Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሚሊዮኖች ድምጽ – ለነገዉ የአዳማ ሰልፍ ቅስቀሳው ቀጥሏል – (ፎቶዎች ይመልከቱ)

Related Posts:በደሴ ፖሊስና የደህንነት ነን የሚሉ…ፖሊስ 4 የአንድነት አባላትን በአዳማ…ነገ በደሴ ለሚደረገው የተቃውሞ…እረ ለመሆኑ ከአንድነት ወዲያ…የውጭጉዳይ ሚ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የስብሰባ ጥሪ- የዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የጋራ ግብረሃይል የፊታችን ጁን 15, 2014 ህዝባዊ ውይይት አዘጋጅቷል

Related Posts:ከወያኔ ኢህአዴግ የጣር በትር…የፊታችን እሁድ ሜይ 11 የሚኒሶታውን…ኢትዮጵያውያን ረዳት ፓይለቱን…ሸንጎ በሲያትል ዋሽንግተን የተሳካ…በሚኒሶታ የፊታችን አርብ ሰላማዊ…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዛሬው የሚሊዮኖች ድምጽ በአዳማ እና ደብረ ማርቆስ የተቃውሞ ሰልፍ (LIVE UPDATE)

 6:00   ሰዓት  / 5:00 PM  ደብረ ጽዮን ከአዲስ አበባ፣ አዳማ ጋር የቴሌኮሚኒኬሽን መስመር ዘግቶነው የዋለዉ።ኔትዎርኩ እንደተለቀቀ፣ አሊያም የሰልፉ አስተባባሪዎች የነበረዉን ሁኔታ የሚያሳዩ ፎቶዎችና ቪዲዮዎችን ይዘው አዲስ አበባ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ሲመለሱ ይፋ ይሆናል። ከጠዋቱ 5:45   ሰዓት  /...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እንደ ዘበት ያለፉት ነፍሶች – (እውነተኛ የወንጀል ታሪክ)

እነዚህ ሁለት የወንጀል ታሪኮች የተፈፀሙበት ጊዜ ጥቂት ዓመታት ወደኋላ ይርቃል፡፡ ሁለቱም ወንጀሎች የተለያዩና የሚያገናኛቸው ነገር የሌለ ቢሆንም ማጠቃለያቸው ግን ሞት መሆኑ ያመሳስላቸዋል፡፡ በተለይ በተለይ የህይወት ህልፈቱ ሳይታሰብ እንደዘበት መፈጠሩ ‹የተቆረጠለት ቀን› የሚባለውን አይነት አሟሟት ያስታውሳል፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አባ” ግርማ! እንኳን ለግንቦት ፳ አደረሰዎ! ይኽቺ ጎንበስ-ጎንበስ ዕቃ ለማንሳት ነው!

ወንድሙ መኰንን – ከብሪታኒያ ሚያዝያ ፴ ቀን ፪ሺ፭ ዓ. ም 7 June 2014   ወያኔ አሁን ደኅና ልማታዊ መነኵሴ አገኘች! ጎሽ! የለንደኑ ኤምባሲዋ፣ አዲሱን ወዶ-ገባ ለግንቦት ፳ አሰልጥና አስመረቀች! በድንኳን ባደረገቸው ድግስ ላይ በግልጽ ለዕይታ አበቃች። ማብቃቷንም በራሷ የሚዲያ መረብና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: የውጭ ተጫቾች በኢትዮጵያ- ተጠቀምን ወይስ ተጠቀሙብን? –ከገነነ መኩሪያ (ሊብሮ)

(ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ) አላን ኮል የተባለ ጃማይካዊ በ1969 ዓ.ም ለአየር መንገድ ሲጫወት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ፌዴሬሽን በሚያዘጋጀው ውድድር የተጫወተ የመጀመሪያው የውጭ ተጨዋች ነው፡፡አላን መልኩ ቀይ ሆኖ ቁመቱ ረጅም ሲሆን በኳስ ቴክኒክ ችሎታው የተደነቀ ኳስን እንደፈለገ የሚያደርግ ነበር፡፡ከምድር ጦር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ለራስ ምታት ህመም ፍቱን የሆኑ 4 የምግብና የመጠጥ ዓይነቶች

የውጪ ሀገራትን ያህል ባይሆንም በርካቶች ለትንሹም ለትልቁም ህመም ክኒን ወደ አፋቸው ወርወር ማድረግን ከለመዱ ቆይተዋል፡፡ መድሃኒቶች በአግባቡ ሲወሰዱ የመርዳት አቅማቸው ከፍተኛ የመሆኑን ያህል ከበሽታ አምጪዎች ጋር ሲላመዱ ደግሞ ጣጣቸው ብዙ ነው፡፡ የጎንዮሽ ጉዳቶችንም ማሰብ ተገቢ ነው፡፡ ለህመሞቻችን ሁሉ ሁልጊዜ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መኢአድ እና አንድነት የውህደት ስምምነት ፊርማቸውን ፈጽመዋል።

ምንሊክ ሳልሳዊ በወያኔ ሰኔ አንድ ቀን 1997 የተጨፈጨፉት ወገኖቻችን በስምምነት ውቅት ታስበው ውለዋል። የአንድነት የሂሳብ ክፍል ሰራተኛን ሲፈነክቱ አንድ የመኢአድ አመራር ጥርሱን በድንጋይ አውልቀውታል። በዛሬው እለት ከጠዋቱ አራት ሰአት ጀምሮ አዲስ አበባ በሚገኘው የመኢአድ ጽ/ቤት ውስጥ ታዋቂ ኢትዮጵያውያን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሥለምን ወያኔን ከሥር መንቀል ያስፈልጋል? ሰማዕታት ሲታሰቡ (ከሥርጉተ ሥላሴ)

ሰማዕታት ሲታሰቡ። ከሥርጉተ ሥላሴ 08.06.2014 (ሲወዘርላንድ – ዙሪክ) ሰማዕታት ሲታሰቡ፤ ከቅርንጫፉ እ! ውጋት ነው። ከወገቡ እ! መጋኛ ነው። ከቋንጃው እ! ቁርጠት ነው። ከእጁ እ! ካንሰር ነው። ወያኔ ከሥረ መሰረቱ ነው መነቀል ያለበት። ስለምን የኢትዮጵያን ሉዕላዊ ህልውና አደጋ ላይ የጠላ ትውልድን ያሚያጠቃ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: በባህር ዳር ታጣቂው በተማሪዎች ላይ የግድያና የማቁሰል አደጋ አደረሰ * 62 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሰኔ 1 ቀን 2006 ፕሮግራም <<...ኢትዮጵያ በመንታ መንገድ ላይ ትገኛለች ... የገዢውን ተንኮል ለማክሸፍ ተቃዋሚው ሀይል ህዝቡ ብዙ ስራ መስራት አለበት ...>> ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት)...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአንድነት እና በመኢአድ መካከል የተደረገው ውህደት በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ (የሰሜን አሜሪካ የአንድነት የድጋፍ ማህበራት)

በአገራችን የሰፈነዉን አምባገነንነት በመቃወምና በአገራችን ሰላም፣ ዴሞክራሲ፣ የሕግ የበላይነት እንዲሰፍን፣ ላለፉት አያሌ አመታት ትእግስት አስጨራሽ ትግል ቢደረግም በተለያዩ ምክንያቶች የተፈለገው ዉጤት ሳይገኝ ቀርቷል፡፡ በየሰሜን አሜሪካ የአንድነት የድጋፍ ማህበራት የተሰጠውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አባይን እነማን መቼ ይገድቡት?

አባይን እነማን መቼ ይገድቡት? ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ Related Posts:በሰዉ ድርቅ የተመታዉ የቦንድ…ምርጫ፦ ህወሃት ወይስ ግብጽ?አባይን ለመንከባከብ የጎሰኛነት…የህወሓትን ፀረ ኢትዮጵያ አካሄድና…እነ ማን ነበሩ? አሁንስ ማን ናቸው?…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነትና መኢአድ ስምምነት፣ ሊበረታታ የሚገባው መልካም ተግባር!

ሰኔ 2፣ 2006 (June 9, 2014) የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ(ሸንጎ)፣ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ)ና አንድነት ለዴሚክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በትላንትናው ዕለት ለውህደት የሚያበቃ የመጀመሪያ ስምምነት በመፈራረማቸው የተሰማውን ታላቅ ደስታና አድናቆት ይገልጣል። ሙሉውን መግለጫን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ነጻነትነታችን እንደ ዕርዳታ እህል ከምዕራባውያን የሚለገሰን አይደለም!”

ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በኢትዮጵያ ለሚገኙ የፖለቲካ መሪዎች ያስተላለፈው ግልጽ መልዕክት የተወደዳችሁ በኢትዮጵያ የምትገኙ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፤ በቅድሚያ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) የአክብሮት ሰላምታ በማቅረብ በትግሉ መስክ የምትከፍሉትን መስዋዕትነት የሚያደንቅ መሆኑን ይገልጻል፡፡ በተለይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕዳሴ አብዮት አተገባበር! (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ )

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ተመስገን ደሳለኝ) ባለፉት ሁለት ሳምንታት በተከታታይ ባቀረብኳቸው ጽሑፎች ገዥው-ግንባር የመረጠው ስሁት መንገድ፣ ኢትዮጵያችንን ለሳልሳዊው አብዮት እያዘጋጃት መሆኑን ማውሳቴ ይታወሳል፡፡ ይህ የለወጥ መስመርም “የሕዳሴ አብዮት” የሚል ስያሜ ኖሮት፣ ሁሉን አሳታፊ ፖለቲካዊና ማሕበራዊ ንቅናቄ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“እኛና አብዮቱ” በሚል ርእስ በተፃፈው መፅሓፍ ላይ የቀረበ የግል አስተያየት

የመፅሃፉ ደራሲ፤ ሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ አስተያየትና ማስተካከያ ሃሳብ አቅራቢ፤ ላቀው አለሙ (ዶ/ር) አጠቃላይ አስተያየት፣ ሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ መፅሃፍ ማሳተማቸውን እንደሰማሁ መፅሃፋቸውን አግኝቼ ለማንበብ በጉጉት እጠባበቅ ነበር። ዘግይቶም ቢሆን በአንድ ወዳጄ አማካኝነት መፅሃፉ እጄ ገብቶ አነበብኩት።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዕውነት ፕሮፌሰር መሥፍን እንደሚሉት ፣የትግራይ ሕዝብ በወያኔ አገዛዝ ተጠቃሚ አይደለም?

(ተክሌ የሻው፣የግል አስተያዬት) ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም”የወያኔ ጥላቻ ፍሬ» በሚል ርዕስ የጻፉትና በተለያዩ ድረ-ገጾች የወጣው ነው። ፕሮፌሰሩ በዚህ ፍሑፋቸው፣ የትግራይ ሕዝብ በዘመነ ወያኔ አገዛዝ ተጠቃሚ አይደለም፤ ተጠቃሚዎቹ “ጥቂቶች ናቸው» ብለው የደመደሙት ሀሳብ ዕውነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰበታ ባለቤቱን ዓይኗን ረግጦ በሰንጢ ሆዷን የቀደደው ግለሰብ ተያዘ

ባለቤቱን በተለያዩ የሰውነት ክፍሏ ላይ በአሠቃቂ ሁኔታ በስለት ወግቶ የመግደል ሙከራ ያደረገው በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋሉን የሰበታ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ማስታወቁን የኢትዮጵያ ፖሊስ ሚድያ አታወቀ፡፡ (zehabesha.com) በሰበታ የክፍለ ከተማ ሁለት ፖሊስ ጣቢያ የወንጀልና የትራፊክ አደጋ መርማሪ ም/ሣጅን ስለሺ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ስለ ዓለም ዋንጫ አንዳንድ ነጥቦች ….

ከአድማስ ራድዮ የተገኘ • የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫ የተደረገው በጁላይ 13 ፣ 1930 ኡራጓይ ውስጥ ሲሆን በመጀመሪያው ጨዋታ ፈረንሳይ ሜክሲኮን 4-1 አሸነፈች .. • የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫ ተሳታፊ አገሮች 13 ነበሩ፣ አሜሪካ አንዷ ነበረች። • የዓለም ዋንጫን በብዛት በማሸነፍ የደቡብ አሜሪካና የአውሮፓ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዘ-ሐበሻ 6ኛ ዓመት የፊታችን እሁድ ጁን 15 በሚኒሶታ ይከበራል

(ዘ-ሐበሻ) ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ እና ዘ-ሐበሻ ድረገድ የፊታችን እሁድ በሚኒሶታ 6ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ያከብራል። በዚህ የ6ኛ ዓመት በዓል ላይ በሚኒሶታ በመልካም ሥራቸው ከሚታወቁ የማህበረሰቡ አባላት ውስጥ አንዱ “የዓመቱ ምርጥ ሰው” በሚል እንደሚሸለም የዝግጅቱ አስተባባሪዎች አስታውቀዋል። ታዋቂው አክቲቪስት እና...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>