ዓረና የምርጫ መቀስቀሻ አጀንዳዎቹ መሰረቱና መነሻው የመድረክ ማኒፌስቶ ነው የሚሆነው ፡፡የመድረክ ሚኒፌስቱ የታወቁ ናቸው ካለው ወቅታዊ ሁኔታ ሊታዩ የሚገባቸው ካሉ በመድረክ የሚወሰኑ ስለሚሆኑ ያኔ የሚገለፁ ናቸው የሚሆኑት ፡፡ በዓረና ደረጃ ከክልሉ አጠቃላይ ሁኔታ ግምት ውስጥ የሚገቡ ጉዳዮች ካሉም በቅርቡ በሚሰበሰብ ማእከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ የሚወሰኑ ናቸው፡፡ ዞሮ ዞሮ በፖለቲካ ነፃነትና በመንግስት ፖለቲካዊ ኢ ወገናዊነት ፣በነፃ ምርጫና በሕብረ ፓርቲ ስርዓት ችግሮች፣ በመሬት ይዞታ ጉዳይ፣በኢንበስትመንትና በቡዝነስ ዙርያ ፣ በኢኮኖሚ ፖሊሲውና ብድህነት ቅነሳ፣ በአሰተዳደር ብልሹነት ጉዳዮች የሚያጠነጥን ሳይሆን አይቀርም ፡፡ -— [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]——
↧