Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

ጥብቅ መረጃ –በብሔራዊ መረጃና ደህንነት የተገኘው መርዝ

ከአንድ ወር በፊት በሌብነት እና በሰብአዊ መብት ጥሰት ዙሪያ የታሰሩ የቀድሞው የሕወሓት ስርዓት ባለስልጣናት ወሬ ዋነኛ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር:: ዘ-ሐበሻ የታሳሪዎቹን የፍርድ ቤት ውሎ በተቻለ መጠን እየተከታተለ እየዘገበ መረጃ ለሕዝብ በማድረስ ላይ ይገኛል:: አቃቤ ህግ በታሳሪዎች ላይ አዳዲስ ማስረጃዎችን እያቀረበ...

View Article


ምርጫ በጊዜ ሠሌዳ መሰረት ይደረግ አይደረግ? ጉንጭ አልፋ ንትርክ!! —ግረማ ሠይፉ ማሩ

ምርጫ አሁን ያለውን የጊዜ ሠሌዳ ጠብቆ መካሄድ አለበት የሚሉ እና አይደለም ምርጫው መዘግየት አለበት፡፡ የሚሉ የተለያዩ ግለሰቦች እና የቡድን ወኪሎች ሙግት ላይ ይገኛሉ፡፡ በግሌ ምርጫ “በተቻለ መጠን” የጊዜ ሠሌዳውን ጠብቆ መካሄድ አበለበት ብዬ አምናለሁ፡፡ ይህን የምልበትን ምክንያት በዝርዝር አቀርባለሁ፡፡ ይህ...

View Article


ሲኤንኤን (CNN) ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የአፍሪካን ቀልብ መሳብ የቻሉ መሪ ናቸው ሲል አሞካሸ

የአሜሪካው ትልቁ የሚዲያ ተቋም ሲኤን ኤን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ የመላው አፍሪካን ቀልብ መሳብ ችለዋል ሲል አሞካሸ:: ዶ/ር አብይ ኢትዮጵያ ከገባችበት የብሔር ግጭትና ውጥረት እንድትወጣና ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር ማድረግ መቻላቸውን የገለጸው ሲኤንኤን በኢትዮጵያ የታሰሩ...

View Article

በኢትዮጵያ ለሁለት ወራት የሚዘልቅ ጾም፣ ጸሎትና ምሕላ ታወጀ

የሀይማኖት አባቶች በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ አማኞች በሙሉ እንደየእምነታቸው ለሁለት ወራት የሚዘልቅ ጾም፣ ጸሎትና ምሕላ እንዲያደርጉ አወጁ፡፡ የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ አባቶች እና የኢትዮጵያ የሀገር ሽማግሌዎች አሁን በሀገሪቱ ያለውን ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ በተመለከተ በዛሬው እለት መልዕክት...

View Article

መንግስታዊው ብርሀንና ሰላም ማተሚያ ቤት ዋና ስራ አስኪያጁን አባረረ

የማተሚያ ቤቱ ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩት አቶ ተካ አባዲ ከአርብ ጀምሮ ከስልጣናቸው የተነሱ ሲሆን ከዛሬ ሰኞ ጀምሮ ምክትላቸው የነበሩት አቶ ሽታውሁን ዋሌ ቦታውን ተረክበው መስራት ጀምረዋል፡፡ ፎርቹን ጋዜጣ እንደዘገበው አቶ ተካ የተባረሩት በሰራተኞች በቀረበባቸው ከፍተኛ ስሞታና ይህን ተከትሎ የማተሚያ ቤቱ ቦርድ...

View Article


ኢትዮጵያና ሱዳን በሶስት ሳምንት ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ ተገናኙ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በተቃውሞ እየታመሰች ባለችው ሱዳን ዛሬ ቆይታ አድርገዋል፡፡ በካርቱም ቆይታቸውም ከሱዳኑ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚነስትር ዶ/ር አል ድሪር ሞሃመድ ጋር መወያየታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ቃል አቀባይ ፅ/ቤት ገልጿል። ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በውይይቱ ወቅት ሱዳን...

View Article

በባህር-ዳር ከተማ መምህራን ሰላማዊ ሰልፍ አካሔዱ

የባህር-ዳር ከተማ አስተዳደር መምህራን “የምህራን መብት ይከበር” በሚል ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ። የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን ፅህፈት እንዳስታወቀው በሰልፉ ላይ መምህራኑ ‹‹እኛ የመምህራን ሰላማችንና መብታችን ለማስከበር ከለውጡ ሐይሉ ጎን ቁመን ያለሰለሰ ትግል እናደርጋለን›› ብለዋል፡፡ ሰልፈኞቹ ጨምረውም ‹‹የመምራት...

View Article

በኢትዮጵያ የታገቱትን 4 ህንዳዊያን ለማስለቀቅ 12.4 ሚሊዮን ብር ተጠየቀ

ከታገቱ በርካታ ቀናትን ያስቆጠሩት አራት ህንዳዊያን ሰራተኞችን ለማስለቀቅ የተደረገው ድርድር ያለውጤት ተበተነ፡፡ ድርድሩ የተደረገው ባለፈው አርብ ሲሆን በዚህ ድርድር ወቅት የህንድ ኤምባሲና የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ተወካዮች ቢገኙም ምንም መስማማት ሊደረስ አልቻለም፡፡ ህናዳዊያኑ ሊታገቱ የቻሉት የሚሰሩበት...

View Article


አጫጭር ዜናዎች

መንግሥታዊ ያልሆኑ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በፖለቲካዊና በሰብዓዊ መብቶች መከበር ያደርጉ የነበረውን ንቅናቄ ላለፉት አሥር ዓመታት ገድቦ የቆየውን ሕግ የሚተካ፣ በከፍተኛ ደረጃ የሚያሻሽልና ማንኛውም መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት በፈለገው ዘርፍ መሰማራት እንዲችል የሚፈቅድ ረቂቅ ሕግ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...

View Article


ኦሮሚያ፣ ብዙ አካባቢ ሕክምና ተቋረጠ

ኦሮሚያ፣ ብዙ አካባቢ ሕክምና ተቋረጠ

View Article

ዓምዶም ገብረስላሴ

ከበላይ ገሰሰ የአሉላ የየሐንስ ጀግንነት ወራሽ ለመብት ተሟጓች የነፃነት መራሽ የቀውጥ ቀን ልጅ ለወገኑ ደራሽ የልቡን የሰራ የማይንበረከክ ጭራሽ በአሁኑ ጊዜ በትግራይ በድቅድቅ ጨለማ ምድር እንደ ፋኑስ የሚያበራ ፣ እንደ አንበሳ የሚያገሳ ፣ ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ተሟጓች በመሆን ወደ ፓለቲካ መድረኩ ብቅ ያለው ወጣቱ...

View Article

“የኢትዮጵያው ኡበር (Uber)”‘ራይድ’ፈጣሪ ሳምራዊት ፍቅሩ ፈተና

“የኢትዮጵያው ኡበር (Uber)” ‘ራይድ’ ፈጣሪ ሳምራዊት ፍቅሩ ፈተና

View Article

የኢንጂነር ስመኘው አባት “ልጄ ራሱን አጠፋ የሚባለው ፖለቲካ ነው”አሉ

የኢንጂነር ስመኘው ወላጅ አባት አቶ በቀለ ዓይናለም ዛሬ በኢትዮጵያ ታትሞ በተለያዩ ከተሞች ከተሰራጨው በረራ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ልጃቸው ራሱን አጠፋ መባሉን እንደማያምኑና ራሱን አጠፋ የሚባለው ፖለቲካ እንደሆነ ተናገሩ::

View Article


ብርጌድየር ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ትላንት በጆንያ ስለተያዘው ሽጉጥ ተናገሩ

የአማራ ክልል የሰላምና የፀጥታ ቢሮ ሀላፊ የሆኑት ብርጌድየር ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ የአማራ ክልል የቪአይ ፒ ጥበቃ ሀላፊ መኖሪያ ቤት ስለተገኙት ሽጉጦች መግለጫ ሰጡ፡፡  እንደተናገሩትም የመስተዳድሩ የልዩ ጥበቃ አዛዥ በነበሩት በኮምንደር ዉበቱ ሺፈራዉ መኖሪያ ቤት፣ በሰባት ጆንያዎች ተቋጥረው የተገኙት ሽጉጦች...

View Article

የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅት ለቪዥን ኢትዮጵያ 7ኛ ኮንፈረንስ አዲስ አበባ ታህሣስ...

መግቢያ ከሰላሳ ዓመት በኋላ ይህችን የተወለድኩባት፣ እትብቴ የተቀበረባት፣ የተማርኩባት፣ በውትድርና ሙያም፣ በሲቪልም በተለያዩ ከፍተኛ የኃላፊነት ደረጃ የታገልኩላት፣ የቆሰልኩላት፣ ወድጄ ሳይሆን ተገድጄ ትቻት ሄጄ የነበረችውን ክቡር አፈር ለመርገጥ ላበቃኝ አምላክና ይህንንም ሁኔታ ላመቻቹልኝ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ...

View Article


“የገዛ ወገኖቼ በቁሜ ቀበሩኝ”–የሚወዷቸውን የተነጠቁ እናት ዋይታ

በኢትዮጵያ እየጨመረ የመጣው መፈናቀል እና “የገዛ ወገኖቼ በቁሜ ቀበሩኝ” የችግሩ ሰለባ ሆነው የሚወዷቸውን የተነጠቁ እናት ዋይታ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

View Article

የሰብአዊ መብት ጥሰት በመፈፀም የተጠረጠሩት ግለሰቦች እና ተቋማቸው ጉዳይ |ማህሌት ፋንታሁን

ማህሌት ፋንታሁን በባለፈው ሳምንት በእነ ጎሃ አፅበሃ መዝገብ የተካተቱ 33 ተጠርጣሪዎች ላይ በነበረው አራት ተከታታይ ቀጠሮዎች (ከታህሳስ 16—19/2011) ተገኝቼ የታዘብኩትን እና የተሰማኝን ላካፍላችሁ ወደድኩ። [በእነ ጎሃ አፅበሃ መዝገብ የተካተቱት 33 ተጠርጣሪዎች በብሄራዊ ደህንነት አገልግሎት የደህንነት...

View Article


በሞያሌ ሰዓት ዕላፊ ታወጀ

በውጥረትና በውድመት ውስጥ በቆየችው በሞያሌና አካባቢው የሰዐት ዕላፊ አዋጅ ማወጁን የሞያሌ ከተማ ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ። የሞያሌ ከተማ ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስት ለኦሮሚያ ክልል እና ለሶማሌ ክልል የጻፈው ደብዳቤ ደርሶናል:: ይዘቱን እናስቃኛችኋለን::

View Article

የሕወሓቱ ሱር ኮንስትራክሽን ግየንባታ ማሽነሪዎችን የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች በባህርዳርና ጎንደር ታገቱ

ንብረትነታቸው  የሱር ኮንስትራክሽን ድርጅት የሆኑ የግንባታ ማሽነሪዎችን የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ከትናንት ጀምሮ በባህርዳርና በጎንደር ከተሞች ታግተዋል። በምዕራብ ጎንደር በመንገድ ስራ ላይ የተሰማራው  የህወሓቱ ሱር ኮንስትራክሽን  በአካባቢው ለሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የጦር መሳሪያ ያጓጉዛል የሚል ስሞታ ከቀረበበት...

View Article

የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደለሳ ቡልቻ በታጠቁ ሀይሎች ተጠልፈው መወሰዳቸው ተሰማ::

የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደለሳ ቡልቻ በታጠቁ ሀይሎች ተጠልፈው መወሰዳቸው ተሰማ:: የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ደለሳ ቡልቻ በትናንትናው እለት ማለትም ታህሳስ 24 2011 ዓ.ም ነው ተጠልፈው የተወሰዱት። ዶክተር ደለሳ ወደ አዲስ አበባ እየተጓዙ እያሉ ከነ ተሸከርካሪና አሽከርካሪያቸው ነው...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>