Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንዱአለም አራጌ ቀን በዋሺንግቶን ዲሲ ከተማ

Related Posts:ዶክተር ያዕቆብ ሀይለማርያም…Video: የአንዱአለም አራጌ ታሪክ…ዓቃቢ ህግ ዕዳ አለበት! አዎ ዕዳ…“ቀጣዩ ፕሬዚዳንት ኦሮሞ ሙስሊም…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

[የሚኒሶታውን ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ ለምትከታተሉ ሁሉ] ቅጥፈታቸው ሲጋለጥ

ለሰላምና ለአንድነት የቆሙ ምዕመናን 3/24/2014 ቅጥፈታቸው ሲጋለጥ ቤተክርስቲያናችን ተክሷል ስለዚህም ጠበቃ ቀጥረናል እያሉ ሲያወናብዱ የከረሙት አንዳንድ ሕገ-ወጥ የቦርድ አባላት ባለፈው ቅዳሜ 3/22/2014 መድኃኔዓለም በቤቱ አጋልጧቸዋል። ምንም አይነት ሕጋዊ የቅጥር ውል ስምምነት ፊርማ ከቤተክርስቲያኑ ጋር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: አስም ትናንት፣ ዛሬና ነገ –የአስም ህክምናዎችና መድሃኒቶች በቀድሞዎቹ እና በአዳዲስ ጥናቶች ውስጥ

ከመተንፈሻ አካል ጋር ተያይዞ የሚከሰተው የአስም ህመም ከፍተኛ ቅዝቃዜ ባለበት በዚህ በክረምት ተባብሶ የመታየት እድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ በዚህ ቀዝቃዛማ ወቅት እኛ ላይ ይበረታሉ እንጂ ቀዝቃዛማ አየር በሚኖርበት በየትኛውም የዓለማችን ክፍል ችግሩ ተባብሶ መታየቱ አይቀርም፡፡ ይህ ችግር እንዳለ ባለበት ሁኔታ ውስጥ ታዲያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ዳኖ ወረዳ የተፈናቀሉ ገበሬዎች አዲስ አበባ ገቡ፤ “ብንመለስ ሊገድሉን ይችላሉ”

ከዳዊት ሰለሞን ተፈናቃዩቹ ከጎንደር አካባቢ ተነስተው ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ወደ ምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ዳኖ ወረዳ በመውረድ በእርሻ ስራ የተሰማሩ ገበሬዎች ናቸው፡፡ከ1996ዓ.ም ጀምሮ በተለያየ ደረጃ ‹‹ክልላችንን ለቅቃችሁ ውጡ››ሲባሉ ቆይተዋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ማስፈራሪያው ወደ ግድያ፣ድብደባና ወከባ በማደጉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: የዩክሬይን ፖለቲካና እግርኳስ

ራሺያ የ2018ቱ የዓለም ዋንጫ አዘጋጅ ሀገር ናት፡፡ የፊፋ አባል የሆነችውን የዩክሬይንን ሉዓላዊ ግዛት በኋይል የያዘችው ሀገር ዓለምአቀፉ የእግርኳስ ውድድርን ልታዘጋጅ እንደማይገባት በመናገር ፕሬዝዳንቷ ቭላዲሚር ፑቲን አቋማቸውን መለስ ብለው እንዲመረምሩ ለማድረግ የሚሞክሩ ወገኖች አሉ፡፡ የእግርኳስ ባለስልጣናት ግን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

[የሃረሩ እሳት ቃጠሎ ጉዳይ] –የእሳት ፖለቲካ በኢትዮጵያ (Fire Politics in Ethiopia) –ይሄይስ አእምሮ

በሃይማኖት መሪዎችና አገልጋዮች ዙሪያ ሰሞኑን አንዲት መጣጥፍ ጽፌ ለድረ ገፆች ልኬ ነበር፡፡ ለኅሊናቸው ተገዢ የሆኑ አወጡት – አስነበቡን፤ እግዚአብሔር ይስጣቸው፡፡ ለባህልና ለይሉኝታ ያደሩት እንዲሁም እነሱ በሚፈልጉት ሙዚቃ ብቻ ታንጎና ማሪንጌ መደነስ የሚፈልጉት ወደቅርጫታቸው ከተቱት – ይክተቱት፡፡ ሁሉም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

[የመልካም አስተዳደር እጦት በወሎ] የዘረፈ፣ እግር የቆረጠ፣ ሕዝብን በጥይት እየገደለ ያለ ስልጣን ላይ ሆኖ ይንደላቀቃል

(የሰሜን ወሎ ሕዝብ በገበያ ላይ – ፎቶ ፋይል) ለዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ አዘጋጆች ክቡር ሰላምታየ ይድረሳችሁ ከዚህ በመቀጠል የዘወትር የፕሮግራምችሁ ተከታታይ ስሆን ይህን የመልካም አስተዳደር ችግር አየር ላይ እንድታውሉልኝ እየጠየኩ እን ሁልግዜው ለሁሉም የምታቀርቡትን አስተያየት ሙያችሁ በሚፈቅደው መሠረት...

View Article

መታመን በቀድሞ ነው !! (ዳንኤል ፍቅሬ)

ዳንኤል ፍቅሬ የሰሞኑ የኪዌት ጉዳይ ሁላችንንም እያነጋገረ ያለ ጉዳይ ነው በተለይ በቅርቡ ከሳውዲ አረብያ የችግር ትኩሳት ትንሽ መብረድ ጋር ተያይዞ  በኪዌት የባለ ስልጣን ልጅ መገደል የወገኔን ችግር   ያብስዋል ብዬ  ነገሩን ትኩረት ሰጥቸው  እየተከታተልኩ ነው :: በጣም ትኩረቴን የሳበው እና የታዘብኩተ  የኪዌት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሁለተኛውን ዙር የሚሊየኖች ድምጽ እንቅስቃሴን በመደገፍ: ላስ ቬጋስ የአዲስ አበባዉን – አትላንታዎች አዋሳን -ዴንቨሮች...

ሚሊየነች ድምጽ – ላስ ቬጋስ የአዲስ አበባዉን የመጀመሪያ ስብሰባ ስፖንሰር አደረገች! የሚሊዮኖች ድምጽ ንቅናቄ በአገሪቷ ዉስጥ ባሉ አሥራ ሰባት ከተሞች፣ ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች እንደሚያደርግ ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። እንቅስቃሴ በአዲስ አበባ ሕዝባዊ ስብሰባ በማድረግ የሚጀመር ሲሆን፣ በሌሎች ከተሞች ከአንድነት ጽ/ቤቶች...

View Article


የተቃዋሚዎች ኅብረት የድል ዋስትና ነው

የተቃዋሚዎች ኅብረት የድል ዋስትና ነው Download (PDF, 124KB)         Related Posts:የተቃዋሚዎች ድክመትና ለስልጣኑ…ከሚኒያፖሊስ ደብረሰላም…“ሁለቱም ባዶዎች…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁጎጃም አዘነ – ክየጐንቻው!

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወደ እስራኤል ለመሄድ ቪዛ የጠየቁ ጉዟቸውን እንዲያራዝሙ ኢምባሲው አስታወቀ

ለጉብኝትና ለሥራ ወደ እስራኤል የሚጓዙ ኢትዮጵያዊን አዲስ አበባ ከሚገኘው የእስራኤል ኤምባሲ የቪዛ አገልግሎት ማግኘት አለመቻላቸውን ለሰንደቅ ጋዜጣ ገለፁ። አዲስ አበባ የሚገኘው የእስራኤል ኤምባሲ ለሰንደቅ እንደገለፀው፤ ወደ እስራኤል ለጉብኝት የሚጓዙ ኢትዮጵያዊያን ላልተወሰነ ጊዜ ጉዟቸውን እንዲያራዝሙ አሳስቧል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር – 5 ቁልፍ አገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮችን ይዛ እነሆ በPDF ያንብቧት

ነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር – 5       Related Posts:“ሁለቱም ባዶዎች…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁጎጃም አዘነ – ክየጐንቻው!በ19 ዓመቴ ወልጄው ሞቷል ያልኩት…በይዘቱ ወቅታዊ የቴሌ-ኮንፍረንስ…

View Article

ድምፃዊ ስንታየሁ ጥላሁን-ሂቦንጎ

‹‹ሂቦንጎ›› የወቅቱ ተወዳጅ ዘፈን ነው፡፡ ይህንን ዘፈን የተጫወተው ደግሞ ድምጻዊ ስንታየሁ ጥላሁን ነው፡፡ በ1973 ዓ.ም እዚህ አዲስ አበባ የተወለደው ስንታየሁ የቤተሰቡ የመጀመሪያ ልጅ ሲሆን፣ ከእሱ በታች አራት ልጆች አሉ፡፡ እስከ ስምንተኛ ሆሳዕና ውስጥ፣ ከዘጠነኛ እስከ አስራ ሁለተኛ ክፍል ደግሞ እዚህ አዲስ...

View Article


ከአምቦ ተፈናቅለው በአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት የተጠለሉ የአማራ ተወላጆችን አስመልክቶ በፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል...

Related Posts:አንድነት እና መኢአድ የካቲት 16…“ኢሕአዴግን ጥለን እኛ እዚህ…ቦሌ ለሚ ኮብልስቶን በሚሰሩ ሰዎችና…ጸረ ሙስና የዝቋላ ብረታ ብረት…ከቤንሻንጉል ተፈናቅለው ከነበሩት…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እውነተኛው አ.ኢ.ግ.ተ. (EITI) ወይስ የማዳም ክላሬ የሙስና ማጋበሻ ቡድን? (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ማዳም ክላሬ አሸንፈዋል! እንኳን ደስ ያለዎት፣ ማዳም ክላሬ! ባለፈው ሳምንት የ “አምራች ኢንዱስትሪዎች የግልጽነት ተነሳሽነት/Extractive Industries Transparency Initiative (EITI) ሊቀ መንበር የሆኑት ማዳም ክላሬ ሾርት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ቶማስ አረፉ

የቀድሞ ስማቸው አባ መዘምር ተገኝ የአሁኑ ብፁዕ አቡነ ቶማስ ጥር 14 ቀን 1932 ዓ.ም ጎጃም ደጋ ዳሞት ዝቋላ አርባዕቱ እንስሳ ተወለዱ፡፡ መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ትምህርትን በሚገባ ከተማሩ በኋላ ጸዋትወ ዜማን ከመሪጌታ አንዱዓለምና መሪጌታ ካሣ ይልማ ፣ ቅኔ ከመሪጌታ ፈንቴ /ዋሸራ/፣ መጻሕፍተ ሐዲሳትን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለአማራ ወያኔዎች የመጀመሪያና የመጨረሻ መልእክት

 ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ) “መልእክት” ያልኩት አቀራረቤን ቀለል በማድረግ የአንባቢያንን ቀልብ ላለመግፈፍ ነው፡፡ እንጂ መነሻየ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ነው፡፡ ማስጠንቀቂያም ይባል መልእክት ዋናው ጉዳይ በግሌ የተሰማኝንና የማምንበትን ለወገኖቼ ድኅነት ስልም የምጽፈው ነገር ለባለአድራሻዎቹ መድረሱ ነው፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ኢህአዴግ ከምሆን ሞቴን እመርጣለሁ” –ኢ/ር ዘለቀ ረዲ (ቃለምልልስ ከሎሚ መጽሔት ጋር)

ኢ/ር ዘለቀ ረዲ ከወራት በፊት በተዋቀረውና አዲስ አመራሮችን በመረጠው አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ውስጥ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ሆነው መመረጣቸው ይታወቃል፡፡ የሎሚ መፅሔት እውነትን ለህዝብ ለማድረስ ካለባት የሞያ ግዴታ አንፃር በኢ/ር ዘለቀ ዙሪያ በሚነሱ ሀሳቦች ላይ ተንተርሶ የሎሚ ም/አዘጋጅ ቶማስ አያሌው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስማተኛው የኢኮኖሚ እድገት! (በ ገብርኤሉ ተስፋዬ)

ከየት ጀምሬ ወደየት እንደምሄድ አላውቀውም፣ አሁን አሁን የእድገት መለኪያው ምን እንደሆነ እንኩዋን ግራ ገብቷችዋል:: ወይስ የኢኮኖሚ እድገቱ ለኢትዮጲያውያን ሳይሆን ኢትዮጲያን ለሚያስተዳድሯት ብቻ ነው ወይ? እውነቱ በገሀድ ግልፅ ብሎ እያለ ካለፉት አስር አመታት ጀምሮ ጆሮዋችንን በሁለት ዲጅት ሀገሪቱ አድጋለች እያሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንበረ ጵጵስናውን እንግሊዝ ሀገር ለንደን ከተማ ያደረገው የሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት በሎንደን ከተማ...

  «ቄስ» ብርሃኑ ብሥራት የዛሬ አርባ ዓመት ገደማ በአውሮፓ ለመጀመሪያ ጌዜ በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ፣ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳ ዘኢትዮጵያ መልካም ፈቃድ በአባ አረጋዊ ወልደ ገብርኤል(ቆሞስ) በኋላ ብፁዕ አቡነ ዮሐን አስተዳዳሪነት ለረጅም ጊዜ መንፈሳዊ አገልግሎት ስትሰጥ በቆየችውና...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>