እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከኦክቶበር 16 ቀን 2014 ጀምሮ ለሶስት ቀናት ፣ Invest in Ethiopia በሚል መሪ ቃል አዲስ አበባ የሚገኘውን የኖርዌጅያን አምባሳደር ጭምር አጀብ አስከትለው ወደ ኖርዌይ የመጡት ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ፣ሶስቱንም ቀን ሳይመቻቸው ስፍራና ቦታ በመቀያየር፣ የመጡበትን ርጥባን ልመናና ፥ በተጨማሪም የቤተሰብ ጥየቃ ሥራቸውን ጨርሰው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል== ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ===
ከ- እምሻው ጫኔ/ኖርዌይ