የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 18/19 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም
የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት እና በማህበረሰባችን በኩል ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች አስመልክቶ ከአዋቂዎች ኢንፌክሺን ስፔሻሊስት ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር የተደረገ አዲስ ውይይት (ያድምጡት) በአንዳንድ ስቴቶች የተጀመረው የሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች እና ሌሎች የራሳቸውን ሥራ የሚሰሩ አመልካቾች ሊያውቋቸው...
View Articleከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፕሬዝደንት አቶ እስክንድር ነጋ ጋር የተደረገ ቆይታ
ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፕሬዝደንት አቶ እስክንድር ነጋ ጋር የተደረገ ቆይታ The post ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፕሬዝደንት አቶ እስክንድር ነጋ ጋር የተደረገ ቆይታ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
View Articleበኮለምበስ ኦሃዮ የአማራ ተወላጆች ማህበር ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ የተሰጠ ባለ 11 ነጥብ...
18/08/2012 የአማራ ህዝብ ለሕግ የበላይነት ፣ ለሰላምና ዴሞክራሲ መረጋገጥ ታላቅ ክብር ያለውና ለዘመናት ሀገሩን ለመገንባት ዘር ቀለም ሳይለይ ሲታትር ብሎም ገንዘቡን ፣ ጉልበቱንና ጥበቡን ተጠቅሞ ኢትዮጵያ እንደሀገር እንድትቆም ደሙን አፍስሶ አጥንቱን ከስክሶ ሀገር ያቆመና የገነባ ሕዝብ ነው። ፅድቁ ቀርቶ በቅጡ...
View Articleየአንበሳና የጣዎስ ፍጥጫ –ጌታቸው ኃይሌ
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴራችን ከዘመናት ጀምሮ የኢትዮጵያ መንግሥት አርማ የነበረውን አንበሳን የጥላቻ ቃል አወረዱበት። አሁን ደግሞ ምስሎቹን ከቤተ መንግሥት አጥር በራፍ ላይ አንሥተው በጣዎስ ምስሎች ተኩበት። ፍጥረተ እግዚአብሔር የሆነውን አንበሳን ለምን እንደጠሉ የሰጡት ምክንያት ብዙዎቻችንን አላረካቸውም። አሁን ደግሞ...
View Articleኢትዮጵያዊው የፎቶ ጋዜጠኛ ዓመቱ ምርጥ ፕሬስ ፎቶ አሸናፊ ሆነ
ቪኦኤዜና ሚያዚያ 28, 2020 ስመኝሽ የቆየ በኢትዮጵያ የአሶሼትድ ፕሬስ የፎቶ ባለሞያ የሆነው ኢትዮጵያዊው የፎቶ ጋዜጠኛ ሙሉጌታ አየነ እጩ ከሆነባቸው ሦስት ዓለም አቀፍ ሽልማቶች ውስጥ በዋና ዜና ታሪክ ስብስብ አሸናፊ ሆነ። የፎቶ ባለሞያው ያሸነፈበት ስራው ቢሾፍቱ አቅራቢያ በወደቀው ቦይንግ 737 ማክስ 8...
View Articleዜና ኮቪድ መብት መርገጫ እንዳይሆን ሚያዚያ 28, 2020 ሰሎሞን አባተ
ቪኦኤ ዜና ኮቪድ መብት መርገጫ እንዳይሆን ሚያዚያ 28, 2020 ሰሎሞን አባተ መንግሥታት የኮሮናቫይረስን ወረርሽኝ ለመቆጣጠር ሲሠሩ ሰብዓዊ መብቶችን እያከበሩ እንዲሆን የተባበሩት መንግሥታት ደርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ዛሬ ጥሪ አሰምተዋል። ዋሺንግተን ዲሲ — “በልዩ ሁኔታ የሚታይ” ወይም “የአስቸኳይ...
View Articleፒኮክ እና አንበሳ የማህበራዊ ሚዲያው የሰሞኑ አጀንዳ ሆነዋል –ሲሳይ አጌና
በዕርግጥ ቤተመንግስት ላይ የነበረ አንበሳ አንስቶ በፒኮክ መቀየር ለምን አስፈለገ? የሚለውን ጥያቄ ከመጠየቅ በፊት የፒኮክ ምስል የት ተሰቀለ የሚለውን ምላሽ ማግኘት አስፈላጊ ነው ።በዚህም በኢዩቤልዩም ሆነ በአጼ ምኒሊክ ቤተመንግስት ላይ የተጨመረም ሆነ የተቀነሰ ወይንም የተለውጠ ነገር እንደሌለ ብረዳም ግራ ያልገባኝ...
View Articleከትልቅ ወይም ከትንሽ ቢሆን መወለድ ሙያ አይደለም፤ ራስን ለታላቅ ታሪክ መውለድ ግን ሙያ ነው
‹‹ከትልቅ ወይም ከትንሽ ቢሆን መወለድ ሙያ አይደለም፤ ራስን ለታላቅ ታሪክ መውለድ ግን ሙያ ነው›› ይላል፤ በአራዳው ጊዮርጊስ አደባባይ በታላቅ ግርማ ሞገስ የቆመ ሐውልት ግርጌ የተቀመጠው ዘመን አይሽሬ ጥቅስ። ሐውልቱ የዳግማዊ አፄ ምኒልክ ሲሆን፤ የከተማዋ ግርማ ሆኖ ዘመናትን አስቆጥሯል ። የዳግማዊ አፄ ምኒልክ...
View Articleበወላይታ ሶዶ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ
የትራፊክ አደጋው በሶዶ ከተማ ልደታ ሰፈር በተለምዶ ብራይት ሀውስ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ ከለሊቱ 7፡30 ላይ ነው የደረሰው። መነሻውን አዳማ ያደረገ እና ማዳበሪያ የጫነ የጭነት መኪና ነው አደጋው የደረሰበት። በሶዶ ከተማ አራዳ ክፍል ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኢ/ር አለማየሁ ቶማ በአደጋው ሹፌሩ፣ ረዳቱና አንድ ተሳፋሪ...
View Articleበ24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 80 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ 2 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው
በ24 ሰአታት ውስጥ ለ1 ሺህ 80 ሰዎች ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ መደረጉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ገልፀዋል። ሚኒስትሯ በተደረገው ምርመራም ተጨማሪ 2 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የገለፁ ሲሆን፥ ይህንን ተከትሎም በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 126 ደርሷል ብለዋል። ቫይረሱ...
View Articleታንኩም ባንኩም ፣የሻቢያ፣ ወያኔና፣ ኦነግ ጦር አበጋዞች ሆነ፣ የህወሓት ፓርቲ ንግድ ድርጅቶች ዘረፉ! –ሚሊዮን ዘአማኑኤል
(ክፍል አንድ) ግርማ ብሩ፣ ሶፍያን አህመድ፣ ተክለወልድ አጥናፉ፣ ዮሐንስ አያሌው፣ አብርሃም ተከስተ፣ይናገር ደሴ፣ ባጫ ጊና አሁንም ያሉት ከርቸሌ፣ የሚገቡትም ከርቸሌ!!! “ብልፅግና ፓርቲ ጠንክረን ሰርተን ስልጣናችን ማራዘም ካልቻልን እና ምርጫ ተካሂዶ ሌላ ፓርቲ ካሸነፈ ጠቅላላችን ወደ ከርቸሌ እንደምንገባ ማወቅ...
View Articleጠቅላይ ሚንስትሩ በምርጫ ዙሪያ ነገ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ይወያያሉ
የኮሮና ወረርሽኝ በቀጣዩ ምርጫ ዝግጅትና አፈጻጸም ላይ ባስከተለው ጫናና በመፍትሔዎቹ ዙሪያ እንደሚነጋገሩ ዋዜማ አረጋግጣለች። ውይይቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አገራዊና ክልላዊ ምርጫው አስቀድሞ በተያዘለት መርሐ ግብር ሊፈጸም እንደማይችል መወሰኑን ተከትሎ የሚነሡትን አንኳር ጥያቄዎች እንደሚዳስስ ይጠበቃል።...
View Articleየፒኮክ ሀውልት በኢትዮጵያ ጠ/ሚኒሰቴር ጽ/ቤት የአገር ወዳድነት? ለሲሳይ አጌና
የፒኮክና የአንበሳ ጉዳይ እኔም በማህበራዊ ድረገጾች አይቼ ነበር፡፡ ግን ጉዳዩን ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም ሁኔታው ስህተት እንደሆነ ቢገባኝም፡፡ ዛሬ ይባስ ሲሳይ አጌና ስለ የፒኮክ ስዕል ሊያውም በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ሕንጻ ላይ መሰቀሉን ስህተት አደለም በሚል ትንታኔ ለመስጠት የሞከረበትን ጽሁፍ አይቼ...
View Articleመልአክ ጣዎስ (ታዎስ) –አስቻለው ከበደ አበበ
በጃንሆይ ዘመነ መንግስት ለትምህርት የደረስኩ ስላልነበርኩ ወይም መንገድ ላይ ስላልትግናኘን ከእጃቸው ገንዘብ አልተቀበልኩም፡፡ የሁለቱ ኮሚንሰቶች አገዛዝ ዘመንን ግን ከነስጦታው በደንብ አውቀዋለሁ፡፡ ሁለቱም በሐይማኖት ላይ ያላቸው አቋም ከመንፈሳዊ አባቶቻቸው ማርክስ፣ ኤንግልስና ሌኒን የተወረሰ ነው፣ ምንም እነኳን...
View Articleከ27 ዓመታት በላይ የተያዘው ሪከርድ ሰሞኑን ተሰበረ! –ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
“በስንቱ ተንጨርጭሬ እዘልቀዋለሁ?” ከሚል የመጻፍ ፍላጎቴን አፍኜ ብጋደምም ይሄውና ከራማዬ በሌሊቱ ጎልቶኛል፡፡ ኧረ እናንተዬ ለደግ ያድርግልህ በሉኝ እንጂ አንዳች ነገር ሸቶኝ ጉሮሮየን በከረከረኝና ባስነጠሰኝ ቁጥር ያ ወስላታ ኮሮና የተጠጋኝ እየመሰለኝ እንደዐረብ ጀማላ ሻይ አበዛሁና ጉሮሮየ ተልጦ ሊያልቅ ነው፡፡...
View Articleህጋዊ ማዕቀፎች የጃዋር ጎራን(ህወሃት ጨምሮ)የስልጣን ተጋሪ ሊያደርገው አይችልም –መስከረም አበራ
ወደ ቀደመ ነገሬ ስመለስ ጃዋር መንግስት ያቀረባቸው አራት አማራጮች እንዴት ተገቢ እንዳልሆኑ ያስረዳን ህጋዊ መርሆዎችን እየጠቀሰ ነው፡፡ ሆኖም ወደ መፍትሄው ሲመጣ መፍትሄ ሊሆን የሚችለው ፖለቲካዊ እርምጃ እንደሆነ ይነግረናል፡፡ የእኔ ጥያቄ መንግስት ያቀረባቸውን አማራጮች ከህጋዊ ማዕቀፍ አንፃር ተንትኖ ከፖለቲካዊ...
View Articleየሕዳሴው ግድብ በመጪው ክረምት ውሃ መያዝ ይጀምራል –የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ውሃ መያዝ የሚችልበት የግንባታ ደረጃ ላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። በዓባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለት ተርባይኖች በመጪው ክረምት ኃይል ማመንጨት የሚያስችላቸውን ውሃ ያገኛሉ። የኢትዮጵያ...
View Articleምርጫው ሳይጀመር ርትዕነቱን የብልጽግና ፓርቲ አበላሸው –ፕሮፌስር ጌታቸው ኃይሌ
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴራችን የሚቀጥለው ምርጫ ርቱዕ እንደሚሆን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ቃል ገብተዋል። ፈሪሀ እግዚአብሔር ስላለባቸው መጨረሻው እንደ መለስ ዜናዊ ቃል እንደማይሆን አምነናል። እግዚአብሔርን መፍራታቸውን ተማምነን ቃላቸውን ይጠብቃሉ ብለን አምነናል። ነገር ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመሩት የብልጽግና ፓርቲ፥...
View Articleልውጥ ሕያዋን በኢትዮጵያ (GMO) የሚያስከትለውን ስጋት ለመቀነስ –ሰርፀ ደስታ
ሰሞኑን ከወደ ኢትዮጵያ ስለ ልውጥ ሕያዋን (ጂኤምኦ) የሚወሩ ወሬዎች በማህበረ ድረገጾች በዝቶ ተመለከትሁ፡፡ ሆኖም አብዛኞቹ የወሬው አራጋቢዎች ስለጉዳዩ በትክክል የሚገነዘቡ ስላልሆነ የሚያሰራጩትም ወሬ መነሻው እንዴት እንደሆነ በትክክል አልተረዳሁትም፡፡ የሆነ ቦታ የጥጥ ልውጥ ዝርያ ገባ ይሁን ሊገባ አይነት ወሬ...
View Articleለምሣ ያሰብካቸው ቁርሥ እንዳያደርጉህ ተጠንቅ። –መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ
የኢትዮጵያ የጎሣ እና የቋንቋ ፖለቲካ ከኮቪድ 19 በኋላ እጅግ የመረረ እና እጅግ የሚያሥጠላ እንዳይሆን ከወዲሁ “የእውነተኛ ዴሞክራሲ አብሣሪ ነው ” ተብሎ በብዙዎች የታመነበት አሁን እና ዛሬ ሀገሪቱን እየመራ ያለው ፣ከሁለት ዓመት በፊት የህዝብን ጥያቄ እመልሳለሁ ብሎ በትረ ሥልጣኑን የጨበጠው አብይ መራሹ...
View Article