Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዕንባ! (ሥርጉተ ሥላሴ 27.03.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ)

  ዕንባ የድረሱልኝ ጥሪ ነው። ዕንባ የችግር አዋጅ ነው። ዕንባ የፈተና ነጋሪት ነው።  ዕንባ የሰቀቀን ውስጣዊ እሳታዊ መግለጫ ነው። ዕንባ የመንፈስ ጭንቀት ረመጣዊ ተፋሰስ ነው፤ ዕንባ የጭምትነት ቁስለት እዢ ነው። ዕንባ የታመቀ ነበልባላዊ ጎመራ ነው። ዕንባ ውስጥን መለኪያ ነው። ዕንባን ለማስቆም ለመነሳት ሆነ፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፓልቶክ ቦለቲከኞችን ማን ሃይ ይበለን (ቶኩማ አሸናፊ)

      የፓልቶክ ታዳሚ ነኝ ። ሃሳቤን በፓልቶክ ክፈሎቸ ማሰተላለፍ አይከብደጘም። ግፋ ቢል በቀይ መታሰር ሲበዛም ( ባውንስ) ሃሳብን በቁም መግደል  አለበለዚያም  ወያኔ ደርግ ጽንፈኛ አድርባይ ሻቢያ ግነቦት 7 ኦነግ ጎሰኛ ብቻ አንዱን ስም ተለጥፎብኝ እንደምወጣ ሂደት አስተምሮኛል። የፓልቶከ ቦለቲካ ያስተማረኝ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ያልታሰረው ማን ነው?? (ከአንተነህ መርዕድ)

  UDJ – Bahir Dar Demonstration ሰሞኑን አንድ ኢትዮጵያዊ በቶሮንቶ የህሊና እስረኞችን ለመዘከር በግሉ አዳራሽ ተከራይቶ የአንዱዓለም አራጌን “ያልተሄደበት መንገድ” የሚለውን መጽሃፍ ለሽያጭ በአቀረበበት ቦታ ተገኝቼ ነበር። በዚህ አዳራሽ አንዱዓለምን፣ እስክንድርን፣ ርዕዮትን …ወዘተ ለመዘክር ብለው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ያካሄዱት ደማቅ የተቃውሞ ትእይንት ቪድዮዎችን ይዘናል

በአዲስ አበባ ታላቁ አንዋር መስኪድን ጨምሮ በተለያዩ የሃገሪቱ ዋናዋና ከተሞች ‹‹ሰላታችንን በመስጂዳችን!›› በሚል መሪ ቃል ህዝበ ሙስሊሙ እያካሄደው ያለው መስጂድ ተኮር የዘመቻ እንቅስቃሴ አካል የሆነው እና የዘመቻው ማጠናቀቂያ የጁምኣ የተቃውሞ ትእይንት በደመቀ መልኩ ተካሂዷል:: ህዝቡን ከመስጂዱ ለመነጠል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

[የሳዑዲ ጉዳይ] ዲፕሎማቱ የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ት/ቤትን ተቆጣጠሩ፤ ለተመዘበረው 1.7 ሚሊዮን ሪያል «ከ6 ሚሊዮን ብር...

ከኢትዮጵያ ሃገሬ ከሳዑዲ አረቢያ ጂዳ ከ1500 በላይ በሆኑ ወላጆች በባለቤትነት እንደሚተዳደር የሚታወቀው በሪያድ አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ት/ቤት በዲፕሎማቱ ቁጥጠር ስር መዋሉን የሚገልጹ ምንጮች ለዛሬ ማርች 28 2014 በኤምባሲው ደብዳቤ የስብሰባ ጥሪ ተላልፎላቸው የነበሩ ወላጆች ባለመገኝታቸው የስብሰባው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 61 – PDF

ጋዜጣውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 61 ወጥታለች። በሚኒሶታ የምትኖሩ ከ92 በላይ ቦታዎች ላይ ጋዜጣችን ስለተቀመጠ ማግኘት ትችላላችሁ። በውጭ ያላችሁ ደግሞ በPDF አቅርበንላችኋል። * ከሚኒሶታ አልፎ በዓለም አቀፍ ደረጃ መነጋገሪያ እየሆነ የመጣው የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርቲስት ግሩም ኤርሚያስ የጥፋት ሐዋርያ ሲሆን

(ከአሌክስ አብርሃም) ዛሬ ማታ ማለትም በ 20 /07/ 2006 ዓ/ም በሰይፉ ፋንታሁን እየተዘጋጀ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚተላለፈው ሾው ላይ የተመለከትኩት አሳፋሪ ድርጊት ይህን እንድፅፍ አነሳስቶኛል ! የሰይፉ እንግዶች አርቲስት አለማየሁ ታደሰ ፣ አርቲስት ግሩም ኤርሚያስና ኮሜዲያን ደረጀ ሃይሌ ነበሩ … (በዚህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢህአዴግን የምደግፍበት አንድ ነገር አገኘሁ- መሬት አይሸጥም አይለወጥም! –ፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)

ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለምለመጀመሪያ ጊዜ ኢህአደግን የምደግፍበት ነገር አግኝቻለሁ። ኢህአዴግ በመቃብሬ ላይ ካልሆነ መሬት አይሸጥም አይለወጥም ይላል። ትክክለኛና ብራቮ የሚያስብል አቋም ነው። መሬት የሃብት ሁሉ ምንጭ ነው፤ መሬት ያለው “ምንም” ነገር ባይኖረው ሃብታም ነው። ከጊዜ በሁዋላ እንኳንስ የእርሻና የቤት መስሪያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዓረና መሪዎች በእንደርታ ኲሓ ከተማ በፖሊስ ታሰሩ

አብርሃ ደስታ ከመቀሌ የዓረና አመራር አባላት የሆኑት አቶ ብርሃኑ በርሀ፣ መምህር የማነ ንጉሰና አቶ ፅጋቡ ቆባዕ በፖሊስ ተደበደቡ፤ በመጨረሻም በኲሓ ከተማ ፖሊስ ታሰሩ። የታሰሩበት ምክንያት ለስብሰባ በማይክሮፎን ቀስቅሳችኋል የሚል ነው። ነገ እሁድ በኲሓ ከተማ ማዘጋጃቤት አዳራሽ ስብሰባ ለማድረግ የተፈቀደልን ሲሆን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ከእናቴ በመጣላቱ ከቤት ወጥቶ ያልተመለሰው አባቴን አፋልጉኝ”–ቅድስት ሙላት ከሳዑዲ አረቢያ

የአፋልጉኝ ጥሪ ተፈላጊ አባቴ ሙላት ገ/አምላክ ሃብተጊዮርጊስ በ1985 ዓ.ም ከእናቴ በመለያየታቸው ምክንያት ከቤት ወጥቶ የቀረ ስለሆነ ያለበትን አድራሻ የሚያውቅ ካለ ቢተባበረኝ በፈጣሪ ስም እጠይቃለሁ። በስልክ ቁጥር 000966530210347 ሊደውሉልኝ ይችላሉ። ፈላጊ ልጅ ቅድስት ሙላት ገ/አምላክ – ሳዑዲ አረቢያ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፍቅሩም ሆነ ፍቱኑ መፍትሄ አሁንም ያው ነው። (ዳዊት ዳባ)

አንድን አገር  የመከፋፈል አደጋ የሚገጥመው  ስልጣንና መሳርያ የያዘው ክፍል በግድ የተሳሳተ አማራጩን ተፈፃሚ ስላደረገ ወይ በሚፈፅማቸው  ደባና ስህተቶች  እንዲሁ መገነጣጠል ፋላጎቱና አላማው ስለሆነ ብቻ አይደለም።  ለለውጥ የሚታገሉ ክፍሎች ሲበዙና  ልዩነታቸውን አቻችለው  በቀጣይ ሀላፊነቱን በጋራ ለመቀበል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለጋዜጠኛ ፋሲል የኔአለም ብራቦ ብለናል (ከሥርጉተ ሥላሴ)

የወያኔ ማናቸውም የፖሊሲ አይነት ለነፃነት ትግሉ ምኑ ነው? መልስ —– ምንም!  ከሥርጉተ ሥላሴ 29.03.2014 ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ ይድረስ ለማከብርህ ወንድሜ ለጋዜጠኛ ፋሲል የኔአለም። ብራቦ ብለናል። ጥሩ መጠጋጋት ነው እንላለን እኔና ወዷ ብዕሬ። ወያኔን የምትደግፍበት አንድ ነገር መገኘቱ ሸጋ ነው – የሙያዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በነገሌ ቦረናው ግጭት ከ30 ሰዎች በላይ ተገድለዋል፤ ግጭቱ አልቆመም

ነገሌ ቦረና (ፎቶ ፋይል) ምንሊክ ሳልሳዊ ፦ በደቡብ ኢትዮጵያ በነገሌ ቦረና ከከተማው ስም ስያሜ ጋር በተያያዘ በጉጂ እና በቦረና ማህበረሰቦች መካከል በነገሌ ቦረና አካባቢ በተነሳ ግጭት ከ30 ሰዎች በላይ መሞታቸውን እና ግጭቱም አለመቆሙን የአከባቢው ባለስልጣናት ምንጮች ማምሻውን በላኩልን መረጃ ገለጹ። ከባለፈው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሚሊዮኖች ድምጽ –የነጻነት ደዉል በአዲስ አበባ፣ በአዋሳ እና በደሴ ተደዉሏል!

አንድነት ፓርቲ የአንድነት ፓርቲ ሰላማዊና ሕጋዊ በሆነ መንገድ የሚንቀሳቀስ ድርጅት ነው። በኢትዮጵያ የፌዴራልም ሆነ የክልል ባለስልጣናት የተለያዩ ሕጎችና ደንቦች ሊያወጡ ይችላሉ። ነገር ግን ሕገ መንግስቱ የሕጎች ሁሉ የበላይ ነው። በሕገ መንግስቱ የተቀመጡ መሰረታዊ የሕግ አንቀጾችን ማንኛዉም አካል ሊሽረው ወይንም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስለመሬት መሸጥ መለወጥ -ተጨማሪ ማብራሪያ (ፋሲል የኔዓለም)

  ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም ውድ ስርጉትና ሌሎች አስተያየት ሰጪዎች የጽሁፌን ይዘት በደንብ ባለመረዳት ይመስል “ የምን ጠጋ ጠጋ” ብለውኛል። እኔና ኢህአዴግ ከምንጠጋጋ ጸሃይና መሬት ቢጠጋጉ ይቀላል። ወያኔን የምደግፍበት አንድ ነገር አገኘሁ ማለቴ ስላቅ ነው። ወያኔ መሬት አይሸጥም አይለወጥም ይላል። ይህን ያለው ከ20...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀድሞው የጋምቤላ ፕሬዚዳንት ደቡብ ሱዳን ከሆቴል ውስጥ ታፈኑ “ወያኔ እጅ ገብተዋል”

የጋምቤላ ክልልን ሲመሩ ቆይተው ባለመስማማት የኮበለሉት የቀድሞው የክልሉ ፕሬዚዳንት ደቡብ ሱዳን ከሆቴል ውስጥ ታፍነው መወሰዳቸው ተጠቆመ። ዜናው በገለልተኛ ወገን ባይገለጽም ኖርዌይ በስደት ከቤተሰቦቻቸው ጋር ይኖሩ የነበሩት አቶ ኦኬሎ አኳይ በኢህአዴግ በጥብቅ የሚፈለጉ ሰው ነበሩ። በመለስ ዜናዊ ውሳኔ በአኙዋክ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ያልተሳካው የበድር ኢንተርናሽናል ሽምግልና

Related Posts:የሃይማኖት አባቶችና የሰብአዊ መብትዋና ጠላታችን የትግሬ ነፃ አውጪ…የሚኒሶታው ሪሳላ ኢንተርናሽናል…በሚኒሶታ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች…Hiber Radio: “ቦሌ ኤርፖርት…

View Article


ሥጋታችን “አክራሪ” ሃይማኖተኝነት ሳይሆን አክራሪ “አይማኖተኝነት” ነው

አዲስ ጉዳይ መጽሔት adebabayblog@gmail.com; ይህንን ጽሑፍ ለመጀመር ትርጓሜ የሚያስፈልጋቸውን ሐሳቦች ብያኔ በመስጠት እነሣለኹ። ሃይማኖት እና አይማኖት። በጥሬ ትርጉሙ ከወሰድነው ሃይማኖት “አሚን፣ ማመን፣ እምነት፣ አምልኮ” ማለት እንደሆነ የግእዝ እና የአማርኛ ቀዳማውያት መዝገበ ቃላት ደራስያን ደስታ...

View Article

ይድረስ ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት

  ኤሎሄ! ቅዱስ! ኤልሻዳይ! አዶናይ! ያህዌ! ጸባዖት! ኢየሱስ! ክርስቶስ! አማኑኤል! በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ ሥም! አሜን! አቤቱ አባት ሆይ ከእኛ ወገን ለአንተ እናት ሆናህ በእሷ በኩል በሥጋ ትዛመደን ዘንድ በመረጥካትና ስለብዙዎች ልቧ (አእምሮዋ) ሐዘንን (ነብዩ እንደተናገራት ፍላጻዎችን) ሁሉ ያስተናግድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማሕበረ ቅዱሳን የመጨረሻዎቹ ቀናት –ከተመስገን ደሳለኝ

“ማሕበረ-ወያኔ”  በኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም የሚመራው መንግስት ከናቅፋ እስከ ጉና ተራራ ያሉ ምሽጎቻቸውን ከሰማይ በጦር አይሮፕላን፣ ከምድር እሳት በሚያዘንቡ ቢ.ኤሞችና መድፎች ሳያቋርጥ ደበድብም፤ በሀገሪቱ ሰሜናዊ አካባቢ ከቀን ወደ ቀን ግዛታቸውን እያሰፉ የተጠናከሩት ‹‹ወንበዴዎች›› ራስ ምታት ሆነውበታል፡፡...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>