Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዜና ዘ-ትግራይ (አብርሃ ደስታ ከመቀሌ)

አንድ፡ አድዋ በትግራይ አድዋ ወረዳ የሚገኙ ሦስት የአልመዳ ፋብሪካዎች (አልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ፣ አልመዳ ልብስ ስፌት ፋብሪካና (አልመዳ) ሳባ እምነበረድ ፋብሪካ) የኬሚካል ቆሻሻ (Chemical Residue) የሚጠራቀምበት ከመሬት በታች የሚገኝ ጋን ፈንድቶ ወደ ላይ በመተኮሱ የአከባቢ ብክለት አስከትሏል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡነ ማቲያስና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በዓባይ ወንዝ ዙሪያ ትልቅ የቤት ሥራ ይጠብቃቸዋል

ጸሐፊው በፍቅር ለይኩን (በሪፖረተር ጋዜጣ እንዲወጣ ካደረጉ በኋላ ለዘ-ሐበሻም እንደላኩት) አቡነ ማቲያስ በቅርቡ ሙስጠፋ አል ላባድ የተባለ ሊባኖሳዊ ፖለቲከኛና ጸሐፊ Egypt is Battling Ethiopia over the Nile Water በሚል ርዕስ አንድ መጽሐፍ አሳትሞ አውጥቷል፡፡ ይህን የአል ላባድን መጽሐፍ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቃለምልልስ የሶማሊያውን ክልል ፕሬዚዳንት ምስጢራዊ ቪድዮዎችን ለአደባባይ ካበቃው አብዱላሂ ሁሴን ጋር

Related Posts:‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…የኮሜዲያን አዜብ መስፍን አዲስ…“እንደ አቡነ ጳውሎስ ነጭ ልብስ…ቦንድ ለመሸጥ ሳዑዲ የገባው ወያኔ…የሚኒሶታ የኢትዮጵያ ተማሪዎች…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በኢንቨስትመንት ስም የሚፈጸም የመሬት ነጠቃ፤ በኢትዮጵያ” ጥናት ትርጉም ይፋ ሆነ (ሊያነቡት የሚገባ)

ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ግንቦት 5፣ 2005ዓም በኢንቨስትመንት ስም የአገር ሃብትና ትውልድን እየበላ ስላለው የመሬት ነጠቃ አስመልክቶ የኦክላንድ ተቋምና ድርጅታችን ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በጋራ ያዘጋጁት ጥናታዊ ዘገባ ይፋ ሆነ። የጋራ ንቅናቄያችን ዋና ዳይሬክተር ጥናቱ በትክክለኛ ጭብጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በኢንቨስትመንት ስም የሚፈጸም የመሬት ነጠቃ፤ በኢትዮጵያ” ጥናት ትርጉም (117 ገጾች –ጥብቅ ምስጢር)

Download (PDF, 1.93MB) Related Posts:“በኢንቨስትመንት ስም የሚፈጸም…How Soccer Explains EthiopiaEthiopia: Muslim Protesters Face Unfair TrialNigeria won the Africa Cup of Nations for the third timeወንዶችን እንዴት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሙስናው በስተጀርባ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

ከኢየሩሳሌም አርአያ በሕወሐት የተፈጠረው የቀውስ ማእበል አድማሱን እየለጠጠ መሔዱን ተከትሎ «ታማኝ» ሆነው በሙስና ሲያገለግሉ የቆዩትን ጭምር እየበላ እንደሚገኝ የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። በቀዳሚነት የሚያነሱት በጉምሩክ ቁልፍ ስልጣን የነበረውን የሕወሐት አባል ገ/ዋህድ ወ/ጊዮርጊስን ሲሆን እንዴትና በማን ወደስልጣን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰር አሌክስ ፈርጉሰን በቁጥሮች

ከይርጋ አበበ 26 : 38 በስታዲየሙ የተሰቀለው የውጤት ማሳያ ኤሌክትሮኒክስ ሰሌዳ የፈርጉሰንን ከኦልድ ትራፎርድ መለዬት በማስመልከት ያስነበበው ጽሑፍ ነው ።ለዚህ ጽሑፌ ርዕስ ያደረኩት ይህ ቁጥር አሰልጣኙ በክለቡ የቆዩባቸውን ዓመታት እና ያገኟቸውን ዋንጫዎች ብዛት ለመግለፅ የተጠቀሙበት ገለፃ ነው። በሃያ ስድስት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በተጠርጣሪዎቹ ላይ በጥንቃቄ የታጀበ መግለጫ ሰጠ

·        ተጠርጣሪዎቹን ለመያዝ የታሰበው ከአቶ መለስ ህልፈት በፊት ነው ·        ተጨማሪ እርምጃ እንደሚወሰድ ኮሚሽነሩ ፍንጭ ሰጥተዋል ·        በተጠርጣሪዎቹ ላይ የተወሰደው እርምጃ ታስቦበት እንጂ በግርግር አይደለም ብለዋል በዘሪሁን ሙሉጌታ  የፌዴራል የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ዓሊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሙስና ተጠርጥረው የታሰሩት ‘‘አያያዛችን ህገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን የተከተለ አይደለም’’ አሉ (የፍርድ ቤት ውሎ)

‘‘አያያዛችን ህገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን የተከተለ አይደለም’’ ተጠርጣሪዎች *‘‘እስካሁን ተከሳሽ የሚባል የለም፤ እነዚህ ሰዎች ተጠርጣሪዎች ናቸው’’ ፍርድ ቤቱ *‘‘በሚዲያ የሚተላለፈው ሪፖርት በቤተሰቦቻችን ላይ ጫና እየፈጠረ ነው’’ ተጠርጣሪዎች በአሸናፊ ደምሴ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው የፌዴራሉ ሥነ-ምግባርና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለፌደረሽን ምክር ቤት ህገ መንግስት አጣሪ ጉባዔ –ጉዳዩ፤ ህገመንግሰትዊ የመብት ጥሰት ስለተካሄደብን የቀረበ አቤቱታ

Federation Council and Regional Government ለፌደረሽን ምክር ቤት ህገ መንግስት አጣሪ ጉባዔ እንደሚታወቀው እኛ ባለፈዉ አመት ከመጋቢት እስከ ሰኔ 2004 ዓም ድረስ ከመኖሪያ ቀያችን ከደቡብ ኢትዮጵያ ስንባረር የነበርን ዜጎች ነን:: የመባርርና የመገፋታችን ጉዳይ ግን እስከ አሁን 2005 ዓም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

5 ሰዓታትን በቀድሞ ማዕከላዊ ፖሊስ (ፍሬው አበበ በአዜብ መስፍን ክስ ከተመረመረ በኋላ የፃፈው)

ፍሬው አበበ የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ፍሬው አበበ ሰኞ ዕለት ከሰዓት በኋላ የተንቀሳቃሽ ስልኬ አንጫረረ፡፡ ሳነሳው ለስላሳ የሴት ድምጽ ፍሬው መሆኔን ማረጋገጫ ጠይቃኝ ስታበቃ የቀድሞ ማዕከላዊ ስለምፈለግ ደረስ ብዬ መምጣት እችል እንደሆን በፍጹም ትህትና ጠየቀቺኝ፡፡ በዕለቱ እንደማይመቸኝ፤ ዕረቡ ጠዋት ግን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዓለም ህዝብ ሥጋትና በዚሁ ሥጋት ውስጥ ተተብትባ የተያዘችው ኢትዮጵያ

 መንደርደሪያ  አገራችን  ኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ታሪክ በተለይም ከአንደኛው እስከ ስድስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ ህዝቧ አምልኮ ፈጣሪውን የሚከተልና  የሃገሩን ፤ የወገኑን ክብር ሳያስደፍር የኖረ ታላቅ ህዝብ መሆኑን ያስመሰከረ  እንደሆነ ታሪክ ይመሰክራል ። ክ7ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ  በዓለም ላይ ክፍተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በምርጫ 97 የትዝታ ማህደር ውስጥ የልደቱ ቦታ

ከመሐመድ አሊ መሐመድ (ጋዜጠኛ) እስኪ በትዝታ ፈረስ ሽምጥ እንጋልብና የምርጫ 97ን ሂደት እንደዋዛ እንዳስሰው፡፡ ምርጫ 97 ሲነሳ ከትውስታ ማህደራችን ጎላ ብሎ የሚወጣው የሚያዚያ 30 ትዕይንተ ህዝብ ነው፡፡ ለነገሩማ ያ ታሪካዊ ዕለት እንዴት ይረሳል? ወደ መስቀል አደባባይ የሚያመሩ መንገዶች ሁሉ በለውጥ መንፈስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት/መድረክ የፖለቲካ ግንኙነት እና የጋራ እንቅስቃሴ ከመቀናጀት እስከ ግንባር ያለው አጠቃላይ ሁኔታ ግምገማ

ሚያዝያ 19 ቀን 2005 ዓ.ም የአንድነት ፓርቲ ብ/ም/ቤት ባደረገው ስብሰባ ላይ ባስተላለፈው ውሳኔ መሰረት የአንድነት/መድረክ የፖለቲካ ግንኙነት እና የጋራ እንቅስቃሴ ከመቀናጀት እስከ ግንባር ያለው አጠቃላይ ሁኔታ ላይ የተዘጋጀውን ሰነድ ገምግሞ አፅድቋል፡፡ ሰነዱም ለመድረክና ለመድረክ አባል ፓርቲዎች እንዲሰጥ፣...

View Article

ድምጻዊት አበበች ደራራ አረፈች

አርቲስት ደበበ እሸቱ በፌስ ቡክ ገጹ እንደዘገበው፦ ለረጂም ዓመታት በራስ ቴአትር በድምጻዊነት ስትሰራና ለአድማጮችዋ ዜማዎችን ስታቀርብ ኖራ በስተመጨረሻው ወደ እስራኤል ሀገር ከትማ ስትኖረ የነበረችው ታዋቂዋ ድምጸ መልካሟ አበበች ደራራ ዛሬ ሜይ 16 ቀን ባደረባት ህመም ሳቢያ ሕይወቷ አልፏል፡፡ አበበች ደራራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ባለ ራእዩ ወያኔ/ኢህአዴግ በሙስና ቅሌት እራሱን አጋለጠ

እስክንድር አሰፋ ከኖርዌይ ባለ ራእዩ የወያኔ  መንግስት ባልታወቀ ወይም ሆን ተብሎ በተሰራ የቴክኔክ ብልሽት በዚህ ሰሞን በአባላትና ጀሌዎቹ ላይ ለ22 አመታት ታይቶ በማይታወቅ የሙስና ቅሌት ሰበብ ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት እያጎሯቸው ይገኛል። የሚገርመው ደጋፊዎቻቸው ከሐገር ቤት እስከ ዲያስፖራው  ብዙ ሲለፈልፉላቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰውየው (ክፍልሁለት) ከይገርማል ታሪኩ

ከይገርማል ታሪኩ ሻለቃ ሀይለየሱስ እጅጉ መዐሕድን  ሲቀላቀሉ ድርጅቱ በአማራው ክልል እግሩን አልሰደደም ነበር:: ችግሩ ፋታ የሚሰጥ አይደለም:: አማሮች ካለአለሁ ባይ: ካለአይዟችሁ ባይ እየተጨፈጨፉ ነው:: በቀልን ሰንቆ ከበረሀ የተነሳውና ስልጣኑን ሙሉ በሙሉ በእጁ ያደረገው ወያኔ ሀላፊነት በጎደለው የጭካኔ ተግባር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠ/ቤተ ክህነት የመምህር ግርማ ወንድሙን እገዳ አጸና

ዘ-ሐበሻ ከጥቂት ሳምንታት በፊት መምህር ግርማ ወንድሙ በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ እንዳያጠምቁ መታገዳቸውን መዘገቧ ይታወሳል። ዛሬ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና እንደሚያመለክተው ደግሞ አዲስ አበባ የሚገኘው ጠቅላይ ቤተ ክህነት የአጥማቂውን እግድ እንዳጸና ገልጿል። በአነጋጋሪነታቸው የቀጠሉት መምህር ግርማ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመምህራን ማኅበር በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆችና ተቋማት መዳከም ዙሪያ ስጋቱን የሚገልጽ መግለጫ አወጣ

(ዘ-ሐበሻ) በስደት የሚገኘው የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ “የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጆችና ተቋማት” የውድቀት አደጋ አንዣቦባቸዋል ሲል ስጋቱን ገለጸ። ማህበሩ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው “በመምህራን ላይ የሚታየው የ እውቀትና የክህሎት ክፍተት ለመሙላት አጫጭር ስልጠናዎችንና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን በርሊን ከተማ ተካሄደ

ዘጋቢ በየነ መስፍን ከጀርመን እ.ኤ.አ በሜይ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. በጀርመን በርሊን ከተማ የኢትዮጵያውያን የፖለቲካና ሲቪክ ማህበር አባላት አንድነት ድርጅት (ኢ.ፕ.ኮ.) በጠራው ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ከተለያዩ የጀርመን ከተሞች የተሰባሰቡ ቁጥራቸው ከ350 በላይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን፣ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live