Health: ሁካ (ሺሻ) ምን ይጠቅማል? ምን ይጎዳል?
ሺሻ፣ ሁካ፣ ናርጊሌ፣ ጌሊዮን እንዲሁም በተለያዩ ሀገራት የተለያዩ ስሞችን በመያዝ የሚታወቀው ዕቃ የተለያዩ ቅጠላ ቅጠል፣ ፍራፍሬ፣ የቶባኮ ቅጠል፣ ወይንም ሐሺሽ ለማጨስ የተሰራ ከመስታወት በተሰራና ጠርሙስ መሰል ዕቃ በትቦ አማካኝነት የተፈለገውን የዕፅ አይነት በውሃ ፊልተር አድርጎና ሙቀትን ተጠቅሞ የተፈገለውን ውጤት...
View Articleበጋምቤላ ክልል ጎደሬ ልዩ ስሙ ዱንቻ አማርኛ ተናጋሪ ዜጎች ተፈናቀሉ
(ምንሊክ ሳልሳዊ) በጋምቤላ ክልል ከቴፒ ከተማ ወጣ ብሎ በሚገኘው ጎደሬ ልዩ ስሙ ዳንቻ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ የሚኖሩ እና በተለያየ ስራ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ አማርኛ ተናጋሪ ኢዮጵያውያንን ከሃገራችን ውጡልም በማለት ማፈናቀል መጀመሩን ከአከባቢው የደረሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከሶስት ቀን በፊት በለሰለሰ መልኩ...
View Articleበሐረር የተገኘ የጅምላ መቃብር ጥያቄ አስነሳ
በሐረሪ ክልል ሐረር ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው ሐማሬሳ ቀበሌ ውስጥ ሰሞኑን በተገኘ የጅምላ መቃብር ምክንያት አንዳንድ የከተማው ነዋሪዎች ጥያቄ ማንሳታቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ ሰሞኑን አካባቢው ለጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጆች ሼድ መሥሪያ ሲቆፈር በጅምላ የተቀበሩ ሰዎች አፅም መገኘቱን የጠቆሙት ምንጮች፣ የከተማው...
View Articleየትግራይ ብሄርተኝነት እንዴት ወደ ፋሽስት ስርዓትነት እያመራ እንደሆነ ለማሳየት እንሞክር(ክፍል 1) (ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ)
የትግራይ ብሄርተኝነት እንዴት ወደ ፋሽስት ስርዓትነት እያመራ እንደሆነ ለማሳየት እንሞክር(ክፍል 1) (ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ) የሰው ልጆች አብረው በማህበረሰብ ለመኖር ይቻላቸው ዘንድ ለአብሮ መኖር ፀር የሆኑ ምግባሮችንና ባህሪዎችን ማስቀረት መቻል አለባቸው። አለበለዚያ ማህበራዊ ኑሮ ሊታሰብ አይችልም። ሰውን...
View Articleበአዲስ አበባ የመሬት አስተዳደር ቢሮና በሌሎች ተቋማት ላይ ፓርላማ ዕርምጃ እንዲወስድ ተጠየቀ
ዋና የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ለሕዝብ አቤቱታ መፍትሔ የማይሰጡ ያላቸውን ተቋማት ፓርላማው ዕርምጃ እንዲወስድባቸው አሳሰበ፡፡ ከእነዚህ ተቋማት መካከል የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ፣ እንዲሁም ሌሎች የከተማው ተቋማት ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል፡፡ ዋና የሕዝብ ዕንባ ጠባቂዋ ወ/ሮ ፎዚያ አሜን...
View Articleቴዲ አፍሮ ኮካ ኮላ ባለፈው ሳምንት ላወጣው መግለጫ የሰጠው ምላሽ
አስከመጨረሻው የዓለም ዋንጫ መከፈቻ ዕለት የመጨረሻ ሴኮንድ ድረስ እንጠብቃለን፡፡ አስከመጨረሻው የዓለም ዋንጫ መከፈቻ ዕለት የመጨረሻ ሴኮንድ ድረስ እንጠብቃለን፡፡ ሰኔ ግንቦት 23 2006 አለአግባብ እንዳይለቀቅ በተደረገው የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያው ቅጂ ሙዚቃ አስመልክቶ ያለንን አቋም በመግልፅ መግለጫ ማውጣታችን...
View Articleቅድመ-ውህደቱና ልዩ ገጠመኞቹ
በ ዘሪሁን ሙሉጌታ ሰንደቅ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የቅድመ ውህደት ስምምነት ሰኔ 1 ቀን 2006 ዓ.ም በመኢአድ ጽ/ቤት በተካሄደው የግማሽ ቀን ስነ-ስርዓት ተከናውኗል። በስነስርዓቱ ላይ በርካታ ታዋቂ ሰዎች፣ ፖለቲከኞች፣ የሚዲያ...
View Articleድምጻችን ይሰማ መግለጫ አወጣ፦ “በህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ላይ በማረሚያ ቤት እየተደረገ ያለው ወከባ በአስቸኳይ ይቁም!”
ረቡዕ ሰኔ 4/2006 የታሰሩት ኮሚቴዎች በሐሰት የሽብር ክስ ህገ መንግስታዊ መብቶችን በጣሰ ሁኔታ መሪዎቻችንን እያጉላላ የሚገኘው መንግስት በማረሚያ ቤት ውስጥ የሚያደርገውን ወከባ ቀጥሎበታል፡፡ ገና ወደማረሚያ ቤት ከተዛወሩበት ጊዜ አንስቶ ጠያቂዎችን በማጉላላት፣ የጥየቃ ሰአትን ከሌሎች በተለየ መልኩ በመገደብ፣...
View Articleየሞረሽ እንቅስቃሴ ላልተገለጸለን አንዳንድ ነጥቦች
ከሞረሽ ደጋፊ፣ ረቡዕ ሰኔ ፫ ቀን ፪ሺህ፮ ዓ.ም. ሞረሽ ወገኔ በወያኔ ዘረኛ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ፖሊሲ፣ እቅድና እንቅስቃሴ መሠረት፣ በአገራችን በኢትዮጵያ በአማራ ጎሳ ላይ በየአቅጣጫው እየደረሰ ባለው መጠነ ሰፊ ጉዳት ምክንያት ብሶት የወለደው ድርጅት ነው። በሀገራችን ታሪክ ብዙ ሳንጓዝ «አምባገነን» የሚባለው...
View Articleየዘንድሮው የዓለም ዋንጫ እውነታዎች –ይህን ሳያነቡ ጨዋታው እንዳይጀመር!
(ሰንደቅ ጋዜጣ) በየአራት አመቱ የሚካሄደው ተወዳጁ የእግር ኳስ ስፖርት መድረክ፣ የአለም ዋንጫ የአለም ደረስኩ ደረስኩ እያለ ነው። ብራዚል ለሁለተኛ ጊዜ የምታስተናግደው 20ኛው የአለም ዋንጫ ሊጀመር አንድ ሳምንት ይቀረዋል። የስፖርቱ አፍቃሪ የአለም ህዝብ ሁሉ የውድድሩን መጀመር በታላቅ ጉጉት እየጠበቀ ነው። ተሳታፊ...
View Articleየኢትዮጵያ ነፃ ጋዜጠኞችንና ጦማርያንን ማን ይፈራቸዋል?
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እስክንድር ነጋን፣ ርዕዮት ዓለሙን፣ ውብሸት ታዬን፣ የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎችን…ማን ይፈራቸዋል? የኢትዮጵያ የነጻው ፕሬስ እና ጦማርያን ቁንጮ የሆነው እስክንድር ነጋ ሀሳቡን በነጻ በመግለጹ ብቻ በአምባገነኑ የወሮበላ ቡድን ስብስብ የይስሙላው የዝንጀሮ ፍርድ ቤት...
View Articleኦባንግ “ከምርጫው” በፊት ለተቃዋሚዎች “ምርጫ” አቀረቡ
ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ዋና ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ በአገር ውስጥ ለሚገኙ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎችና አግባብ አላቸው ለሚሏቸው አካላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተቀምጠው እንዲመክሩ ማሳሰቢያ ሰጡ፡፡ ኢህአዴግ በውስጥ ችግሩ፣ በውጭ ተጽዕኖ ወይም በፖለቲካው የተፈጥሮ ባህርይ የሚከስምበት...
View Articleበምስራቅ ጎጃም አርሶ አደሮች በፖለቲካ አመለካከታቸው የተነሳ ማዳበሪያ እየተከለከሉ ነው ተባለ
(ነገረ ኢትዮጵያ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶነሴ ወረዳ አርሶ አደሮች በፖለቲካ አመለካከታቸው ልዩነት ምክንያት ማዳበሪያና ምርጥ ዘር እየተከለከሉ መሆኑን የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች አስታወቁ፡፡ መንግስት ለአርሶ አደሮች በህብረት ስራ ማህበራት የግብርና ግብዓትና ግብይት በኩል የሚያቀርብ ሲሆን ይህም ማዳበሪያ...
View Articleህወሓት የቤተክርስያን ገንዘብ ዘረፈ
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ በትግራይ ምስራቃዊ ዞን ክልተ አውላዕሎ ወረዳ “አይናለም” የተባለ ጣብያ (ንኡስ ወረዳ) አለ። በዛ አከባቢ ያለው ደን “የመለስ ፓርክ” ተብሎ ተከልሏል። ኗሪዎቹ “የመለስ ፓርክ” መባሉ አልተዋጠላቸውም፤ ተቃውመውታል። ባለፈው ወር ነው። “ከመለስ ፓርክ” የተወሰነ ዛፍ ይቆረጣል። በዚህ ጉዳይ...
View Articleየወታደራዊ አገዛዝ 40ኛ ዓመት ከግንቦት 1966 –ግንቦት 2006 ዓ.ም
የሺዋስ አሠፋ (ለነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ እንደጻፉት) የአንድ ሀገር ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች በሙሉ መንግስት ጨቋኝ ቁጥጥር ስር ሲሆኑ፣ የህዝቡ እንቅስቃሴዎችና ክንውኖች ከመንግስት በሚወርድ መመሪያ ብቻ ሲመክኑ፣ በህጋዊ ውሳኔና በፖለቲካዊ ውሳኔዎች መካከል ምንም ልዩነት ሲጠፋ ያች ሀገርና በውስጧ...
View Articleየቀድሞው የጋምቤላ ርእሰ መስተዳድር ኦኬሎ ኦኳይ በሽብር ወንጀል ተከሰሱ
የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ርእሰ መስተዳድር የነበሩት ኦኬሎ ኦኳይ በሽብር ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። ተከሳሾቹ የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ርእሰ መስተዳድር የነበሩት ኢኬሎ ኦኳይ ፣ ዴቪድ ኡጁሉ፣ ኡቻን ኦፔይ ፣ ኡማን ኝክየው ፣ ኡጁሉ ቻም ፣ አታካ ኡዋር እና ኡባንግ ኡመድ ናቸው። የፌደራል አቃቤ ህግ ሁሉንም ግለሰቦች...
View Articleየመሬት ወረራን በመቃወሜ የተፈፀመብኝ በደል –አበበ ሆንጃ (ከሰበታ)
ነዋሪነቴ በሰበታ ከተማ አስተዳደር ወለቴ 03 ቀበሌ ጎጥ አራት ነው፡፡ የጎጥ ሰብሳቢ ሆኜ ለሁለት ዓመት ሰርቻለሁ፡፡ የቀበሌው የምክር ቤት አባል እና የኦህዴድ ኢህአዴግ አባል ሆኜ አገልግያለሁ፡፡ ድርጅታዊ እና ማንኛውንም ከላይ የሚወርደውን የመንግሥት መመሪያና ደንብ በህገ መንግሥቱ መሰረት እንደ ዝቅተኛ አመራር...
View Articleበግንደ በረት በተማሪዎች እና በክልሉ ፖሊስ መካከል ከፍተኛ የሆነ ግጭት ተከሰተ
በምእራብ ሸዋ ዞን በኦሮሚያ ክልል በግንደበረት ወረዳ በተማሪዎች እና በወያኔ የፖሊስ ሃይሎች መካከል በተከሰተ ግጭት አንድ ተማሪ ሞቶ አራት መቁሰላቸውን የአከባቢው ምንጮች ገልጸዋል። ከትላንትና ጀምሮ ሲንከባለል የመጣው ግጭት ከዚህ ቀደም በኦሮምያ ክልል ውስጥ ከተነሱ የተማሪዎች አመጽ ጋር ተያያዥነት ያለው እና...
View Articleበሪያድ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ኮሚኒቲ ት/ቤት በገንዘብ እጥረት 3000 ህጻናትን በትኖ ሊዘጋ ነው * ወላጆች ለልጆቻቸው...
Ethiopian Hagere ጀዳ በዋዲ በስደት ዓለም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ህጻናት በተመጣጣኝ ዋጋ ተቀብሎ በማስተማር ከፍተኛ አስተዋጾ እያበረከተ የሚገኘው በሪያድ አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ት/ቤት ላለትፉት ሁለት አስርት አመታት ሪያድ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚመኩበት እና የሚኮሩበት ተቋም ሆኖ መቆየቱ...
View Articleበሳንሆዜ አካባቢ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን፡ ፋሲል ደመወዝ እና ደሳለኝ (ባላገሩ) ጁላይ 5 ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ (ፍላየር)
በሳንሆዜ ቤይ ኤሪያ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ድምጻዊ ፋሲል ደመወዝ እና ደሳለኝ መልኩ (ባላገሩ) ጁላይ 5 ቀን 2014 ዓም በሳንሆዜ ካሊፎርኒያ ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ። አዘጋጆቹ ፍላየራቸውን በዘ-ሐበሻ ድረገጽ እንዲታተም ልከዋል – እንደሚከተለው አስተናግደናል Related Posts:ቴዲ አፍሮ፣ ጃኪ ጎሲ፣...
View Article