ንብረትነታቸው የሱር ኮንስትራክሽን ድርጅት የሆኑ የግንባታ ማሽነሪዎችን የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ከትናንት ጀምሮ በባህርዳርና በጎንደር ከተሞች ታግተዋል። በምዕራብ ጎንደር በመንገድ ስራ ላይ የተሰማራው የህወሓቱ ሱር ኮንስትራክሽን በአካባቢው ለሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የጦር መሳሪያ ያጓጉዛል የሚል ስሞታ ከቀረበበት በኅላ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱን አቋርጦ በመውጣት ላይ ነበር። ከሶስት ሳምንት በፊት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ባወጣው መግለጫ) “የአሸባሪው የትግራይ ሕዝብ ነፃነት […]
↧