የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) –ክፍል 3 ከ 3
ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) የአቶ መለስን መሞት መንግስት ነሐሴ 15 ቀን 2004 ዓ.ም. ይፋ አደረገ። መንግስት ጥር 17 ቀን 2005 ዓ.ም. የመለስ ራዕይ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ ህዝብ በሃዘን መግለጹን የሚያብራራ እና መታሰቢያ ተቋም የሚመሰረት ህግ አወጀ። የመለስ ዜናዊ መታሰቢያ ተቋም የገቢ...
View ArticleSport: የቤካም እና የካራገር “ጫማ ሰቀላ”የእንግሊዛውያኑ ብቻ ሳይሆን የኛም ወሬ ሆኗል
ከአሰግድ ተስፋዬ የተወዳጁ እግር ኳስ ስፖርት « ፈጣሪ » እንደሆነች የሚነገርላት ነገር ግን በዓለም አቀፍ ውድድሮች ብዙም ውጤታማ መሆን ያልቻለው እንግሊዝ በተለያዩ ወቅቶች ምርጥ እግር ኳሰኞችን አፍርታለች። ከነዚህ ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋች ኮከቦች መካከል ላለፉት ሃያ ዓመታት በስፖርቱ በስኬታማነት ያሳለፈው ዴቪድ...
View Articleየ’ልማታዊው አርቲስት’ሠራዊት ፍቅሬ የኢቲቪ ፕሮግራም ታገደ
(ዘ-ሐበሻ) በሕዝብ ዘንድ “ልማታዊ አርቲስት” በሚል የመሽሟጠጫ ስያሜ ከሚጠሩት አርቲስቶች መካከል የቀድሞው የደርግ ወታደርና የአሁኑ የወያኔ ስርዓት ዋነኛ አቀንቃኝ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ፤ ለመንግስት በሚያደርጋቸው የአጎብዳጅነት ተግባራት በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ላይ የቶክ ሾው ፕሮግራም እንዲያዘጋጅ የዓየር ሰዓት...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ ከወዲሁ ያስመዘገባቸው ድሎች –ግርማ ካሳ
ግርማ ካሳ (muziky68@yahoo.com) ሜይ 20 ቀን 2013 አገር ዉስጥ በሰላም የሚንቀሳቀሰው የሰማያዊ ፓርቲ፣ ግንቦት 17 ቀን 2005 ዓ.ም፣ በአፍሪካ ሕብረት ጽ/ቤት ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ አውጇል። ከግንቦት 15 እስከ 17 ባሉት ቀናት ደግሞ፣ ኢትዮጵያዉያን ጥቁር አልባሳት በመልበስ፣ አገዛዙ...
View Articleሕልምና የኢትዮጵያ ፖለቲካ በተቃራኒው ይተረጎማል
ከኤፍሬም እሸቴ የሰሞኑ ትልቁ አገርኛ ዜና (ቢያንስ በዳያስጶራው ዓይን) የመንግሥት ባለሥልጣናት በሙስና ምክንያት መያዝና መታሰር እንዲሁም የባሕር ዳሩ ሰላማዊ ሰዎች ግድያ ጉዳይ ነው። አገር ቤት የማይነበቡት ድረ ገጾችና የጡመራ መድረኮች (ብሎጎች)፣ የአካባቢ ሬዲዮኖችና ማኅበራዊ ድረ ገጾች (ለምሳሌ ፌስቡክና...
View ArticleHealth: ራስ ምታት! ዓይነቶቹ፤ ምልክቶቹና ህክምናው
ራስምታትን የማያውቀው ሰው የለም ለማለት ያስደፍራል፡፡ በህክምና ከጭንቅላት የሚነሳ ማንኛውም ህመም (የአይንና ጆሮ ህመምን ሳይጨምር) እንዲሁም ከኋላ በኩል ካለው የአንገት ክፍል መነሻ የሚነሳ ህመም፣ የራስምታት ይባላል፡፡ የራስምታት በራሱ በሽታ ሊሆን ይችላል፡፡ የበርካታ በሽታዎች ምልክት ሆኖም ይከሰታል፡፡ አንዳንዴ...
View ArticleSport: ከመንደር ሱቅ ጠባቂነት እስከ የአለም ምርጥ አሰልጣኝነት
ከሊሊ ሞገስ ፈርጉሰን የነገሱበት ሀሙስ ያ ታሪካዊ ሀሙስ ነበር፡፡ በጠዋቱ ከሰፋፊዎቹ እስከ ታብሎይዶቹ፣ ከቢዝነስ ጋዜጦች የከረረ ፖለቲካ እስከሚያስተናግዱት ድረስ የሰር አሌክስ ፈርጉሰንን ፎቶግራፍ ማተም ግዴታ የሆነባቸው ይመስላል፡፡ ትልልቆቹ ከፊት ገፆቻቸው አልፈው ልክ 25 ዓመታትን ኖሮ በሞት እንደተለየ ሁሉ...
View Articleየህወሃት ማበስበሱ ቁማርና የደኅንነቱ ሚና-የቀዩ መስመር ሰላባዎች?
የቀዩ መስመር ሰላባዎች? By Goolgule.com May 20, 2013 መለስ ህይወታቸው እንዳለፈ ከተሰጡት አስተያየቶችና ትንቢቶች መካከል ቀዳሚው የመለስ ሞት ለህወሃት ጊዜውን ጠብቆ የሚፈነዳ ፈንጂ መሆኑ ነበር። በዚሁ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በስልጣን ላይ ያሉ የኢህአዴግ ዲፕሎማት “መለስ የቆፈሩት ጉድጓድ” በሚል...
View ArticleTower in the Sky (የሰማይ ላይ ግንብ) –የመጽሐፍ ግምገማ
የመፅሐፉ ርዕስ፡- Tower in the Sky (የሰማይ ላይ ግንብ) ደራሲ፡- ህይወት ተፈራ አሳታሚ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ የገፅ ብዛት፡- 437 የታተመበት ዘመን፡- እ.አ.አ. 2012 የመሸጫ ዋጋ፡- 74ብር በሰለሞን ኃይለማርያም ይህንን መፅሐፍ ሳነብ በልጅነቴ በአንድ ዕለት ሰንበት እናቴ እጄን ይዛ ወደ...
View Articleየሙስናው አስር ምስጢር! (ማረ በላዎቹ ርስ-በርስ ተበላሉ!)
በሰሎሞን ተሰማ ጂ. semnaworeq.blogspot.com Email: solomontessemag@gmail.com ለብዙዎች “ሙስና” የሚለው ቃል በ1989 ዓ.ም ወዲህ የተፈጠረ ሃይለ-ቃል ይመስላቸዋል፡፡ ነገር ግን አይደለም፡፡ ቃሉ ግዕዝ ነው፡፡ ትርጉሙም፣“ጥፋት” ማለት ነው፡፡ በአማረኛም የኖረ ሕዝባዊ ግጥም/አባባል...
View Articleሰውየው (የመጨረሻ ክፍል) ከይገርማል ታሪኩ
ከይገርማል ታሪኩ (የመጨረሻ ክፍል) የአባጃሌው ልጅ ሀይሌ ከፊታቸው ጥንቃቄ የሚጠይቅ ስራ ይጠብቃቸዋል:: መዐሕድ ድርጅቴ ነው: ቤቴ ነው ብሎ የተቀበለውን አባል አሳምኖ ወደመኢአድ ማሰባሰብ ቀላል ነገር አይሆንም:: ወያኔ መራሹ መንግስት የትጥቅ ትግል ለማካሄድ ሲንቀሳቀሱ ይዣቸዋለሁ ያላቸው በርካታ ሰዎች...
View Articleበላተኛው አባ-መላ ከያሬድ አይቼህ
ከያሬድ አይቼህ ፤ ሜይ 20፥2013 Ato Birhanu Damte (Aba mela) የፓልቷኩ አባ-መላ ሰሞኑን ገኗል። መግነኑ አልከፋኝም … ይግነን … ለሁሉም ጊዜ አለውና። ግን አባ-መላን ብዙ ጊዜ አዳምጨዋለሁና የአባ-መላን ነገር መዳሰስ ፈለኩ። ሰሞኑን አባ-መላ ገዢውን ፓርቲ መተቸት ጀምሯል። ይህንን የሰሙ የተቃዋሚ...
View Articleባህርዳር ከተማ የጅንአድ እየተቃጠለ ነው
የቪድዮ ምስል ከፋይል Related Posts:ቦንድ ለመሸጥ ሳዑዲ የገባው ወያኔ…‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…የኮሜዲያን አዜብ መስፍን አዲስ…ጽናት – ሁሉም ሊያየው የሚገባ…“ታምሜ ተኝቼ” – ታምራት…
View Articleበብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት የሚመራው ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ የአዲስ አበባው ሕገ ወጥ...
ቅዱስ ዳዊት እናንተ የሰው ልጆች እስከ መቼ ድረስ ልባችሁን ታከብዳላችሁ በማለት ለንስሐ ስፍራ ሳይኖራቸው ሐሰትን ፀንሰው አመፃን የወለዱትን ሰዎች የገሠጸበትን የቅዱስ መጽሐፍን ኃይለ ቃል መነሻችን ያደረግነው አለምክንያት አይደለም ። ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:የኦሃዮ ደ. መድሃኒት...
View Articleወይ መላ ነሽ አሉ ወይ መላ አባ መላ!
ከሎሚ ተራተራ እነደምን ከርማችሁ ወዳጆች ? እኔ አምላክ ይክበር ይመሰገን ደህና ነኝ። ሰሞኑን ከወደ ትውልድ አገር የመጡን አዛውንት እንኳን ደህና መጡ፤ የሰሜን አሚሪካ አየርሰ እንዴት ተቀበሎት ለማለት ወደ ጎረቤት ቤት፤ ጎራ ብዪ ነበርና፤ አረፍ እንዳልኩ አንድ ቀደም ብሎ ባለሁበት ከተማ ለጥቂት ወራት በርቀት ዝቅ...
View Articleበጎንደር ህዝቡ ደፍሮ በአደባባይ ተቃውሞውን አሰማ (VIDEO)
Related Posts:ጽናት – ሁሉም ሊያየው የሚገባ…‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…የኮሜዲያን አዜብ መስፍን አዲስ…ቦንድ ለመሸጥ ሳዑዲ የገባው ወያኔ…በኖርዌይ የሚኖሩ ጀግና…
View Articleአቡነ ሕዝቅኤል የ6ኛው ፓትርያሪክ ምርጫ ድጋፍ ነፍገውኛል ያሏቸውን እየተበቀሉ የሚያስመስል ድርጊት እየፈጸሙ ነው ተባለ
በሀ/ስብከቱ የአቡነ ሕዝቅኤል አስተዳደር ሙስናና ጎጠኝነት ባስነሣው ቀውስ ተዘፍቋል የሊቀ ጳጳሱ ዘመዶች ከደብር እልቅና እስከ ዕቅብና በከፍተኛ ደመወዝ ተቀጥረዋል ሊቀ ጳጳሱ ሥራ አስኪያጁን ያገዱበት ርምጃ የሀ/ስብከቱን አድባራት ተቃውሞ ቀስቅሷል ንቡረ እድ ኤልያስ ኣብርሃ በታገዱት ሥ/አስኪያጅ ምትክ ለመመደብ ከሊቀ...
View Articleፓትርያሪክ መርቆርዮስ ለምን እንደተሰደዱ ምላሽ የሚሰጥ ባለ 63 ገጽ መጽሐፍ ታትሞ ወጣ (ይዘነዋል)
(ዘ-ሐበሻ) ማርች 5 ቀን 2013 በአዲስ አበባ የሚገኘው ሲኖዶስ “ቤተክህነታዊ ሃረካት” ሲሉ ምእመናን የተቹትን ባለ 52 ገጽ መጽሐፍ በስደተኛው ሲኖዶስ ዙሪያ አሳትሞ መበተኑን በወቅቱ ዘ-ሐበሻ መዘገቧ አይዘነጋም። በስደት የሚገኘው ሲኖዶስም ለዚህ መጽሐፍ ምላሽ የሆነ ባለ 63 ገጽ ትንሽ መጽሐፍ አሳትሞ በትኗል።...
View Articleሕገ ወጥነት ከዓላማችን አይገታንም!!! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ ማብራሪያ)
ሕግ ምን ይላል? አዋጅ ቁጥር ፫/፲፱፻፹፫ ዓ.ም ስለ ሰላማዊ ሰልፍና ሕዝባዊ ስብሰባ ሥነ ሥርዓት የወጣ አዋጅ፤ ሰላማዊ ሰልፍ የጠራው አካል ስላለበት ግዴታ በአንቀጽ ፬ ላይ እንዲህ ይላል አንቀጽ ፬፤የማሳወቅ ግዴታ፤ ፩/ ሰላማዊ ሰልፍ ወይም ህዝባዊ የፖለቲካ ስብሰባ የሚያዘጋጀው ማንኛውም ግለሰብ፣ ቡድን ወይም ድርጅት...
View Articleፀረሙስና ኮሚሽን የባለስልጣናትን የሀብት ዝርዝር ላለማሳወቅ እያንገራገረ ነው
ፍኖተ ነፃነት የፌደራል ስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን የባለስልጣኖችን የሀብት በዝርዝር ይፋ ለማድረግ ማመንታቱ በፓርላማ መነጋገሪያ ሆነ፡፡ የፌደራል ስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አሊ ሱሌማን ባለፈው ሳምንት ግንቦት 6 ቀን 2005 ዓ.ም ለፓርላማ ባቀረቡት የ2005 በጀት የአስር ወር የዕቅድ...
View Article