ማህሌት ፋንታሁን በባለፈው ሳምንት በእነ ጎሃ አፅበሃ መዝገብ የተካተቱ 33 ተጠርጣሪዎች ላይ በነበረው አራት ተከታታይ ቀጠሮዎች (ከታህሳስ 16—19/2011) ተገኝቼ የታዘብኩትን እና የተሰማኝን ላካፍላችሁ ወደድኩ። [በእነ ጎሃ አፅበሃ መዝገብ የተካተቱት 33 ተጠርጣሪዎች በብሄራዊ ደህንነት አገልግሎት የደህንነት ሰራተኞች፣ በፌደራል ፖሊስ ወንጀል የሽብር ወንጀሎች መርማሪዎች/ሃላፊዎች እና የማረሚያ ቤት ሃላፊዎች ሆነው ሲሰሩ የነበሩ የተካተቱበት ነው። እነዚህ ግለሰቦች ከህግ አግባብ […]
↧