Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Hiber Radio: በአንዋር መስጊድ ያለ ሀባሽ ፈቃድ ሃይማኖታዊ ትምህርት መስጠት የሚከለክል መመሪያ ወጣ፤ በጅጅጋ የክልሉ ታጣቂዎች ኦብነግን ተቀላቀሉ

$
0
0

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ


የህብር ሬዲዮ ጳጉሜ 2 ቀን 2006 ፕሮግራም

እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!

<... የምንሸኘው ዓመት በተለይ ከፕሬስ ነጻነት አኳያ እስሩንም ሆ የተሰደዱት ጋዜጦች ጉዳይ ስታይ የጨለማ ዘመን ነው...የኢትዮጵያ ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በላይ ለውጥ የሻተበት ወቅት ላይ ነን...ሁሉም ይሄ ሁታ እንዲለወጥ የበኩሉን አስተዋጽዎ ማድረግ አለበት...>

ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ አሮጌውን በአዲሱ ዓመት ዋዜማ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡት)

የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት እአ የሌሎች አዲስ ዓመት አከባበር (ልዩ ዘገባ)

ጭንቀትና መዘዙ ብሎም የማህበረሰባችን ምልከታ ሰናይት አድማሱ የስነ ልቦና ባለሙያ ጭንቀት ስለሚያስከትለው የጤና ቀውስ(ስለ <<ዲፕረሽን>> ካደረግነው ውይይት ሙሉውን ያዳምጡት)(የመጨረሻ ክፍል)

<<በሚኒሶታ የኢትዮጵያ ኮሚቲ ተጠናክሯል የዘንድሮም በዓል በድምቀት ተከብሯል...>>

ጋዜጠኛ ሔኖክ ዓለማየሁ በሚኒሶታ ስለተከበረው የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት ከሰጠን ማብራሪያ

በቬጋስ የኢትዮጵያዊነት ቀን በመጪው ወር ይከበራል በይድነቃቸው ተሰማና በጋዜጠኛ ሰለሞን ተሰማ ስም ውድድሮች ተዘጋጅተዋል(ክፍል ሶስት ልዩ ዘገባ)

ዜናዎቻችን

– ጅጅጋ ላይ የክልሉን ፕሬዝዳንትለማንሳት የሚደረገው እኢቅስቃሴ ውጥረት አስከተለ

– የክልሉ ልዩ ሀይል ፖሊሶች የኦብነግን ታጣቂዎች ተቀላቀሉ

– በአገር ቤት የኑሮ ውድነቱ የበዓሉን ገበያ አቀዝቅዞታል

– በአንዋር መስጊድ ያለ ሀባሽ ፈቃድ ሃይማኖታዊ ትምህርት መስጠት የሚከለክል መመሪያ ወጣ

– በዴንቨር የሚገኙ ኢትዮጵያን ድምጻዊ ሕብስት ጥሩነህን በአገዛዙ ደጋፊዎች መድረክ እንዳትገኝ ጥሪ አስተላለፉ

– ከሊቢያ ትሪፖሊ አየር ማረፊአ የጠፉት 11 አውሮፕላኖች ስጋት ደቀኑ

– የኢትዮጵያው ዋሊያ በአልጀሪያው የበረሃ ተኩላዎች ተሸነፈ

ሌሎችም ዜናዎች አሉ


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>