Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አገር እንቁጣጣሽ (ከበወቅቱ ስዩም)

የ’ዳ ክንድሽ አቅፎኝ ያሳር ክንፍሽ ኣቅፎኝ እንቁሽን ስመኘው ጣጣሽ ብቻ ተርፎኝ መኖርን ስፈራ – መሞትም ስፈራ ካየር ንብረት በቀር- ንብረት ሳላፈራ ወሩ ተጠራቅሞ- አንድ ደርዘን ሞልቶ እንደባለጌ ልጅ – በሩን በግሩ ከፍቶ አዲስ ዘመን ገባ:: አዲስ ኣመት ገባ ያለ መስቀል ወፎች – ያለ አደይ አበባ በግዜር ሰራሽ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህዝባዊ እንቢተኝነት ለነፃነት እና ለፍትህ ! (በይድነቃቸው ከበደ)

በአገራችን የፖሊቲካ ሥርዓት ሄደት ውስጥ ስልጣን በሰላማዊ መንገድ ከአንዱ ወደሌላው የተሸጋገረበት አጋጣሚ እጅግ በጣም አናሳነው፡፡ አብዛኛው የስልጣን ሽግግር ጉልበትና ብረትን መሰረት ያደረገ ነው፡፡ እንዲህ ዓይነቱ የስልጣን ሽግግር ጉልበተኞች ሁሌም አሸናፊ የሚሆኑበት ጉልበቱ አናሳ የሆነ ከስልጣን የሚርቅበት ዓይነተኛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ከአውሮፓውያን ጋር ያለው ልዩነት መንስኤ እና ትክክለኛ መሰረቱ (የጉዳያችን ጡመራ ልዩ ጥንቅር)

የዘመን መስፈሪያዎች   እግዚአብሔር «ቀንና ሌሊትን ይለዩ ዘንድ ፣ ለዕለታት፣ ለዘመናትና ለዓመታት ምልክት ይሆኑ ዘንድ» / ዘፍ.1. 14- 15/ የፈጠራቸውን የፀሐይንና የጨረቃን እንቅስቃሴ መሠረት ያደረጉት መስፈሪያዎች ናቸው፡፡ እነዚህም፤   ሀ. ዕለት- አንድ ዕለት አንድ ቀንን /የብርሃን ክፍለ ጊዜን / እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ 2007ዓ/ም አዲሰ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫ (ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉእላዊነት )

ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉእላዊነት የ 2006 ዓ/ም ዘመነ ማርቆስ ተገባዶ ወደ 2007 ዓ/ም ዘመነ ሉቃስ እንካን በሰላም አሸጋገረን በማለት አዲሱ ዘመን የሰላም ‘የደስታና የብልፅግና ኣመት እንዲሆንል በማለት ለመላ የኢትዮåያ ህዝቦች የመልካም ምኞት መግለጫውን ያቀርባል ፡፡ ኣዲሱ ኣመት የሰላም ‘የደስታና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ በየሰፈሩ ዲሽ የሚገጥሙ ወጣቶች “ኢሳትን እየቀጠላችሁ ነው በሚል ወከባ ይደርስባናል”አሉ

አዲስ አበባ ውስጥ በየ ቤቱ እየዞሩ ዲሽ የሚገጥሙ ወጣቶች ‹‹ኢሳትን እየቀጠላችሁ ነው›› በሚል ወከባ እንደሚደርስባቸው ገለጹ፡፡ ወጣቶቹ ከኢሳት ውጭ ያሉ ጣቢያዎች የሚተላለፉበት ዲሽ በሚገጥሙበት ወቅትም ‹‹ኢሳትን እየቀጠላችሁ ነው፡፡ ህዝቡ ኢሳትን እንዲያይ ታደርጋላችሁ›› በሚል በደህንነቶች ወከባ እንደሚደርስባቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: በአንዋር መስጊድ ያለ ሀባሽ ፈቃድ ሃይማኖታዊ ትምህርት መስጠት የሚከለክል መመሪያ ወጣ፤ በጅጅጋ...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ጳጉሜ 2 ቀን 2006 ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! <... የምንሸኘው ዓመት በተለይ ከፕሬስ ነጻነት አኳያ እስሩንም ሆ የተሰደዱት ጋዜጦች ጉዳይ ስታይ የጨለማ ዘመን ነው...የኢትዮጵያ ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በላይ ለውጥ የሻተበት ወቅት ላይ ነን...ሁሉም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በብሶት የታፈነው ህዝብ አመፅ ከመንግስት ቁጥጥር ውጪ ሊሆን ይችላል የሚል ስጋት ወያኔ አድሮበታል።

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) 2007 ለለውጥ ! በሳሞራ የኑስ እና በጌታቸው አሰፋ የሚመራ ልዩ የኮማንዶ እና የደህንነት ሃይል አዲስ አበባ ባህር ዳር እና ድሬዳዋን መቆጣጠር የሚችልበትን ስልት እየነደፈ ነው። - በሳሞራ የኑስ የሚመራው የኮማንዶ ጦር ህገመንግስታዊ ጥያቄ ማንሳቱ ታማኝነቱ ጥርጣሪ ውስጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፕሬሱ ላይ የተመዘዘው ሰይፍ

ነገረ ኢትዮጵያ መረጃ የማግኘት ነጻነት ከዋነኞቹ የዴሞክራሲ መገለጫዎች ወይም እሴቶች መካከል ይጠቀሳል፡፡ መረጃ የማግኘት ነጻነቱ የተከበረለት ህዝብ በሀገሩ የስልጣን መንበሩ ላይ የተቀመጠውን አስተዳደር (መንግስት) የመቆጣጠር ኃይሉ ከፍተኛ ነው፡፡ ሙስና፣ ብልሹ አስተዳደርና ሌሎችን ንቅዘቶች በማጋለጥ የመንግስትን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲሱ የዳያስፖራ የትግል ስልት (ጌታቸው ሺፈራው )

ጌታቸው ሺፈራው አምባገነኖችን በሰላማዊ መንገድ ለማንበርከክ ይውላሉ የሚባሉ ከ180 በላይ የትግል ስልቶች እንዳሉ ይጠቀሳል፡፡ ከእነዚህ መካከል አንዱ በተለያዩ መንገዶች ግለሰብ ላይ ጫና ማሳደር ነው፡፡ በዚህ የትግል ስልት ውስጥ የሚጠቀሰው ደግሞ መሪዎች በስራቸው እንዲሸማቀቁ ማጋለጥ ይገኝበታል፡፡ አንዳንዶቹ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ያለ መድሃኒት! የደም ግፊትን ለመቆጣጠር የሚረዱ 10 መንገዶች

እነዚህን 10 የአኗኗር ዘዬዎች በመከተል የደም ግፊትዎን እና በልብ ህመም የመጠቃት ዕድልዎን ይቀንሱ ከዚህ ቀደም በደም ግፊት ሕመም ተጋልጠው (ከ140/90 ወይም ከዛ በላይ) ሆኖ አስጨንቆዎት ነበር? ይህን ቁጥርም ለመቀነስ በተደጋጋሚ የህክምና ተቋም ደጅ ረግጠውም ይሆናል፡፡ ጤናማ የአኗኗር ዘዬዎች ይህን ከፍ ያለ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: “ምትሃተኛው!!”–በክርስቲያኖ ሮናልዶ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ የተዘጋጀ ልዩ የጽሁፍ ዶክመንተሪ

የውድድር ዘመኑ የጎል ሪከርድ ያስመዘገበበት፣ የዓለም ኮከብ የሚያስብለውን ‹‹የባሎን ዶር››ን ክብር የተጎናፀፈበት፣ ሀገሩ ፖርቹጋልን በዓለም ዋንጫ ላይ በአምበልነት የመራበት እና ክለቡ ሪያል ማድሪድ በቻምፒዮንስ ሊጉ ለ10ኛ ጊዜ የአውሮፓ ሻምፒዮን እንዲሆን ያስቻለበት ዘመን ነበር፡፡ በዚያች የፀደይ ዕለት ግን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት 400 ሰዎች በተገደሉበት የጋምቤላ ጭፍጨፋ የሕወሓት ባለስልጣናት መሳተፋቸውን አጋለጡ

የቀድሞው የጋምቤላ መሪ በክልሉ ለደረሰው ጭፍጨፋ የህወሃት ባለስልጣናትን ተጠያቂ ማድረጋቸውን ኢሳት ዘገበ። የቀድሞው ፕሬዚዳንት አቶ ኦሞት ኦባንግ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ 400 ሰዎች የተገደሉበት የጋምቤላው ጭፍጨፋ እንዴት እንደተከናወነ በዝርዝር ሁሉን ነገር ተናግረዋል። እንደ ኦሞት ገለጻ የህወሃት ከፍተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዘ-ሐበሻ አንባቢያን የዓመቱ ምርጥ ሰው ይፋ ሆነ

ነጻነት፣ ፈጣሪ ለሰው ልጆች ሁሉ በነጻ የሰጠን ገጸ በረከት ነው። ነገር ግን በአገራችን ኢትዮጵያ፣ ጥቂቶች፣ የያዙትን መሳሪያና ያላቸዉን ጡንቻ በመጠቀም፣ ነጻነታችንን ሰርቀዉን፣ በባርነትና በፍርሃት እንድንኖር አድርገዉናል። ከፍርሃት የተነሳ ብዙዎቻችን ከአገር ተሰደናል። ብዙዎቻችን በአገራችን እንደ ሁለተኛና ሶስተኝ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዘ-ሐበሻ አንባቢያን የዓመቱ ምርጥ ሰው መምህር አብርሃ ደስታ ሆነ (የ36ቱን እጩዎች ዝርዝር ይዘናል)

(ዘ-ሐበሻ) እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን። የዘ-ሐበሻ አንባቢያን ከሦስት ዓመት በፊት መምህር የኔሰው ገብሬን የዓመቱ ምርጥ ሰው ሲሉ በ2004 ዓ.ም መርጠው ነበር። ቀጠሉና በ2005 ዓ.ም የዓመቱ ምርጥ ሰው አድርገው የሰየሙት እድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት የሚገኘውውን አንዷለም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢህአዴግ የመልካም አስተዳደር ችግር በማንም የማይላከክ ነው አለ

በ  አሸናፊ ደምሴ ባለፉት ሃያ ሶስት ዓመታት ውስጥ የተጓዝኩባቸው የልማታዊ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ መንገዶች ውጣ ውረድ የበዛባቸው ናቸው የሚለው ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ፤ በተለይም የመልካም አስተዳደር ችግሮቼ በማንም ላይ አይላከኩም ሲል ላለፉት ሁለት ሳምንታት በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ለሚማሩ ተማሪዎች በመንግሥት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአመት በዓል ገበያ በአዲስ አበባ – (የዶሮ፣ የበግ፣ የሽንኩርት፣ የቂቤ…. ዋጋዎችን ይዘናል)

(ዘ-ሐበሻ) የዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ዘጋቢዎች እንደሚናገሩት ከሆነ የዘንድሮው አዲስ ዓመት በዓል ገበያን የዋጋ ውድነቱ አቀዝቅዞታል። በአዲስ አበባ የተለያዩ የገበያ ቦታዎች እየተዟዟሩ ገበያውን የተመለከቱት ዘጋቢዎቻችን እንደሚሉት አንድ ከትንሽ ትልቅ በግ ከ1500 እስከ 3000 ብር ድረስ የሚሸጥ ሲሆን ዶሮ ከ150...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Art: የድፍረት ፊልም ድፍረት –አበራሽ በቀለ ስንት ጊዜ ትደፈር?

በድንበሩ ስዩም ልክ የዛሬ ሣምንት ነሐሴ 28 ቀን 2006 ዓ.ም ከ10 ሰዓት ጀምሮ ብሔራዊ ቴአትር ቤት አካባቢ በከፍተኛ የፀጥታ ቁጥጥር ስር ዋለ። በቁጥጥር ስር የዋለበት ምክንያት “ድፍረት” የተሰኘ ፊልም ስለሚመረቅ በዚህም ምረቃ ላይ ባለሥልጣናት፣ አምባሳደሮችና ታላላቅ ሰዎች ለመታደም ወደ ብሔራዊ ቴአትር ቤት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲሱን ዓመት በማስመልከት ከነጻነት ታጋዮች ጋር በቂሊንጦ እስር ቤት

ባለፈው ሳምንት በማህበራዊ ሚዲያው ‹‹ጥቁር ሳምንት›› (black week) በሚል ለአምስት ቀናት ዘመቻ (campaign) መካሄዱ ይታወሳል፡፡ በዚያ የጥቁር ሳምንት ዘመቻ ወቅት በመጨረሻው ቀን አስተባባሪዎቹ አዲስ አመትን በማስመልከት ‹አዲስ አመት በዓልን ከነጻነት ታጋዮች ጋር› በሚል የታሰሩ የነጻነት ታጋዮች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ኃይል ነው፤ መበታተን ጥቃት ነው (ዶ/ር. አክሎግ ቢራራ)

 አስተያየት  ዶ/ር. አክሎግ ቢራራ  በመሳሪያ ኃይልና በውጭ መንግሥታት ድጋፍ የስልጣን እርካብ የተቆናነጠጠው፤ በጠባብ ብሄርተኛው በህወሓት ፍጹም የበላይነት የሚመራው፤ የኢህአዴግ መንግሥት ከተመሰረተበት ጀምሮ የኢትዮጵያ ግዛታዊ አንድነት፤ ደህንነትና ነጻነት፤ የዘጠና አራት ሚሊዮን ሕዝቧ ሉአላዊዊነት፤ እውነተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓቱ ታጋይ ሌተናንት ጀነራል ዮሐንስ ገ/መስቀል በ95 ሚሊዮን ብር ቦሌ ላይ ህንፃ አስገንብተዋል

ከኢየሩሳሌም አረአያ ሌተናንት ጀነራል ዮሃንስ ገብረመስቀል ከባንኪሙን ጋርየሕወሐት ሌተናንት ታጋይ ጄ/ል ዮሃንስ ገ/መስቀል ቦሌ ቴሌ መድሃኒያለም ባለ6 ፎቅ ህንፃ እንዳስገነቡ የቅርብ ምንጮች አጋለጡ። ከ95ሚሊዮን ብር በላይ በሚደርስ ወጪ እንደተገነባ የተነገረለት ይኸው ባለ6 ፎቅ ዘመናዊ ህንፃ ለተለያዩ የግልና...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>