Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

ከኮሮና ወጣ ያለ አስደንጋጭና አሣዛኝ የተረኝነት …- ግርማ በላይ   

በታከለ ኡማ አስተዳደር  የተማመኑ የአክራሪ ኦሮሞዎች ጀብድ ይህን ይመስላል፡፡ ሥፍራው አዲስ አበባ ውስጥ ለቡ በሚባለው አካባቢ ነው፡፡ በዚያ አካባቢ አብርሃሙ ሥላሤ የሚባል ቤተ ክርስቲያን አለ፡፡ በዚያ ቤተ ክርስቲያን ዙሪያ የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ የነበሩ ነባር ባለይዞታዎች ከአምስትና ስድስት አይበልጡም፡፡ እነሱም...

View Article


የክተት ጥሪ ክፍል ሁለት –የማንቅያ ደወል –ከአባዊርቱ

ወገን አስተውል። ሰሞኑን በግልጽ በሚዲያ ከሰማነውና ካነበብነው ከኮሮናው በባሰ ሁኔታ ቀልቤን የሳበው የህውሀት ቁንጮ ሰው ” ጎጃም ከሚለማ የሲናይ በረሃ ቢለማ እመርጣለሁ” ያለው ነው። በህይወት ለክፉ አስቀምጦኝ ይህን በአይኔ ለማየት በቅቻለሁ። በእውነት ሞት ምንድነው? አንድ ኢትዮጽያዊ ወገን፣ ያውም ባለስልጣን...

View Article


የኮሮና ልምድ ከጀርመን ተመክሮ –ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር)

ጀርመን  በአሁኑ ሰዓት የተመዘገቡ ከ160ሺ በላይ ቫይረሱ ያለባቸው ሲገኙ፣ ከ6ሺ በላይ ህይወታቸው አልፏል። ከ120ሺ በላይ ሲያገግሙ ከ2.5 ሚሊዮን በላይ ምርመራዎች ተደርገዋል። ቢሆንም እስካሁን እንደተፈራው ወረርሽኙ ሃኪም ቤቶችን አላጨናነቀም። 20ሺ ከሚሆኑ የፅኑ ህሙማን አልጋዎች መካከል 13ሺ የሚሆኑት እስካሁን...

View Article

የኢትዮጵያ ሰራተኞች የዘመናት ዉጣ ዉረድ የበዛበት የትግል ጉዞ!! –በዳዊት ሳሙኤል

በዳዊት ሳሙኤል ከበርሊን ከተማ ( dawisam74@gmail.com ) የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበር የምክር ቤት አባል ( እኔ አሁንም በስደት ብሆንም በሀገሪቱ ዉስጥ በነበረዉ አፋኝ ስርአት ፍትህ አጥቼ የተመረጥኩበትን የሰራተኛ መብት ትግል እንዳላገልግል ብደረግም ህጋዊ አባልነቴ እንደተጠበቀ ነዉ ብየ ስለማምን አሁንም...

View Article

ታንኩም ባንኩም ፣የሻቢያ፣ ወያኔና፣ ኦነግ ጦር አበጋዞች ሆነ፣ የኦሮሙማ ፓርቲ ንግድ ድርጅቶች ዘረፋ!!! –ሚሊዮን ዘአማኑኤል

(ክፍል ሁለት) ሻብያ፣ ወያኔና ኦነግ የጦር አበጋዞች መንግሥት!!! “የጦር አበጋዝ ማለት የግል ሽምቅ ወታደራዊ ኃይል በማደራጀት፣ ለግል ጥቅም ስልጣንና ኃብት ገንዘብ፣ ወርቅ፣መሬት ወዘተ የሚያካብት የዘር ፖለቲካ ተዋናይ ሲሆን ለወንዜ ልጆቹ የማንነት መታወቂያ በመስጠት ጫካ የሸፈተ ሽፍታ ነው፡፡ ኢሳያስ አፈወርቂ...

View Article


“ ታጋይ ሜ/ጀኔራል ተክለብርሃን  ለዓመታት ያጠለቀዉን ጭብል አወለቀ” –ንጋቱ ተፈሪ

የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር ከበላይ አለቆቼ የሚሰጠኝን ትዕእዛዝ ያለማወላወል ለመቀበልና ለማክበር  ብሎ  ባንድራ ይዞ ምሎና ተገዝቶ ሜ/ጀነራል ሆነ። (እርሳቸዉ አልለዉም ። ለምን? የኢትዮጲያ ጀኔራል አይደለሁም ብሎ እራሱን ዝቅ ያደረገ ተራ ታጋይ ነዉና)  ቃልኪዳን ለገባለት ሀገርና ህዝብ ሳይሆን...

View Article

ስለገጠመ/ሙን ሕገ-መንግስታዊ ክፍተት/ቶች አንዳንድ ሀሳቦች

በልጅ ተክሌ፤ ካናዳ፤ https://www.facebook.com/tsahlemariam ችግሩ፤ እንደመግቢያ ምርጫው በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ፤ ነሃሴ 23፤ 2012 አይካሄድም፡፡ ምክንያቱም፤ ምርጫ ቦርድ መጋቢት 24 ባወጣው መግለጫ ላይ፤ በዚህ በሳንባ ቆልፍ በሽታ ወረርሽኝ ምክኛት የምርጫውን ሂደት በስርአትና በታሰበው መልኩ...

View Article

የፒኮክ ፖለቲካ እና የአፈቄሳር ዳንኤል ክብረት ነገር…4/26/2020

የፒኮክ ፖለቲካ እና የአፈቄሳር ዳንኤል ክብረት ነገር…4/26/2020   The post የፒኮክ ፖለቲካ እና የአፈቄሳር ዳንኤል ክብረት ነገር…4/26/2020 appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

View Article


ኮቪድ 19 በኢትዮጵያ –ከታመኑ ምንጮች የተገኙ ዕለታዊ መረጃዎች

ኮቪድ 19 ግንዛቤን ለማሻሻል እና በሽታ ለመቀነስ ዓላማ የተሰራ ዕለታዊ መረጃዎች     The post ኮቪድ 19 በኢትዮጵያ – ከታመኑ ምንጮች የተገኙ ዕለታዊ መረጃዎች appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

View Article


Article 0

ኮቪድ 19 በኢትዮጵያ – ከታመኑ ምንጮች የተገኙ ዕለታዊ መረጃዎች The post appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

View Article

ምርጫው የግድ በጊዜው መካሄድ አለበት የሚሉ ሃይሎች ማዕከላዊ መንግስትን ለማዳከም የሚያደርጉት ቁማር ነው –የህግ ምሁራን

በአገሪቱ ምርጫን የሚያስፈፅመው ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫው እንዲራዘም እየጠየቀ ባለበት ወቅት ምርጫውን በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ መፈጸም አለበት’ የሚሉ አካላት በህገ-መንግስቱ መሰረት ተቀባይነት የሌለው አካሄድ እንደሆነ ገልፀው ”ይህ ተግባር ሁኔታዎችን እየጠበቁ የማዕከላዊ መንግስትን ለማዳከም የሚደረግ ቁማር ነው”...

View Article

ማን ሆነና ጠብ አስተናባሪው! –አሁንገና ዓለማየሁ

የሰሞኑ ሕገመንግሥት ነክ ውይይት አንዴ ያነበብኩትን ተረት አስታወሰኝ። ካህኑ አንዱን ዘላን (በከብት እርባታ የሚተዳደር) ክርስትና ያስተምሩና ያጠምቁታል። ከተጠመቀ እለት በኋላ ግን ቤተክርስትያን አይተውት አያውቁም። ታድያ አንድ ቀን ወደ ቤቱ ይሄዱና ለክርስትያን እሁድ ማልዶ ማስቀደስ ተገቢ መሆኑን ነግረው ከእንግዲህ...

View Article

“የደሃ አገሮች ዕዳ ሊሰረዝ ይገባል”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ “የደሃ አገሮች ዕዳ ሊሰረዝ ይገባል” በሚል ርዕስ የጻፉት ጽሁፍ ኒውዮርክ ታይምስ ሚያዚያ 30 ቀን 2020 በድረ-ገጹ ላይ አስፍሯል። ጽሁፉ ሲጀምር የቡድን 20 አገራት በሚያዚያ 5 ቀን 2020 ለታዳጊ አገራት የዕዳ መክፈያ ጊዜ እንዲራዘም መወሰናቸውን ጠቅሶ ይህ ውሳኔ ታዳጊ...

View Article


የጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽና ማብራሪያ

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽና ማብራሪያ The post የጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽና ማብራሪያ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

View Article

የወገን አድን ክተት ጥሪ ቁጥር ፫ –የኢዜማና ብልጽግና ጥምረት –ከአባዊርቱ

መግቢያ! ወገን ኢትዮጵያውያን! የናንተን አላቅም እንጅ ለኔ ነገርዬው አሁን ግልጽ ሆኗል። ዛሬ “ብዙ ባንዳዎች አሉ” የምትለዋን ሀረግ የያዘች የዶር አቢይን አቢይ ውይይት ቪዲዮ አየሁት። በልቤ እጠረጥር የነበረው ነው ግልጽ የሆነልኝ። በተለይም የህውሀቱ ከሀዲ ሰውዬ በአደባባይ ከግብጽ መወገኑን ሰምቼ ተቃጥዬ ሳላባራ...

View Article


የባህርዳርን መሬት በህገወጥ ተደራጅቶ የሚዘርፍ: የሌቦች ቡድን

ባህርዳር ላይ የተደቀነው የመሬት ዝርፊያ  እና የቡድን ንግድ! ባህርዳር ተወልዶ ላደጉባት ልጆቿ : ቁራሽ መሬት ማግኜት ባልቻሉበት መታወቂያ በህገወጥ መንገድ በጎጠኛ ኔትወርክ ሰንሰለት በድብቅ እንደ አዲስ አበባ እየተቸበቸበ በአካባቢ መሬት በገፍ እየታደለ : አሁንም የከተማው ተወላጅ ከተወለደበት ቤት ሰርቶ የመኖር...

View Article

ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮናቫይረስ የተያዘ ሰው አለመኖሩ ተገለጸ 69 ሰዎችም ከቫይረሱ አገግመዋል

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 2016 ላቦራቶሪ ምርመራ በወረርሽኙ የተያዘ ሰው አለመኖሩ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገለጹ። እስከአሁን 133 ሰዎች በወረርሽኙ ሲጠቁ፣ 69 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል፣ 59 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ህክምና ውስጥ መሆናቸውን ሚኒስትሯ ገልጸዋል። (ኢ ፕ ድ) The...

View Article


የኢትዮጵያ መንግስት የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል የወጣውን የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ በመጠቀም እየተወሰደ ያለውን...

በአሁኑ ግዜ ዓለምን እያስጨነቀ ባለው የኮሮና ወረርሽኝ የሰው ዘር ለከባድ አደጋና ችግር የተጋለጠበት ወቅት ላይ እንገኛለን። ከዚህ አንጻር፣ የተለያዩ ሃገራት ዜጎቻቸውን ወረርሽኙ ከሚያስከትለዉ አደጋ ለመጠበቅ የተለያዩ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ይገኛሉ። የኢትዮጵያ መንግስትም፣ ልክ እንደሌሎች መንግስታት፣ ወረርሽኙ...

View Article

የብልጽግና ፓርቲ “ጽ”ን አበክሮ መንከባከብ አለበት –አሁንገና ዓለማየሁ

ብልጽግና “ጽ” ቁልፍ ፊደል ናት። “ጽ” ጽድቅን ትወክላለች። ጽድቅ ማለት የግዕዝ ቃል ሲሆን ዋና ትርጉሙ እውነት ማለት ነው። ጽድቅ ማለት ፍትሕ ማለት ነው። የሚገባ ነገር ማለት ነው። ብልጽግናም የእውነት ሥራን እንጂ የሐሰት ሥራን መሥራት የለበትም። የሚገባ ነገርን እንጂ የማይገባ ነገርን ማድረግ የለበትም። የፍትሕ...

View Article

የግብጽ ምሁራን ግድቡ አደጋ ይፈርሳል ይሉናል፡፡ በእኛስ ምን እየሠራን ነው? –ሰርፀ ደስታ

የዚህ የግድብ ጉዳይ ማዘናጊያ ነገር እንዳይኖርበት አሰጋለሁ፡፡ በግብፆቹ በኩል የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም፡፡ በእኛ በኩል ምን እየተሰራ እንደሆነ አላውቅም፡፡ ሆኖም ከመጀመሪያው ከናይል ቤዚን አገራት ወጥቶ ጉዳዩ ወደ አሜሪካ ሸምጋይነት የሄደበት ሁኔታና ቀጥሎም የሆነው ነገር በኢትዮጵያ በኩል የማያስደስት ነገር...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>