የጄኔራሎቹ ቃለ ምልልስ ! (የመጀመርያ ክፍል) –ውብሸት ታዬ
በኮሮና ቫይረስ ሥርጭት ምክንያት እቤት ስንውል ጊዜያችንን በተለያዩ ጠቃሚ ነገሮች እንደምናሳልፋቸው ይገመታል፡፡ ለዚሁ ዓላማ በሚል ከዛሬ ሰባት ዓመታት በፊት በዝዋይ እስር ቤት ቃለ መጠይቅ አድርጌላቸው ሃሳባቸውን በመጀመርያ መጽሐፌ(የነፃነት ድምጾች ላይ) ለንባብ ካበቃሁላቸው የእስር አጋሮቼ ሁለቱ ብ/ጄ/ል ተፈራማሞ...
View Articleየፋኖ እና የመንግስት ስምምነት –ለገሰ ወ/ሃና
በፋኖ መሳፍንት ተስፉ እና በመንግሥት መካከል የነበረውን ጦር መማዘዝ እንዲቆም በጣም የማከብራቸው የቀድሞው የሽብር እስረኛ አባ ገረብረየሱስ ዘዋልድባ እና በሌሎች ሽማግሌዎች ጥረት ስምምነት እንደተደረገ የሽምግልናው ሂደት በቅርብ ሲከታተሉ የነበሩ ወዳጆቼ ገልፀውልኛል ። የስምምነቱ ዝርዝር መረጃ ምንድን ነው የሚለውን...
View Articleታዋቂው አክቲቪስት ገዛኸኝ ነብሮን ማን ገደለው?…..- ታምሩ ገዳ
የደቡብ አፍሪካው ታዋቂ ጋዜጣ፣ ዘ ሜል ኤንድ ጋርዲያን ከዛሬ ሁለት አመት በፊት የኢትዮጵያዊው የመብት አቀንቃኝ /አክቲቪስት ገዛኽኝ ገ/መስቀል በቅጥረኞች መገደል፣ እና በአሟሟቱ ዙሪያ ሰፊ እና ጥልቅ ዘገባ አስነብቦ ነበር። በሚያዚያ 21 ,2018 እኤአ እለተ ቅዳሜ ከቀኑ 5pm(በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከቀኑ 11 ) ብዙ...
View Articleእግዚአብሔርን ተቆጣሁት ወደላይ መስፍን ወልደ ማርያም
መስፍን ወልደ ማርያም ሚያዝያ 2012 በደርግ ዘመን ሰው አውሬ ሆኖ ‹‹ዛሬኮ አንድም አልገደልኩም!›› በሚባልበት ክፉ ዘመን በጉለሌ ኪዳነ ምሕረት (ይመስለኛል) የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ንግግር ተጋብዤ ምነው ግፍን በየመንገዱ እያየን ሁላችንም ዝም አልን? በማለት አሳዝኜ ነበር፤ በእንግሊዝኛ፤ ከዚያም እግዚአብሔርን...
View Article“በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሰበብ የዜጎች ሰብዓዊ መብት መጣስ የለበትም” ኢሰመኮ
ይህንን የተናገሩት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር እሸት ገብሬ፤ በተለያዩ አጋጣሚዎች በፀጥታ ኃይል አባላት ጥቃት ደረሰብን የሚሉ ሰዎች መሰማታቸውን ተከትሎ ቢቢሲ ላቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት መልስ ነው። ከቅርብ ቀናት መደበኛና መደበኛ ባልሆነ መልኩ በስፋት መነጋገሪያ እየሆነ የመጣው በፀጥታ አካላት...
View Articleሰብአዊነት እና ጭካኔ በአንድ ገበታ –በያሬድ ኃ/ማርያም (የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)
የኮቪድ 19 ወረርሽኝ እና ወረርሽኙ የሚያስከትለውን ሰብአዊ ቀውስ ለመከላከል በመንግስት በኩል እየተወሰዱ ያሉ በርካታ ሰብአዊ ተግባራት የሚደነቁ እና የሚበረታቱ ናቸው። እርግጥ ነው መንግስት ይህን የማድረግ እና ዜጎቹን ከማናቸው አደጋና ጥቃት የመታደግ ግዴታ ስላለበት የሚመሰገነው ኃላፊነቱን ለመወጣት ጥረት በማሳየቱ...
View Articleበዓለም ላይ ተፅዕኖ ፈጣሪ በሆኑ ሰዎች ስም
የኢትዮጵያ የጣሊያንና የጀርመን ተመራማሪዎች እስከ 100 ዓመታት የቆዩትን ናሙናዎች ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ 22 የአፍሮትሮፒካል ክልል ሀገራት ተሰብስበዉ በዓለም ላይ ካሉት አስሩ ትላልቅ ሙዚየምዎች አንዱ በሆነዉ በጀርመን ‘ሚዩኒክ የተፈጥሮ ቅርስ ቤተ መዘክር’ የተነበሩ የአፍሪካ ሌብዶፕትራ ብዝሀ ህይወት...
View Article“ስልጣኔን አለቅም፣በስራዬም አልቦዝንም ”ዶ/ር ቴዎድሮስ –ታምሩ ገዳ
የአለም ጤና ድርጅት፣ (WHO )ዋና ኃላፊ የሆኑት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድህኖም ከድርጅታቸው ጋር ሰሞኑን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት እስጣ ገባ ውስጥ የገባው እና ለተቋሙ የሚያደርገውን የገንዘብ እገዛ እንደሚያቋርጥ የገለጸው የአሜሪካ አስተዳደር ሀሳቡን እንደሚቀይር ፣ እርዳታውም የሚጠቅመው ሌሎች አገራትን ብቻ ሳይሆን...
View Articleየኢትዮጵያ ትንሣኤ መቼና እንዴት እውን እንደሚሆን ታውቃለህ? –አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)
አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) “ጨዋ ሲጋባ የተፋታ ያህል ነው፡፡” ይባላልና “መጣላት” ካለብኝ ሰዎች ጋር አሁኑኑ ተጣልቼ መለያየት አለብኝ፡፡ የምጣላው ደግሞ ሀሰትንና ሙስናን መተዳደሪያቸው ካደረጉ ወይም ብሶትና በደልን ተገን አድርገው ሽንፈታቸውን ካወጁ ጋር ብቻ ነው፡፡ ሆዳም ሰው ፍቅር አያውቅምና አማራም ሆኖ...
View Articleበኢትዮጵያ ተጨማሪ 4 ሰዎች ከኮሮናቫይረስ ማገገማቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
በትላንትናው ዕለት 2 ከአዲስ አበባና 2 ከባህርዳር በአጠቃላይ አራት ሰዎች ከኮሮናቫይረስ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 25 መድረሱን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው የ933 ላቦራቶሪ ምርመራ አንድ ከእንግሊዝ የመጡ እና በለይቶ ማቆያ የነበሩ የ60 ዓመት ሴት...
View Articleተስለክላኪ ዘንዶ “ሌላም አውሬ ከምድር ሲወጣ አየሁ” –ቀሲስ አስተርአየ
ከቀሲስ አስተርአየ ሰኔ 6 ቀን 2008 nigatuasteraye@gmail.com Jun 13, 2015 ሰሞኑን በቤተ ክርስቲያናችን ዙሪያ በውስጥና በውጭ የሚካሄደውን አየሁ። የሚንጫጫውንም ሰማሁ። ተጽፎ ባነበብኩትና በመገናኛ ዘዴዎች በሰማሁት ጫጫታወች ውስጥ ያለችውን ቤተ ክርስቲያንን እንዴት ልግለጻት ብየ አሰብኩ። በዚህ...
View Articleየኢሳት ቦርድ አስረኛ ዓመቱን ምክንያት በማስመልከት መግለጫ አውጥቷል
የዛሬ አሥር ዓመት በሶስት የዓለማችን ታላላቅ ከተሞች ቢሮዎች ከፍቶ ስራውን የጀመረው ኢሳት፣በኢትዮያ የሚድያ ታሪክ ውስጥ በመላው ዓለም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር፣በጉዳዮች ላይ የጋራ ግንዛቤ እንዲወስዱ በማድረግ እና ትክክለኛ መረጃ በመስጠት እና መረጃውም በውጭ እና በአገር ውስጥ እስከ ትንሿ የገጠር...
View Articleበቅዳሜ “ና”እሁድ ክፍል 8 – ESAT Drama
በቅዳሜ “ና” እሁድ ክፍል 8 – ESAT Drama The post በቅዳሜ “ና” እሁድ ክፍል 8 – ESAT Drama appeared first on ዘ-ሐበሻ: Zehabesha Latest Ethiopian News, Breaking News Provider.
View Articleየአራት ልጆች እናቷ ኢትዮጵያዊት አራስ ስንብት –በቨርጂኒያ መቃብር ቦታ
VOA ዜና ሚያዚያ 25, 2020 ጽዮን ግርማ “እርሷ ለልጆቿ ሕይወቷን እንደሰጠች እኔም እሰጥላታለሁ። ልጆቹን ሰብስቤ አሳድግላታለሁ” – የ17 ዓመቷ የወገኔ ልጅ የኮሮረናቫይረስ ወረርሽኝ ዓለምን ማስጨነቅ ከጀመረና ሥርጭቱን ለመግታትም አካላዊ መራራቅ ተግባራዊ እንዲሆን ከተደረጉባት አንዷ በሆነችው በዩናይትድ ስቴትስ...
View Article“የእስክንድር ነጋን እስር እና አስቸኳይ አዋጅን ምን አገናኛቸው” Ethio 360
“የእስክንድር ነጋን እስር እና አስቸኳይ አዋጅን ምን አገናኛቸው” Ethio 360 The post “የእስክንድር ነጋን እስር እና አስቸኳይ አዋጅን ምን አገናኛቸው” Ethio 360 appeared first on ዘ-ሐበሻ: Zehabesha Latest Ethiopian News, Breaking News Provider.
View Articleአዲሱ የጎሳዬ ተስፋዬ –ዘለሰኛ
አዲሱ የጎሳዬ ተስፋዬ – ዘለሰኛ ጎሳዬ ተስፋዬ The post አዲሱ የጎሳዬ ተስፋዬ – ዘለሰኛ appeared first on ዘ-ሐበሻ: Zehabesha Latest Ethiopian News, Breaking News Provider.
View Articleአልቃሾ – በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ
“መንገድህን ዘግቶ ማለፍያ አሣጥቶ በጡንቻው ተመክቶ ዋርካ ቢሆን ተንሰራፍቶ። ያ!…የሌለው ህሊና በሀገረህ ላይ ቢሆን ገናና። ሆኖ አፄ በጉልበቱ ሁሉን እያለ ‘ምናበቱ!’ ምን ታደርገዋለህ? አቅም ጉልበት ከሌለህ?” ብዬ ብጠይቀው፣ ባለአገር ደነቀው። “ከቶ በመንግሥት ሀገር ምንድነው ማሥቸገር? እዛም እዚም አጥር...
View Articleለሃገራችን ፖለቲካ መረጋጋት ትልቅ ፋይዳ ካላቸው ወሳኝ ጉዳዮች አንዱ የአዲስ አበባ ጉዳይ ነው = መስከረም አበራ
የአዲስ አበባ ጉዳይ የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ቀልብ የሚስብ አንገብጋቢ ጉዳይ ቢሆንም በተግባር ትግል እያደረገ ያለው እስክንድር የሚመራው ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ የተባለው ፓርቲ ነው።ይህ ፓርቲ ይዞት የተነሳው “Cause” እጅግ አሳማኝ እንደሆነ አጥብቄ አምናለሁ።በግሌ እንደ አንድ ዜጋ አሁን ስልጣን ላይ ያለውን...
View Articleየቆረጣ ፖለቲካ ለማን በጄና ነው …! ? –በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን)
በግሌ አይደለም በማህበረሰብ፣ በሕዝብ እና በሀገር ስስ ብልት፣ ድክመት፣ ውድቀት፣ ቀውስ፣ ፈተና፣ ክፉ ቀን ፣ አሳር ይቅርና በግለሰብ ችግር፣ ፈተና ፣ መከራ፣ ውድቀት፣ ድክመት ወዘተ ግዳይ ለመጣል፣ ለመጠቀም፣ ለማትረፍ ፣ ነጥብ ለማስቆጠር ፣ ጥሎ ለማለፍ ፣ የግል ጥቅምንና ፍላጎት ለማሳካት የሚደረግን ሰይጣናዊ ስሌት...
View Articleየእስክንድር የትናንት ውለታና የዛሬ አከራካሪ ሚናው ሚዛን ላይ ሲቀመጥ –አንድነት ይበልጣል
አንድነት ይበልጣል – ሚያዝያ 18 / 2012 – ሐዋሳ እስክንድር ተፈቷል፤ በጣም ጥሩ ነው፡፡ ቀድሞም መታሰር አልነበረበትም፡፡ ከመንግሥት በኩል ለሌሎች ሲሆን የምናስተውለውን ልበሰፊነትና “ትዕግሥት” እዚህም እንድናይ እንፈልጋለን፡፡ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውድ ውስጥ ሆነንም ቢሆን፡፡ በተለይ መንግሥት/ሐገር በሌላ...
View Article