንደድሮው መግዛት ተስኖታል ህዝቡም እንደድሮው መገዛት ታክቶታል የተቃዋሚው ቋንቋም እንደባቢሎኖች የተከፋፈለበት ወቅት ላይ ነን ከዚያም ብሶ ሚድያው ታፍኗል። ትግሉን በተደራጀ መልክ ዳር የሚያደርስ ጠርቶ ባልወጣበት ሁኔታ ህዝባዊ ዓመጽ ሊፈነዳ...
View Articleየቁርሾ ቋሳ –አለቅት ዝቅጠት። (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 09.11.2014 /ዙሪክ – ሲዊዘርላንድ።/ በቅድሚያ ዬጸሐፊ አቶ ጌታቸው ሽፈራው “ጥቁሩ አብዮት›› እንዲሁም ዬጸሐፊ ዮፍታሔ „ስምንት ዋና ነጥቦች ከእስራኤላውያን“ ጭብጦቹ በሚሉ እርእሰ ጉዳዮች የተጻፉት የፍላጎታችን ፍሬ ነገር፤ የመንፈስ መርህና መሪ ከመሆናቸውም በላይ መንገድ ጠራጊም ናቸው።...
View Articleእርም (ሐራም) 1 (ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ)
ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ጥቅምት ፳፻፯ ዓ.ም. በባህላችን የሰው ስም በትርጉም አልባነት እንደማይለጠፍ፤ ከሰውነታችን ጋራ የሚገናኙ ነገሮችም ስማቸው ከመነሻቸው ጋራ የተያያዘ ነው። “እንጀራ” ከምድራዊ ህይወታችን ጋራ ከተገናኙት መሠረታውያን ነገሮች አንዱ ነው። እንጀራ እስካሁን ድረስ የተነሳበትን የታሪክ ትዝታ ተሸክሞ...
View Articleአቶ በረከት ስምዖን ያስገቡትን የስልጣን ጥያቄ ሕወሓቶች እንዳልተቀበሉት ተነገረ; “እለቃለሁ የሚል ከሆነ ሃብቱ መመርመር...
ምንሊክ ሳልሳዊ -በውሳኔው የማይስማማ ከሆነ በሱና በቤተሰቡ በወዳጆቹ ስም የተመዘገበው ሃብት እንዲጣራ ተብሏል:: -ሳያገግሙ ስብሰባ እንዲመራ እና ሚዲያ ላይ እንዲቀርብ ታዟል:: የብአዲን/ኢሕአዲግ ከፍተኛ ባለስልጣን የሆኑት አቶ በረከት ስምኦን ያቀረቡት የስልጣን መልቀቂያ ለጊዜው በሚል ውድቅ መደረጉን ሆኖም በቅርቡ...
View Article