Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግንቦት 7 ሕዝባዊ ስብሰባዎች በዓለም ሃያ ስድስት ታላላቅ ከተሞች

ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ በመላው ዓለም ላይ ከሚገኙ አባላት፣ ደጋፊዎቹና በአጠቃላይ ከኢትዮጵያውያን ጋር በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ለመመካከር ዝግጅቱን አጠናቋል። በዚህም መሠረት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት 26 የዓለም ታላላቅ ከተሞች ሕዝባዊ ስብሰባዎችን ተጠርቷል። በላስቤጋስ ዩ ኤስ አሜሪካ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከውጭ የተላከ ያልተመዘገበ ገንዘብ /የሐዋላ ቅሸባ

ከሚሊዬን ዘአማኑኤል እንደ ዓለም ባንክ መረጃ መሠረት በግምት 30 ሚሊዩን አፍሪካዊያን በAለም ላይ ተሰደው ይገኛሉ፡፡ የአፍሪካውያን ስደተኞች ቁጥር በሚቀጥሉት Aስርት ዓመታት ውስጥ እንደሚጨምር ህዝበ ፅንፍ ተመራማሪዎች ይተነብያሉ፡፡ በአፍሪካ በሚሊዩን የሚቆጠሩ ቤተስቦች ባህር ማዶ ከሚኖሩ ዘመዶቻቸው በሚላክ የውጭ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የጉበት በሽተኛ ነኝ፣ በምን መልኩ በዕድሜ መቆየት እችላለሁ?

የጉበት በሽተኛ መሆኔ ታውቆ ህክምና መከታተል ከጀመርኩ ወራቶች አለፉኝ፡፡ ሆኖም ስለ በሽታው ያለኝ ግንዛቤ ዘወትር የሚከሰትብኝን ድንገተኛ አካላዊ ለውጥ እና የህመም ስሜት እየረበሸኝ ይገኛል፡፡ አሁን እንደሰማሁት ከሆነ ደግሞ ብዙ አይነት የጉበት ቫይረሶች ይገኛሉ፡፡ እነዚህ አይነቶች ምን እንደሆኑ የማውቀው ነገር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጎረና ጉርና –ነዳላ (ሥርጉተ ሥላሴ)

ልብ አምላክ ዳዊት „ህግ ተላላፊዎችን ጠላሁ“ አለ። ሱባኤውም ተጠናቀቀ – መልስ ይሰጥበት። ከሥርጉተ ሥላሴ 25.08.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ሥርጉተ ሥላሴ ይድርስ ለጸሐፊ ጌታቸው ረዳ ካሉበት። እንደምን አሉ? ደህናነዎት ወይ። ደስ ሊለዎት የሚገባ ሊያሰተላልፉት የሚፈልጉትን መልዕክት በማስተላለፈዎት ሳይሆን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

፪፭ኛ ዓመት በአለ ሢመት እና የመንበረ ፓትሪያርክ ጽ/ቤት ምረቃ

፪፭ኛ ዓመት በአለ ሢመት እና የመንበረ ፓትሪያርክ ጽ/ቤት ምረቃ

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊነት ማለት

አንዱዓለም ተፈራ (እስከመቼ)  “ኢትዮጵያዊነት ማለት፤ ኢትዮጵያዊያንን መውደድ፣ ኢትዮጵያን ማፍቀር፤ የኢትዮጵያን መንግሥት በተገቢው መንገድ መደገፍና፤ ይህ መንግሥት የተሳሳተ መንገድ ሲይዝ መቃወም ማለት ነው። በሥልጣን ላይ ያለው ክፍል ፀረ-ኢትዮጵያዊያንና ፀረ-ኢትዮጵያ ሲሆን፤ ያንን ክፍል በማንኛውም መንገድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው

 የሸክ ኑሩ ግድያ ሴራ ነው • ኢህአዴግ በሉዓላዊነት ላይ ያለውን ፖሊሲ ተቃውመዋል • ‹‹አማኞችን በአሸባሪነት መክሰስ ትውልዱን ለመግደል የተደረገ የኢህአዴግ ሴራ ነው፡፡›› • ህወሓት ከስሯል • የአንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ • አዲሲቷ ኢትዮጵያ የትኛዋ ናት? ነገረ ኢትዮጵያ ባህርዳር፣ መቀሌ፣ ጎንደር፣ ደብረማርቆስ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዝም ብለህ አትፍረድ!

ከጌታቸው ሽፈራው ባለፈው ሶስትና አራት ወር ውስጥ ብቻ 17 ያህል ጋዜጠኞች አገር ጥለው ተሰድደዋል፡፡ በተለይ ባለፈው ሳምንት 12 ያህል ጋዜጠኞች ሲሰደዱ በርካታ ኢትዮጵያውያን ‹‹ለምን ተሰደዱ?›› የሚለውን በደንብ ሳያጤኑ ለመውቀስ ሲጥሩ ተመልክቻለሁ፡፡ በእርግጥ ጋዜጠኞቹ መሰደዳቸውን አልደግፍም፡፡ ነገር ግን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሰሞኑ የተሰደዱት 7 ጋዜጠኞች – (ፎቶዎች)

ጋዜጠኛ ቶማስ አያሌው ጋዜጠኛ ግዛው ታዬ የኢህአዴግ መንግስት በጋዜጠኞች ላይ የሚያደርሰውን ጫና ተከትሎ ከሀገር የተሰደዱትን የሎሚ፣ ጃኖ እና አፍሮ ታይምስ ጋዜጠኞችን ፎቶ ከዚህ እንደሚከተለው ይዘን ቀርበናል፡፡ 1.ጋዜጠኛ ግዛው ታዬ የሎሚ መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር 2. ጋዜጠኛ ቶማስ አያሌው የአፍሮ ታይምስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የብሔራዊ እርቅና መግባባት ጉዳይ (ዶ/ር ዘለዓለም እሸቴ ይመር)

ስለ ብሔራዊ እርቅና መግባባት ጉዳይ አጠር ምጥን ተደርጎ የተዘጋጀውን ባለ አምስት ነጥብ የዳሰሳ ጥናት (survey) ለዚሁ ጉዳይ ሲባል ብቻ ወደ ተዘጋጀው ድህረ ገፅ  www.MyEthiopia.com በመሄድ ድምፅዎን ያሰሙ። የዝምተኛው ብዙሃን ድምፅ ጭምር ሳይቀር እስቲ ይሰማ! ፖለቲካውንና ፍልስፍናውን አርባ አመት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቅርስነት የተመዘገበ ሕንፃ በልማት ምክንያት እንዲፈርስ መታዘዙ ተቃውሞ አስነሳ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በልደታ ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኘውንና በቅርስነት የተመዘገበውን ታዋቂው ሎምባርዲያ ሬስቶራንት ያለበትን ሕንፃ ጨምሮ፣ በ10.6 ሔክታር ላይ የሚገኙ ግንባታዎችን ለማፍረስ ለተነሺዎች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ፡፡ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያው ባለፈው ዓርብ አብቅቷል፡፡ በተለይ የሕንፃው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ ኤርሚያስ አመልጋ የመመለስ ጥያቄን መንግሥት እየመከረበት ነው

የአክሰስ ሪል ስቴትን ጉዳይ እንዲመለከት የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናትና የሪል ስቴቱ ደንበኞች ተወካዮችን በአባልነት አቅፎ የተቋቋመው ዓብይ ኮሚቴ፣ ለመጀመርያ ጊዜ የተፈጠረውን ችግር ማየት ጀመረ፡፡ የአክሰስ ሪል ስቴት መሥራችና ሊቀመንበር አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ወደ አገር ለመመለስ ያቀረቡትን ጥያቄ እየመከረበት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በበዓሉ ግርማ ጉዳይ ላይ ከሕሊና ዕዳ ነጻ ነኝ”

ደራሲና ሐያሲ አስፋው ዳምጤ ደራሲና ሐያሲ አስፋው ዳምጤ ናደው፣ የተወለዱት መጋቢት 1ዐ ቀን 1927 ዓ.ም. አዲስ አበባ ጊዮርጊስ አካባቢ፣ መርሐ ጥበብ ማተሚያ ቤት ግቢ ከሚባለው ቦታ ነው፡፡ አቶ አስፋው የቤተ ክህነት ትምህርት ለጥቂት ጊዜ ከተማሩ በኋላ፣ በዘመናዊ ትምህርት፣ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃን፣ በኮከበ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልና ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሀብታቸውን በግልጽ እንዲለዩ የዓለም ባንክ አሳሰበ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ለሁለት ተከፍሎ የተፈጠሩት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልና ኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ ሀብታቸውን በግልጽ ለይተውና ተካፍለው የየራሳቸውን የሒሳብ መዝገብ እንዲይዙ የዓለም ባንክ ማሳሰቡን ምንጮች ገለጹ፡፡ የዓለም ባንክ ማሳሰቢያውን የሰጠበት ምክንያት ለአገር አቀፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም)

መስፍን ወልደ ማርያም ሐምሌ 2006 ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ጉልበት አራዊት የሚተዳደሩበት ሕግ ነው፤ ሕገ አራዊት የሚባለው አራዊት የሚተዳደሩበት ጉልበት ነው፤ በአራዊት ዓለም ማናቸውም ነገር በጉልበት ያልቃል፤ በሰዎችም መሀከል ጉልበት አድራጊ-ፈጣሪ ሆኖ ጎልቶ ሲወጣ የአእምሮንና የኅሊናን መዳከም ወይም ጭራሹኑ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሀገሪቱ የስራ ማቆም አድማ እና የተማሪዎች አመጽ ያሰጋል ።

ወያኔ እስካሁን ድረስ የግንቦት ሰባት የሃገር ቤት መዋቅር በፍጹም እጇ ላይ እንዳልገባ ተረጋግጧል። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ከመጭው ምርጫ በፊት በኢትዮጵያ ውስጥ የስራ ማቆም አድማ እና የተማሪዎች አመጽ እንደሚያሰጋ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ለሕወሓቱ አለቃ ጸጋይ አርብ እለት የቀረበው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: ግብጽና ኢትዮጵያ ወታደራዊ ጡንቻቸውን እያፈረጠሙ ነው፤ ከአንዳርጋቸው መታሰር በኋላ በየኬላው ፍተሻው...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 18 ቀን 2006 ፕሮግራም <... ሕዝቡ በነጻ ፕሬሱ ላይ የተወሰደውን እርምጃ አውቆታል ተነሱባችሁ ተራችሁ ደረሰ ነው ያለው በትክክልም እኛ የሕዝቡ ድምጽ መሆን ስለቻልን በመንግስት ከገበያ ለማውጣትና በቅጣት ጫና አንገት ለማስደፋት የተወሰደብን እርምጃ ነው ...>...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የስደት እፍታ –ፋሲል አየር ወለድ (ማትያስ ከተማ- ወለላዬ ከስዊድን)

(አጭር ልብወለድ)  ማትያስ ከተማ (ወለላዬ ከስዊድን) እግሬ እንደተነፋች ዶሮ ጢል ብሎ አብጧል። ጫማዬን ወጥሮት ማቆም እያቃተኝ ነው። ይኼን አሳዛኝ ሁኔታ ኃላፊው ማወቅ አለበት። ሄድኹኝ ምንም ሳልናገር ጫማዬን አውልቄ አሳየሁት። እሱም ምንም ሳይናገር ወደ ጓዳ ገብቶ ተመለሰ። የፕላስቲክ ነጠላ ጫማ አንጠልጥሏል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢሳት ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና እህት የግፍ ሰለባዋ

ዛ አስቂኝና ጥርስ የማታስከድን ወጣት ናት። ከእሷ ጋር ለደቂቃ አይደለም ለሰዓታት አብረህ ብታሳልፍ አይሰለችህም፤ በሳቅ ታንከተክትሃለች። አነጋገሯ ፈጠን..ፈጠን ያለ ነው። ..የሷ ቀልዶች አይረሱኝም።..በ1998 ዓ.ም የደረሰባት ነገር እጅግ አሳዛኝ ነው። የተቃዋሚ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የቅንጅት ደጋፊዎችና ሰላማዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተማሪዎች ተቃውሞ ተጠናክሮ ቀጥሏል

ነገረ ኢትዮጵያ  • የኢትዮጵያ የባህር በር ለኤርትራ መሰጠቱ ስህተት ነው• የኢኮኖሚ እደገቱ እውነት አይደለም  • የትምህርት ስርዓቱ ወድቋል • የተማረ ሰው ክብር አይሰጠውም አዲስ አበባ ውስጥ ሳውዝ ካምፓስ (ልደታ)፣ አቃቂ (AASTU)፣ ፍቼ የግብርና ኮሌጅ፣ ስድስት ኪሎ፣ አምስት ኪሎ፣ አራት ኪሎ፣ አአዲስ አበባ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>